Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከቤንች ሸኮ ዞን ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ መመሪያ ጋር በመተባበር ወደ አዘጋጀዉ ስልጠና የከተማው ወጣቶች በታላቅ የዓዕምሮ ዝግጅት፣ በድንቅ ተሳትፎ የመጀመሪያ ቀን ስልጠናቸውን አጠናቀዋል።

Mizan Aman’s youths has come to a training Breakthrough Trading SC has prepared with collaboration with Bench Sheko Zone’s Women,children and Youth Affairs Administration with an open heart to change their life and completed day one of training.
Alpha our state for significance!
#service #giving #firstdaytraining
Alpha our state for significance!
@Breakthroughsc

አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👍22👎2
የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስተዳደር ተወካዮች
ወ/ሮ ራሄል ለዊ ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ሴ/ህ/ወ/ጉ/ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና ወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ
ወጣት ባርዱላ ወላክቦ ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ ብልጽግና ፖርቲ ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወጣት አማኑኤል አቤል የቤንች ሸኮ ዞን /ሴ/ህ/ወ/ጉ/መምሪያ ም/መምርያ ሀላፊና ወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ
ወጣት አሸናፊ አሰፋ የቤንች ሸኮ ዞን ወጣቶች ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት
ስልጠናውን በማዘጋጀት እንዲሁም ስልጠናው ላይ በመገኘት እና በመካፈል ላይ ናቸው::እየተደረገልን ላለው ደማቅ መስተንግዶ ምስጋናችን የላቀ ነው
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
👍19❤7
ድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አሰልጣኞች እንዲሁም ለዚህ ስልጠና መሳካት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ የ ቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር ተወካዮች ሂፕኖቴራፒስትና አሰልጣኝ እንዲሁም የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የቦፍድ ሰብሳቢ አቶ ነጻነት ዘነበ ወርቁ
ወ/ሮ ራሄል ለዊ ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ሴ/ህ/ወ/ጉ/ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና ወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ

ወጣት አማኑኤል አቤል የቤንች ሸኮ ዞን /ሴ/ህ/ወ/ጉ/መምሪያ ም/መምርያ ሀላፊና ወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ
እንዲሁም የዝግጅቱ አስተባባሪዎች

ምስጋናችን የላቀ ነው
@Breakthroughsc
👍26
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የምሽት መርሃ-ግብር ሰኞ ሚያዚያ 17 ቀን 2014ዓ.ም ማታ ከ12፡00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!

Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Monday April 25/2022 12፡00-2፡30L.T. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
👍31
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ መልካም የትንሳዔ በአል ይሁንላችሁ እያልን በአሉን በማስመልከት አርብ ሚያዚያ 14 እና እሁድ ሚያዚያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
መልካም አውደአመት
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
❤34👍14
We wish You the Happiest Easter Holiday celebration From Breakthrough's Family To Yours
እጅጉን የተዋበ የትንሳኤ በአል እንዲሆንልዎ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰብ ይመኛል
መልካም አውደአመት
@Breakthroughsc
❤43👍20