Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረ በአል የፊታችን የካቲት 20 2014 ከቀኑ 8፡30-ምሽቱ 2፡00 በግዮን ሆቴል በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል
ትኬቶቹ በፍጥነት በማለቅ ላይ ይገኛሉ ፈጥነው ትኬትዎን በመያዝ በዚህ ዝግጅት ላይ በመሳተፍ የዚህ ታሪክ አካል ይሁኑ

Breakthrough Trading s.c's 2nd Year anniversary will be Held on February 27 2022 Starting From 8:30-2:00 LT at Ghion Hotel Addis Ababa only limited Tickets Are Available Get Your Tickets and Be The part Of This Big Event #BeTheWitness
@Breakthroughsc
❤16👍15
#Anniversary #A-Classavailable
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረበአል ጥቂት የ A-Class የመግቢያ ትኬት ብቻ በሽያጭ ላይ ይገኛሉ፡፡
ትኬቶን ዛሬውኑ በመያዝ የዚህ ልዩ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ፡፡
Only A-class Ticket Available
Get Your Tickets Now !!!
@Breakthroughsc
❤8👍1
Kabajamtootaa Fi Jaalatamtoota Leenjitoota Aalfaa
Qarqaba adeemsa cimaa Aalfaa leenjii Afaan Oromootiin kennamu Jimaata, Sanbataafi fi Dilbata kan Guyyaa Guutuu Jimaata Guraandhala 04/2014 ganama sa’aatii 2:00 kan jalqabamu ta’uu isaa gammachuudhaan isin beeksisna. Haaluma Kanaan leenjitoonni qaamaan gara dhaabbata/biiroo dhufuudhaan yookiin itti fayyadama moobaayilaa CFS’ dhaan galmaa’uu akka dandeessan gammachuudhaan isiniif ibsina. Leenjiiwwan hundumtuu ji’a tokko keessatti kan xummuraman ta’a.
Aalfaan Milkaa’ina Keessaniif Shoora Ol’aanaa Qaba

Afaan Oromo Powerful Process Package (3 Days)
February 10, 11 and 12/2022
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That Powerful Process Package Afaan Oromo Training Package Three Days/Friday, Saturday and Sunday/ Schedule Will Be Starting on Friday February 10/2022 at 2፡00L.T. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha your State for Significance!!!
👍5
#Anniversary #A-Classavailable
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረበአል ጥቂት የ A-Class የመግቢያ ትኬት ብቻ በሽያጭ ላይ ይገኛሉ፡፡
ትኬቶን ዛሬውኑ በመያዝ የዚህ ልዩ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ፡፡
Only A-class Ticket Available
Get Your Tickets Now !!!
@Breakthroughsc
👍9
#Anniversary #A-Classavailable
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረበአል ጥቂት የ A-Class የመግቢያ ትኬት ብቻ በሽያጭ ላይ ይገኛሉ፡፡
ትኬቶን ዛሬውኑ በመያዝ የዚህ ልዩ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ፡፡
Only A-class Ticket Available
Get Your Tickets Now !!!
@Breakthroughsc
👍2
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የቅዳሜ ከሰዓት እና የእሁድ ጠዋት መርሃ-ግብር ቅዳሜ የካቲት 05 ቀን 2014ዓ.ም ከሰዓት ከ7፡30-12፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like to Announce That New Powerful Process Package Training Class on Saturday Afternoon and Sunday Morning Schedule Will Be Starting on Saturday Afternoon February 12/2022 from 7:30-12:30. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
❤10👍6🔥1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረ በአል የፊታችን የካቲት 20 2014 ከቀኑ 8፡30-ምሽቱ 2፡00 በግዮን ሆቴል በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል
ትኬቶቹ በፍጥነት በማለቅ ላይ ይገኛሉ ፈጥነው ትኬትዎን በመያዝ በዚህ ዝግጅት ላይ በመሳተፍ የዚህ ታሪክ አካል ይሁኑ

Breakthrough Trading s.c's 2nd Year anniversary will be Held on February 27 2022 Starting From 8:30-2:00 LT at Ghion Hotel Addis Ababa very few A-Class Tickets Are left Get Your Tickets and Be The part Of This Big Event #BeTheWitness
@Breakthroughsc
👍13❤2
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 2ኛ አመት ክብረ በአል የፊታችን የካቲት 20 2014 ከቀኑ 8፡30-ምሽቱ 2፡00 በግዮን ሆቴል በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል
ትኬቶቹ በፍጥነት በማለቅ ላይ ይገኛሉ ፈጥነው ትኬትዎን በመያዝ በዚህ ዝግጅት ላይ በመሳተፍ የዚህ ታሪክ አካል ይሁኑ

Breakthrough Trading s.c's 2nd Year anniversary will be Held on February 27 2022 Starting From 8:30-2:00 LT at Ghion Hotel Addis Ababa very few A-Class Tickets Are left Get Your Tickets and Be The part Of This Big Event #BeTheWitness
@Breakthroughsc
👍7
Kabajamtootaa fi Jaalatamtoota Leenjitoota Aalfaa
Qarqaba Barmaata Ijaaruu/Habit Building/Aalfaa Leenjiin Afaan Oromootiin kennamu jalqabuuf Qopii keenya kan xummurre ta’uu isaa gammachuudhaan isin beeksisna. Haaluma kanaan leenjitoonni qaamaan gara dhaabbata/biiroo keenyaa dhufuudhaan yookiin itti fayyadama moobaayilaa CFS’ dhaan galmaa’uu akka dandeessan gammachuudhaan isiniif ibsina. Leenjiiwwan hundumtuu ji’a tokko keessatti kan xummuraman ta’a.
Aalfaan Milkaa’ina Keessaniif Shoora Ol’aanaa Qaba!

