Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉Only Five Days left for IBO day!🎉
🎉የገጽታ ገንቢዎች ቀን 5 ቀናት ብቻ ቀረው!🎉

#btsc #IBOday #btscevent #visionary #personaldeveopment
👍72🎉18❤14🔥4🤩4😢2
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፦

እንዴት ቨርችዋል ኦፊስ ላይ በቀላሉ መመዝገብ እንደሚቻል የሚያስረዳ ይህን ቪድዎ ይምልከቱ። 👉👉 https://vm.tiktok.com/ZMMMCd6wY/

✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!✨

ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጡት አድራሻዎች ያገኙናል፦
+251118217676 or +251930020395
ኢ-ሜይል:- info@alphagenuine.com
❤46👍25😱4
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 5/07/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00✓በአፋን ኦሮሞ

✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐
www.alphagenuine.com
☎️
+251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍39❤12🤩3🎉2
🎉Four Days left for IBO day!🎉
🎉የገጽታ ገንቢዎች ቀን 4 ቀናት ብቻ ቀረው!🎉

#btsc #IBOday #btscevent #visionary #personaldeveopment
🤩67👍38😁12🎉12
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀጥታ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ላይ የምርምር ማረጋገጫ አውደ ጥናት ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል ።
❤108👍41🤩19🎉15🔥9😁2
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀረበው የቀጥተኛ ሽያጭ አውደ ጥናት ሪፖርት ላይ የጥያቄ እና መልስ ውይይት...
❤79👍26🎉13🤩11😁1😱1
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀረበው የቀጥተኛ ሽያጭ አውደ ጥናት ሪፖርት በስኬት ተጠናቅዋል። የተለያዩ አስተያየቶች እንዲሁም ግብአቶች ቀርቧል።
❤81👍29🤩27😁9🔥4🎉4
የገጽታ ገንቢዎች ቀን መግቢያ ትኬት ሽያጭ ተጀመረ!

እባክዎ ትኬት ለመግዛት ከታች በተዘረዘሩት መሪ ገጽታ ገንቢዎች መግዛት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፦
1. ሜሮን አበበ
2. ሲሳይ ምህረት
3. ሰለሞን ወ/ገብርኤል
4. ግርማ ተገኝ
5. ከበደ ገዳ
6. ሰመረ ነጋሽ
👍110❤39🎉9🤩5😁3😢3🔥2