Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት  ስልጠና

📍በባሌ ሮቤ- ዩኒየን ህንፃ

📅   ነሀሴ 05፣06፣ እና07 /2015
        ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
    
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍20👎3❤1🔥1🤩1
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት  ስልጠና

📍በሻሸመኔ - ታንቶስቲና ሆቴል
📅   ነሀሴ 05፣06፣ እና07 /2015
        ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍49❤11🔥4👎3😁2🤩1
Breakthrough Trading S.C ®
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት  ስልጠና 📍በባሌ ሮቤ- ዩኒየን ህንፃ 📅   ነሀሴ 05፣06፣ እና07 /2015         ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።      ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን)…
📎UPDATES

የሶስት ቀን የሀያልሂደት  ስልጠና

📍በባሌ ሮቤ- ዩኒየን ህንፃ

📅   ነሀሴ 06, 07 እና 08/2015
        ቅዳሜ፤ እሁድ እና ሰኞ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
    
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍31❤7👎3😢1
🚨 ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች።

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች የታደሰ ንግድ ፈቃዳችሁን፤ የንግድ ምዝገባችሁን፤ TIN ቁጥራችሁን እና USERNAME አካታችሁ ሁሉንም በPDF ፎርማት ከታችባለው አድራሻ አንድትልኩልን እናሳስባለን።

❗️ ከአንድ በላይ USER NAME ያላችሁ ሁሉም ሀSER NAME በአግባቡ አያይዛችሁ መላክ ይኖርባችኃል።

የድርጅቱ ፋይናንስ ዳይሮክቶሬት ክፍል

Address👇
Bole Branch: CUSTOMER SERVICE
Megenagna Branch: CUSTOMER SERVICE
👍50❤4
📰 እንኳን ደስ አለን! 🎉🎉🎉

ድርጅታችን ብሬከስሩ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤164👍63🎉49🔥16🤩15😁5😱4😢3👎1
🚨 Get ready to secure your spot!

The countdown is on for the exhilarating first phase of ticket sales, offering you an unbeatable price of just 500 birr.

Second phase: 800 birr starting 17/08/23

=== Alpha our State for Significance! === 

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch     
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251943120133 Adama Branch
👍35❤4👎4🤩3
🔉  እንኳን ደስ ያላችሁ

እድሜያቸው ከ11 እስከ 14 ዓመት ለሆናቸው ታዳጊ ወጣቶች "የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠናን" እየሰጠን እንደሆነ የሚታወቅ ነው።

=> የመጀመሪያው ዙር ስልጠና በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን የሁለተኛው ዙር ስልጠና ደግሞ ነሐሴ ሰኞ 14/12/2015 ይጀምራል።

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።

ወድ የገፅታ ገንቢዎች እና ወላጆች ከወዲሁ ታዳጊ ወጣቶች የዚህ ትልቅ እድል  የስኬት ጉዞ  ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጉ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤43👍38👎8🔥2😱1
📎 በሻሸመኔ ከተማ  እየተሰጠ ያለው  የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ  መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍64❤23👎10🎉3🔥1😱1🤩1
⚠️ NOTICE

ዉድ የአልፋ ጥቅል ሠልጣኛቻችን በመገናኛ ቅርንጫፍ እየተሰጠ የሚገኘው የሀያል ሂደት ስልጠናን በመከታተል የሜንታል ባንክ የስልጠና ላይ የደረሳችሁ ሰልጣኛቻችን የዛሬው መርሀ-ግብራችንን ወደ ቦሌ ቅርንጫፍ ያዘዋወርን መሆናችንን እያሳወቅን ውድ ሰልጣኞችን ዛሬ ከምሽቱ 12:00  በ ኤጂ ግሬስ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ላይ በመገኘት ስልጠናችሁን  እንድትከታተሉ ስንል በትህትና እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍40❤7👎4
🎁 የአዲስ አመት የህሊና ስንቅ ልዩ ስጦታ!

ለአዲስ አመት ልዩ የህሊና ስንቅ ስጦታ ከብሬክስሩ። ከ10% ጀምሮ እስከ 16% ቅናሽ አድርገናል እንኳን ደስ ያላችሁ። 🎉🎉🎉🎉

ቅናሽ የሚቆየው:
ከሐሙስ፣ ነሐሴ 11/2015 ከጠዋቱ 2፡00 LT
እስከ ሰኞ፣ ነሐሴ 15/2015 11:00 LT.

🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
         -  ሃያል ሂደት ጥቅል  10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
         -  የህሊና ውቅር ጥቅል     14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%


🔘 የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
         ወደ ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
        ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል 14%
        ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

📌 ማሳሰቢያ፡
ነጥብ(Point) በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍114❤42🤩20👎9🎉9😁6😱6🔥4😢2
🔊ተራዝሟል!

በእናንተ ጥያቄ የባለ 500 ብር ትኬት ሽያጭ እስከ ሰኞ ነሐሴ 14/2015 ድረስ አራዝመናል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍44❤13🎉11😁6🤩3
⚠️ NOTICE

ዉድ የአልፋ ጥቅል ሠልጣኛቻችን በመገናኛ ቅርንጫፍ እየተሰጠ የሚገኘው የሀያል ሂደት ስልጠናን በመከታተል የሜንታል ባንክ የስልጠና ላይ የደረሳችሁ ሰልጣኛቻችን የዛሬው መርሀ-ግብራችን በመገናኛ ቅርንጫፍ መሆኑን እናሳውቃለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍27👎3❤2🎉1🤩1
📊 ለቦርድ እና አመራር አባላት ስልጠና ተሰጠ!

ለብሬክስሩ  ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባላት እና የድርጅቱ አመራር አባላት የአመራር ብቃትን ለማጎልበት እና ለማዘመን በይበልጥ ውጤታማ እና ቀጣይነት እድገት በድርጅቱ ለማረጋገጥ እንዲያስችል በኢትዬጵያ አየር መንገድ አቬሽን አካዳሚ ስልጠና ተሰጠ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
❤76👍19🎉16😁9🤩5🔥3