Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) የሥነ-ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት ስልጠና በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን የስልጠና ጊዜ ሀሙስ ጥር 26 ቀን 2014ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00-6፡00 ሰዓት የሚሰጥ በመሆኑ ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥታችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks. Training Duration Thursday, February 03, 2022 10፡00am-12:00Pm local time. New brand builders who want to participate in the training can register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!!!
👍20
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አልፋ ሰልጣኞች የምርቃት ስነስርአት ቅዳሜ ጥር 21 ቀን 2014 ዓ.ም በማግኖኒያ ሆቴል ተካሂዷል በዝግጅቱም ላይ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባላት የድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ተመራቂዎችና ተጋባዥ እንግዶች የተገኙ ሲሆን ተመራቂዎች ተሞክሯቸውን እና ከስልጠናው ያገኙትን ለውጦች በዝግጅቱ ላይ ለተገኙት ታዳሚዎች አካፍለዋል
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ መርሃ-ግብር ማክሰኞ ጥር 24 ቀን 2014ዓ.ም. ጠዋት ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday February 01/2022 4፡00-6፡30 Local Time. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
👍2
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና የቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ሀሙስ ጥር 26 ቀን 2014ዓ.ም ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Class on Tuesday, Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Thursday February 03/2022 morning class from 4፡00-6፡30. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
👍4
#Anniversary #D-Classsoldout
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረ በአል የመግቢያ ትኬቶች በመሸጥ ላይ ናቸው
የ D-Class ትኬቶች ተሽጠው አልቀዋል ቀሪ ትኬቶችን በጊዜ በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
👍5
#Anniversary #C-Classsoldout
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረ በአል የመግቢያ ትኬቶች በመሸጥ ላይ ናቸው
የ C-Class ትኬቶች ተሽጠው አልቀዋል ቀሪ ትኬቶችን በጊዜ በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
👍9
#Anniversary #B-Classsoldout
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረ በአል የመግቢያ ትኬቶች በመሸጥ ላይ ናቸው
የ B-Class ትኬቶች ተሽጠው አልቀዋል ቀሪ ትኬቶችን በጊዜ በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
👍9🎉4🤩4😱3
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ቀጣዮቹ የአልፋ ስልጠና የሚጀምርባቸው ቀናቶች መርሀ ግብር እነዚህ ናቸው
Dear IBOs The Next Alpha Trainings Will Be Starting On This Days
Alpha Your State Of Significance
@Breakthroughsc
👍9
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አልፋ ሰልጣኞች የምርቃት ስነስርአት ቅዳሜ ጥር 21 ቀን 2014 ዓ.ም በማግኖሊያ ሆቴል ተካሂዷል በዝግጅቱም ላይ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባላት የድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ተመራቂዎችና ተጋባዥ እንግዶች የተገኙ ሲሆን ተመራቂዎች ተሞክሯቸውን እና ከስልጠናው ያገኙትን ለውጦች በዝግጅቱ ላይ ለተገኙት ታዳሚዎች አካፍለዋል
@Breakthroughsc
👍10❤2
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) የሥነ-ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት ስልጠና በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን የስልጠና ጊዜ ሀሙስ ጥር 26 ቀን 2014ዓ.ም. ከ8፡00-10፡00 ሰዓት የሚሰጥ በመሆኑ ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥታችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks. Training Duration Thursday, February 03, 2022 8፡00am-10:00 local time. New brand builders who want to participate in the training can register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!!!
❤2👍1
#Anniversary #VIP ticket sold out
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረ በአል የመግቢያ ትኬቶች በመሸጥ ላይ ናቸው
የ VIP-Class ትኬቶች ተሽጠው አልቀዋል ቀሪ ትኬቶችን በጊዜ በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
😱12👍3