only 3Days To Go Did You Get Your Tickets?
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 3 Days Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc

👍7
only 1 Days To Go Did You Get Your Tickets?
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 1 Day Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 1 Day Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
❤6👍2
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለድርጅቶች የሚሰጣቸውን ስልጠናዎች ባለፉት ቀናት ለ ኢትዮጵያ ባዮ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በማግኖሊያ ሆቴል በተሳካ ሁኔታ ሰጥቷል
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
👍16❤2🔥1
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ደንበኞች
እንኳን ለ ድርጅቱ ሁለተኛ አመት ክብረበአል አደረሳችሁ እያልን እሁድ የካቲት 20 2014 አ.ም በዋናው ቢሮአችን ማንኛውም አገልግሎት በአካልም ሆነ በስልክ የማንሰጥ በትህትና እንገልፃለን
For All Breakthrough Trading s.c Customers
we would like to congratulate all of our Breakthrough customer’s for the second year anniversary of our company due to that we will not provide any service in person or phone in our hade office on 27/Feb/2022

👍10
ዉድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ቤተሰቦች
እንኳን 2ኛው ዓመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን/ቹ በነገውእለት የሚደረገው ክብረባእላችን ከቀኑ7:30 የሚጀም መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም የፀሀይ መከላከያ እና ዝግችታችን የሚገባደደው ደሞ ከምሽቱ 2:30 ስለሆነ ለብርድ መከላከያ የሚሆኗችሁን አስፈላጊ ቁስ ይዛችሁ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
በተጨማሪም ሁሉም ታዳሚ መግቢያ ትኬት በእጃቹ ይዛቹ እንድትመጡ እናሳስባለን ሆኖም በቦታው ትኬት ያልያዙ ሰዎች የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን ::

👍12❤6
Breakthrough Trading s.c 2nd year anniversary Happening Now @Ghion Hotel
👍34❤9👎4
Breakthrough Tsecond Year Anniversary @Ghion Hotel
❤44👍10👎3
🎉26👍10
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን የካቲት 25፣26 እና 27 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On March 4, 5 and 6/2022 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today.
ALPHA Your State For Significance!!!

👍8❤2
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ የጠዋት መርሃ-ግብር ቅዳሜ የካቲት 26 ቀን 2014 ዓ.ም ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Saturday March 5/2022 morning class from 4፡00-6፡30(L.T) . New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!

👍20
ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ደንበኞች በሙሉ ረቡእ የካቲት 30 2014 አ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ አጠቃላይ የሰራተኞች ስብሰባ ስለሚኖር ማንኛውም አገልግሎት በአካልም ሆነ በስልክ የማንሰጥ መሆኑን እየገለፅን አገልግሎት ፈላጊዎች መደበኛውን አገልግሎት በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ብቻ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
For All Breakthrough Trading s.c Customers
We'd like to let you know that on Friday, March 9 Starting From 9:00 Local Time, we won't be able to provide any services in person or over the phone due to a staff , and that Customers can only get the regular service through the CFS mobile app.

👍5😢1