ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ መርሃ-ግብር ማክሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2014ዓ.ም. ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Schedule Will Be Starting on Tuesday May 31/2022 from 4፡00-6፡30 Local Time. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!

❤17👍13👎5
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በጅማ እና በአዳማ ከተማዎች የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ትውልድ ገንቢ አሰልጣኞች አማካኝነት በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

❤31👍3
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በጅማ እና በአዳማ ከተማ ኃያል ሂደት ስልጠና ሰልጣኞች እና አሰልጣኞች በከፊል!
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
በጅማ እና በአዳማ ከተማ ኃያል ሂደት ስልጠና ሰልጣኞች እና አሰልጣኞች በከፊል!
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
🔥22👍11❤8
Dear our respected brand builder, we provide this massive discount from May 31 up to June 4 only.
MAKE IT Happen!!
EARN TODAY!!
"Alpha our state of significance"
MAKE IT Happen!!
EARN TODAY!!
"Alpha our state of significance"
🔥36👍19❤14🤩7