Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የከሰዓቱ ስልጠና በታላቅ ንቃት እና ተነሳሽነት ቀጥልዋል።

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
❤34👍33🤩3😱2😢2🎉2
በጅማ ከተማ ለገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሲሰጥ የነበረው የአዕምሮን ማነጽ ስልጠና በስኬት ተጠናቅዋል።


✨ከሰልጣኞች መሃከልም የስልጠና ጥቅል ለ 13 ሰልጣኞች ተበርክቶላቸዋል። ✨
❤32👍22🤩7🎉3🔥2😢2
✨በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ከአገራችን ተነስተን እስከ አሃጉር ሆኖም ለአለም ለመትረፍ ጉዞአችንን እንቀጥላለን!✨
👍61❤18🔥7🤩4😢3