Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 የአራት ቀን የልምድ ግንባታ ስልጠና

📍በጎንደር - ሮዚዮ ሆቴል

📅   ሐምሌ 21፣22፣23 እና24 /2015
        ዓርብ፣ ቅዳሜ ፣ እሁድ እና ሰኞ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍29❤6👎6🔥1🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተከበራችሁ የፍቅር አስኳላ ቤተሰቦች
የፍቅር አስኳላ  ዝግጅቱን በዚህ መልኩ አጠናቆ እናንተን እየጠበቀ ይገናኛል።
ቦታ ሳይያዝባችሁ ከወዲሁ ልጆችዎን እንዲያስመዘግቡ ለማስታወስ እንወዳለን።
                         
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

ለበለጠ መረጃ

📍 ቦታ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ 0905272829

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
🎉42❤28👍20👎13🤩5😱3😢1
🔉  እንኳን ደስ ያላችሁ!

በ አዳማ ቅርንጫፍ ላለፋት አምስት ዙር የአልፋ ሀያል ሂደት እና ልምድ ግንባታ ስልጠና የወሰዳችሁ ሰልጣኞቻችን የኃይል ሂደት እና ልምድ ግንባታ ስልጠና ግሩፕ ኮቺንግ ከሀምሌ 17/2015 እስከ ሀምሌ 23/2015 በአልፋ ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን።

⭐️ ኃያል ሂደት ከሀምሌ 17-19/2015ዓ.ም
⭐️ልምድ ግንባታ ከሀምሌ 20-23/2015ዓ.ም

በዚህ መርሀግብር ላይ ለመሳተፍ በአዳማ ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍34🎉12❤9🤩7👎2😢1
📎 Alpha Package Training COMING SOON!

📍Bale robe   - Powerful Process
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

      
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤19👍10🎉5👎4🔥1
🎫 እንዳያመልጥዎ! 

የምርቃት ትኬት በሁሉም ቅርንጫፎች እና በ ሁሉም ኢ ፒን ቢሮዎች እንደምታገኙ እየገለጽን  ትኬቱን ቀድማችሁ አንድትገዙ እንላለን።
ትኬቱን:
📍በቦሌ ቅርንጫፍ     
  📍በመገናኛ ቅርንጫፍ
📍በሁሉም ኢፒን ቅርንጫፍ ቢሮዎች       
    📍በአዳማ ቅርንጫፍ ያገኛሉ። 

ዋጋ፡
   500 ብር 

ማስታወሻ ፡-       
       በPOS ማሽን ወይም በሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም መክፈል ይችላሉ 

🚨እንዳይረሱ ቀድመው የሚገዙ ተጠቃሚ ናቸው።  

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤26👍20👎7😱2
📎 የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በቅርብ ቀን

📍ደብረ ወርቅ - አልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና

የስልጠናውን መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍38❤4🤩3👎2
የ2015 ዓ.ም የፍቅር አስኳላ የክረምት ትምህርት በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ለመጭው የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ አንደኛ ከነርሰሪ --ኬጂ 3 ምዝገባ  ጀምረናል ። ያለን ቦታ ዉስን በመሆኑ ልጅዎን ከወዲሁ እንዲያስመዘግቡ እንጋብዛለን።

=== የልጆች ምቾት የወልጆች እረፍት! ===

ለበለጠ መረጃ

📍 ቦታ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ 0905272829/0979991198/0947374701/0913284724

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍31❤22🔥3😁2🤩1
📎 የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በቅርብ ቀን

📍ሻሸመኔ - አልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና

የስልጠናውን መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍49❤9👎3😢1🤩1
Augest training post.doc
50.5 KB
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የነሐሴ ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤20👍17👎4🎉2😢1
📎 በጅማ ከተማ  እየተሰጠ ያለው  የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በተሳካ ሁኔታ እየተሰጠ  መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍56❤25🔥6🤩4😁3😱1
🔉  እንኳን ደስ ያላችሁ

የ2015 ዓ.ም የአልፋ የስኬት ጉዞ የክረምት ስልጠና በፍቅር አስኳላ ካምፓስ በመልካም ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ለመጭው የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  ስልጠናውን እየወሰዱ ላሉ ታዳጊ ህፃናት ለወደፊቱ   እንዴት ማጥናት  እና የሚፈልጉት ደረጃ እንዴት መድረስ እንዳለባቸው በበቂ ሁኔታ ግንዛቤ አግኝተው እንደሚወጡ ከወዲሁ ስንገልፅ  ኩራት  እየተሰማን ነው።
በዚህ አጋጣሚ  ፍቅር አስኳላ ለመጭው የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ አንደኛ ከነርሰሪ --ኬጂ 3 ምዝገባ  መጀምሩን እየገለፅን  ልጅዎን ከወዲሁ እንዲያስመዘግቡ እንጋብዛለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍72❤27🎉15😁5😢2😱1