We would like to express our warmest congratulations on the successful sign up ceremony for our first E-PIN agents.
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
👍35❤8🎉5🤩2
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የግል ስብዕና ሰልጣኞች የቅዳሜ ከሰዓትና የእሁድ ጠዋት እንዲሁም የሶስት ቀናት የኃያል ሂደት ስልጠናን በአዲስ አበባ ዋናዉ ቢሮ፣በባህር ዳር፣በአዳማ፣በሀዋሳ፣በአርባ ምንጭ እና በቢሾፍቱ የሀያል ሂደት ስልጠና ወስዳቹ አጠናቃችሁ ፈተና መፈተን የምትፈልጉ ፈተናውን በኦንላይን ስለምንሰጥ የኢ-ሜይል አድራሻችሁን እስከ ሀሙስ ሚያዚያ 06 ቀን 2014ዓ.ም በ https://t.me/+kECX3Kf-Bw9hYjc0 ቴሌግራም ላይ እንድታስገቡ እና ቅዳሜ ሚያዚያ 08 ከጠዋቱ 4:00-6:00 እንድትፈተኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን::
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
👍17😢1
ድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ
ለመላው የብሬክስሩ ትሬዲንግ አዲስ አክሲዮን ገዝታችሁ ለምዝገባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
በፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ለማካሄድ በሂደት ላይ እንዳለን ይታወቃል ስለሆነም ማንኛውም ምዝገባ የሚካሄደው ገንዘባችሁን ገቢ ካደረጋችሁበት ባንክ ደብዳቤ ይዛችሁ መቅረብ ስትችሉ እንዲሁም በደብዳቤው ላይ ስማችሁ መስፈር እንዳለበት ይህ ካልሆነ ደግሞ ባንክ ባስገባው ሰው ስም ምዝገባውን ማካሄድ እንደሚቻልና በውክልና መስተናገድ እንደሚቻል ገልጸውልናል፡፡ ይህንኑ ተከትሎ የሚመቻችሁን አማራጭ እንድትወስዱ እያሳሰብን በቀጣይ 5 ቀናት ውስጥ ይህንን ለማያደርግ ባለአክስዮን ምዝገባ ለመዘግየቱ ሃላፊነት የማንወስድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

👍22❤4🔥3😁3🎉1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የአልፋ የአመራር እና የቡድን ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና የአርብ ጠዋት መርሃ-ግብር ረቡእ ሚያዚያ 26 ቀን 2014ዓ.ም. ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!
Congratulation!!!
New Leadership and Team Building Package Class Will Be Starting on Wednesday May 04/2022
We would Like To Announce That New Leadership and Team Building Package Training Class on Monday, Wednesday and Friday Morning Schedule Will Be Starting on Wednesday May 04/2022 morning class from 4፡00-6፡30. Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!

👍17❤10
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለህብረተሰቡ የነፃ ስልጠናዎችን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማዎች በመስጠት ተደራሽነቱን በማስፋት ላይ ይገኛል በመሆኑም በዛሬዉ እለት ሚያዝያ 8 እስከ ሚያዚያ 9/2014 ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስልጠና "ዛሬን ለነገ አዲስ ቀን፥ አዲስ አስተሳሰብ፥ አዲስ ሰው"በሚል ርዕስ የግል ስብዕና ስልጠና በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Breakthrough Trading SC is reaching people by providing a free training service to the society and we are now in Mizan Aman giving a two day long training starting today April 16 till April 17/2022 on the title “Today for tomorrow; new day, new thinking, new person”
Alpha our state for significance!

👍27❤11
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አሰልጣኞች በ ሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የነጻ ስልጠና አገልግሎት ላይ ያለ ስስት እውቀታቸውንና የህይወት ተሞክሯቸውን በማካፈል ላይ
#netsanetzenebeworku
#sisaymihret
#bereketkassaye
#kasujambo
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
#netsanetzenebeworku
#sisaymihret
#bereketkassaye
#kasujambo
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
👍32❤6🔥3
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከቤንች ሸኮ ዞን ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ መመሪያ ጋር በመተባበር ወደ አዘጋጀዉ ስልጠና የከተማው ወጣቶች በታላቅ የዓዕምሮ ዝግጅት፣ በድንቅ ተሳትፎ የመጀመሪያ ቀን ስልጠናቸውን አጠናቀዋል።
Mizan Aman’s youths has come to a training Breakthrough Trading SC has prepared with collaboration with Bench Sheko Zone’s Women,children and Youth Affairs Administration with an open heart to change their life and completed day one of training.
Alpha our state for significance!
#service #giving #firstdaytraining
Alpha our state for significance!
@Breakthroughsc
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

👍22👎2