Habit Building Package Afaan Oromoo Training
Monday, Wednesday and Friday Afternoon 8፡00-10፡30L.T Schedule Will Be Starting on Monday March 14/2022
Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that we have completed our preparation to start Habit Building Afaan Oromo Package Training starting on March 14/2022 Monday, Wednesday and Friday Afternoon 8፡00-10፡30L.T. New Trainees Can Register in Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha your State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍12
አዲስ አክሲዮን ለመግዛት በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ በሙሉ
ብሬክስሩ ልዩ እድልን ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ በመሆኑም የቀሩንን የመጨረሻ 1000 (አንድ ሺህ) እያንዳንዳቸው ብር 1000 (አንድ ሺህ) ዋጋ ያላቸውን አክሲዮኖች በመሸጫ ዋጋ 2500 ሁለት ሺህ አምስት መቶ) ብር + 20% የአገልግሎት ክፍያ በማድረግ ለሽያጭ ያቀረበላችሁ ሲሆን፤ ዝቅተኛው መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን ብዛት 25 የአክሲዮን ድርሻ በብር (62,500 ) እና 12,500 የአገልግሎት ክፍያ በጠቅላላው የ 25 አክሲዮን ዋጋ 75,000 ብር ይሆናል፡፡
ለአዲስ ባለ አክሲዬኖች
1. ከላይ ከተገለጸው ዋጋ በቅድሚያ 50% ከፍለው ቀሪውን እሰከ ሰኔ 30 2014 የሚያጠናቅቁበት እድል ተመቻችቷል ::
2. ከዝቅተኛው አክሲዮን መጠን (ማለትም 25 አክሲዮን) ላይ የአንድ (1) የሎው ጥቅል ስልጠና በስጦታነት ያበረክታል!!
3. አክሲዮኑን ላሻሻጠ 10% የኮሚሽን ክፍያ ይኖረዋል::
4, አክሲዮኖቹን ለመግዛት ብሬክስሩ ፋይናንስ ክፍል በአካል በመቅረብ የመክፈያ ሰነድ በመውሰድ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን የመክፈያ ልዩ ቁጥር ሳይዝ ገንዘብ ባንክ ማስገባት የአክሲዮን ባለድርሻ ለመሆን እንደማያስችል እናሳውቃለን::
@Breakthroughsc
👍6
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የምሽት መርሃ-ግብር ሰኞ የካቲት 14 ቀን 2014ዓ.ም ማታ ከ12፡00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Monday February 21/2022 12፡00-2፡30L.T. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
👍5
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) የሥነ-ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት ስልጠና በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን የስልጠና ጊዜ ሀሙስ የካቲት 17 ቀን 2014ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00-6፡00 ሰዓት የሚሰጥ በመሆኑ ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥታችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks. Training Duration Thursday, February 24, 2022 10፡00am-12:00Pm local time. New brand builders who want to participate in the training can register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!!!
👍5
alpha english magazine.pdf
5.2 MB
Enjoy Our Alpha E-magazine English Edition
👍12❤9
Alpha E-magazine English Edition
@Breakthroughsc
👍7
ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ ነገ ቅዳሜ የካቲት 12/2014 አሰልጣኝና ፕሮፌሽናል ማስተር ማይንደር ሰለሞን ወ/ገብርኤል እና አሰልጣኝና ሂፕኖ ቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋበዛችኋል።
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በአዳማ፣ቢሾፍቱ፣ሀዋሳ እና ባህር ዳር ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠናን ለመሰልጠን ፓኬጅ የገዛችሁ የሚከተሉትን ሊንክ በመጫን ሙሉ ስማችሁን፣የሞባይል ስልክ ቁጥር እና ኢ-ፒናችሁን/PR Number/ በመፃፍ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በየከተማዉ ከ50 በላይ ሰልጣኞች ሲመዘገቡ የገፅ ለገፅ ስልጠና ቀናቶችን እና ስልጠናዉ የሚሰጥበትን ሆቴል በዚሁ የድርጅታችን የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምናሳዉቃችሁ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን::
ከተማ መመዝገቢያ የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ
አዳማ https://t.me/+N6xkrtI7w-1hNDRk
ቢሾፍቱ https://t.me/+QKsHEc8ZIqgwNTk0
ሀዋሳ https://t.me/+nhS2UJ6oSEozMzBk
ባህር ዳር https://t.me/+fV9Q8HbGx2szZjM0

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
👍18
only 7 Days To Go Did You Get Your Tickets?
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 7 Days Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
👍10