Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.84K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች

ከዚህ በፊት ሊደረግ የነበረው የአልፋ ሰልጣኞች ምርቃት የመግቢያ ትኬት ገዝታችሁ ፕሮግራሙ የተራዘመባችሁ በጥር 21/2014 ለሚደረገው የምርቃት ስነ-ስርዓት እንድትገኙልን እየጋበዝን ቀድማችሁ ትኬቱን የገዛችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ዋናው ቢሮ ድረስ በመምጣት በተቀየረው ቀን የተዘጋጀውን የመግቢያ ትኬት እንድትወስዱ እናሳስባለን
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

Dear Alphas Brand Builders
Those of you who has purchased entrance tickets for The Alpha Trainees Graduation before the event was postponed, we are inviting you to the January 29/2022 graduation event and please come to the head office with you receipt you received while you paid and collect the entrance ticket for the changed date
Alpha our state of significance!
👍8🎉2
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!
ተራዝሞ የነበረው የምርቃት ስነስርዓት በጥር 21-2014 ቅዳሜ ከ7 ሰዓት ጀምሮ በማግኖልያ ሆቴል ይካሄዳል
የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ
ቦታው ፡ ከአዜማን ሆቴል ጀርባ ወይም ከ 2ሺ ሃበሻ አለፍ ብሎ
ትኬቶቹ በዋናው መስሪያ ቤት ይገኛሉ

Dear all alpha package trainees congratulations !
The postpended graduation ceremony will be taking place at magnolia hotel on January 29th 2022 starting from 7 AM local time.
Entrance 300 birr only
Location: behind Azzeman Hotel or next to 2 shi Habesha
Tickets Are Available At Head Office
@Breakthroughsc
👍4
የአልፋ ሐያል ሂደት ልምድ ግንባታ እንዲሁም አእምሮን ማነፅ ጥቅል የምርቃት ስነስርአት ሊካሄድ 05 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
ትኬትዎን ይዘዋል?
ካልያዙ ዛሬውኑ ትኬትዎን በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
👍8❤1
የአልፋ ሐያል ሂደት ልምድ ግንባታ እንዲሁም አእምሮን ማነፅ ጥቅል የምርቃት ስነስርአት ሊካሄድ 04 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
ትኬትዎን ይዘዋል?
ካልያዙ ዛሬውኑ ትኬትዎን በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
👍3
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረበአል የመግቢያ ትኬቶች
ሽያጭ ተጀምሯል
ትኬቶችን ዛሬውኑ በመያዝ የዚህን ልዩ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
VIP-1000 ETB
A-Class 700 ETB
B-Class 500 ETB
c-Class 400 ETB
D-Class 300 ETB
Get Your Tickets Now !!!
@Breakthroughsc
👍5👎1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረበአል የመግቢያ ትኬቶች
ሽያጭ ተጀምሯል
ትኬቶችን ዛሬውኑ በመያዝ የዚህን ልዩ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
VIP-1000 ETB
A-Class 700 ETB
B-Class 500 ETB
c-Class 400 ETB
D-Class 300 ETB
Get Your Tickets Now !!!
👍13❤2
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ/ መርሃ-ግብር አርብ ጥር 27/2014ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!

Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday February 4/2022 morning 2፡00LT. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
👍16😱1
የአልፋ ሐያል ሂደት ልምድ ግንባታ እንዲሁም አእምሮን ማነፅ ጥቅል የምርቃት ስነስርአት ሊካሄድ 03 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
ትኬትዎን ይዘዋል?
ካልያዙ ዛሬውኑ ትኬትዎን በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
👍8
የአልፋ ሐያል ሂደት ልምድ ግንባታ እንዲሁም አእምሮን ማነፅ ጥቅል የምርቃት ስነስርአት ሊካሄድ 02 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
ትኬትዎን ይዘዋል?
ካልያዙ ዛሬውኑ ትኬትዎን በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
👍2
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በጥር 21/2014 ለሚደረገው የአልፋ ሰልጣኞች ምርቃት የመግቢያ ትኬት የገዛችሁ ተመራቂዎች በሙሉ ትኬቱን ይዛችሁ ዋናው ቢሮ ድረስ በመምጣት የመመረቂያ ሪባን መውሰድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፤ ዛሬ መታችሁ መረከብ የማትችሉ ነገ በር ላይ መቀበል ትችላላችሁ
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👍6
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) የሥነ-ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት ስልጠና በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን የስልጠና ጊዜ ሀሙስ ጥር 26 ቀን 2014ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00-6፡00 ሰዓት የሚሰጥ በመሆኑ ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥታችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks. Training Duration Thursday, February 03, 2022 10፡00am-12:00Pm local time. New brand builders who want to participate in the training can register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!!!
👍20
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አልፋ ሰልጣኞች የምርቃት ስነስርአት ቅዳሜ ጥር 21 ቀን 2014 ዓ.ም በማግኖኒያ ሆቴል ተካሂዷል በዝግጅቱም ላይ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባላት የድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ተመራቂዎችና ተጋባዥ እንግዶች የተገኙ ሲሆን ተመራቂዎች ተሞክሯቸውን እና ከስልጠናው ያገኙትን ለውጦች በዝግጅቱ ላይ ለተገኙት ታዳሚዎች አካፍለዋል
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ መርሃ-ግብር ማክሰኞ ጥር 24 ቀን 2014ዓ.ም. ጠዋት ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday February 01/2022 4፡00-6፡30 Local Time. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
👍2
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና የቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ሀሙስ ጥር 26 ቀን 2014ዓ.ም ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Class on Tuesday, Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Thursday February 03/2022 morning class from 4፡00-6፡30. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
👍4