#HappeningNow
አቶ ሲሳይ ምሕረት የግል ስብዕና ስልጠና አሰልጣኝ እና የብሬክስሩ ትሬዲንግ የቦርድ አባል እንዲሁም ምክትል ሊቀመንበር በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የግል ስብዕና ስልጠና በመሰጠት።

❤125👍53🔥10🎉10😱9🤩8
#HappeningNow
አቶ ነፃነት ዘነበ Hypnotherapist፣ የግል ስብዕና ስልጠና አሰልጣኝ እና የብሬክስሩ ትሬዲንግ የቦርድ አባል እንዲሁም ሊቀመንበር በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የግል ስብዕና ስልጠና በመሰጠት።

❤157👍57🤩11🎉10😁8😱6👎4🔥1
#DayOne
ዛሬ በድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. አማካኝነት ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ ሲሰጥ የነበረው የግል ስብዕና ስልጠና የመጀመሪያ ቀን ዉሎ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

🤩64❤45👍34🎉17🔥13👎1
#HappeningNow #DayTwo
ወ/ት ሜሮን አበበ የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...

❤52👍25🎉9🤩1
#HappeningNow #DayTwo
አቶ ሰለሞን ወ/ገብርኤል የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...

❤52👍19🎉12👎5
#HappeningNow #DayTwo
ወ/ት ሬድኤት ዳዲ የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ እና የስነልቦና ባለሞያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...

❤47👍24🤩3
📎ስልጠናው ዛሬ ተጠናቋል!
ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ሲሰጥ የቆየው የሁለት ቀናት የግል ስብዕና ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል።
ስልጠናው በተሳካ ሁኔታ ይጠናቀቅ ዘንድ ትብብር ያደረጉትን ግለሰቦች፣ መንግስታዊ አካላትና የድርጅቱን ሰራተኞች ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ያመሰግናል።

👍61❤24🎉18
#Welcome #AdamaBranch #Staff
የአዳማ ቅርንጫፍ ሰራተኞቻችን በዋናው ቢሮ እንዲሁም በቦሌ እና በመገናኛ ቅርንጫፍ በመገኘት ጉብኝት፣ የስራ ልምድ ልውውጥ እና ስልጠና ወስደዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch

❤38👍15🎉7