Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ለባለ አክሲዮኖች በሙሉ
ከ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አክሲዮን ገዝታችሁ ነገር ግን የ ቲን ቁጥር ያላስገባችሁ ባለ አክሲዮኖች ከገቢዎች ሚኒስቴር በተላለፈው መመሪያ መሰረት ማንኛውም የሼር ሆልደር የ ቲን ቁር ሊኖረው ይገባል በተባለው መሰረት ከ ታህሳስ 11 ጀምሮ ባሉት 2 ሳምንታት ውስጥ የ ቲን ቁጥር አውጥታችሁ ለድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል እንድታስገቡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን

@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ/ መርሃ-ግብር አርብ ታህሳስ 15/2014ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday December 24/2021 morning 2፡00LT. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ካሉት እሴቶች መካከል አንዱ ጤናማ ማህበረሰብን መገንባት ሲሆን የማህበራዊ ቀውሶች ከመፈጠራቸው በፊት የሚሰሩ ከያንዳንዱ ወጣት የሚጠበቀው አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ በአማራና በአፋር ክልሎች አካባቢ በተፈጠረው መፈናቀል ምክንያት ማህበራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት የተለያዩ ቁሳቁሶችን ለመርዳት እንዲሁም በጦርነቱ ሳቢያ ለተፈጠሩ ማህበራዊ ቀውሶች የማማከርና የማረጋጋት ስራ ለመስራት በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
በመሆኑም ይህን ታላቅ ማህበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት በቁሳቁስ፤ በገንዘብ እንዲሁም በአገልግሎት መሳተፍ የምትፈልጉ የድርጅታችን ቤተሰቦች በብሬክስሩ የደንበኛ አገልግሎት አማካኝነት እስከ መጪው ማክሰኞ ታህሳስ 12፤ 2014 ዓ.ም ድረስ ተሳትፏችሁን የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አሰባሳቢ ኮሚቴ
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ/ መርሃ-ግብር አርብ ታህሳስ 15/2014ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday December 24/2021 morning 2፡00LT. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ ረቡእ እና አርብ የማታ ከ ረቡዕ ታህሳስ 13/2014 ማታ ከ 12:00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday December 22 /2021 Night 12:00-2:30 LT New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
❤1
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው የ አልፋ ሀያል ሂደት የ3 ቀናት ስልጠና በአዳማ ከተማ ኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል ባለፉት 3 ቀናቶች ታህሳስ 8፣9 እና 10 ሲካሄድ ቆይቶ በስኬት ተጠናቋል
@breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ቀጣዮቹ የአልፋ ስልጠና የሚጀምርባቸው ቀናቶች መርሀ ግብር እነዚህ ናቸው
Dear IBOs The Next Alpha Trainings Will Be Starting On This Days
Alpha Your State Of Significance
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች

የአልፋ ሀያል ሂደት ልምድ ግንባታ እንዲሁም ከ ሐያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነጽ ከሐያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ እንዲሁም ከልምድ ግንባታ ወደ አእምሮን ማነፅ እና ከ ልምድ ግንባታ ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል ማሳደጊያ ዋጋዎቻችን ላይ ለ1 ሳምንት ከ ታህሳስ 12-17 በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ አቅርበናል
በዚህም መሰረት
ሐያል ሂደት 4926.00
ልምድ ግንባታ 9032.00
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.00 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.00 ብር
ከአልፋ ልምድ ግንባታ ወደ አእምሮን ማነፅ 9032.10 ብር
ከአልፋ ልምድ ግንባታ ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ 26275.20 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ከ ታህሳስ 12-17 ድረስ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን

Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that We Have A Discount Price For Yellow, Orange, Upgrading Package From Yellow To Green and From Yellow To Golden, Orange to Green and Orange to Golden Valid Only For 6 Days Starting From December 21-26 2021
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ ረቡእ እና አርብ የማታ ከ ረቡዕ ታህሳስ 13/2014 ማታ ከ 12:00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday December 22 /2021 Night 12:00-2:30 LT New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ/ መርሃ-ግብር አርብ ታህሳስ 15/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