Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በጅማ ከተማ ለገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሲሰጥ የነበረው የአዕምሮን ማነጽ ስልጠና በስኬት ተጠናቅዋል።


✨ከሰልጣኞች መሃከልም የስልጠና ጥቅል ለ 13 ሰልጣኞች ተበርክቶላቸዋል። ✨
❤32👍22🤩7🎉3🔥2😢2
✨በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ከአገራችን ተነስተን እስከ አሃጉር ሆኖም ለአለም ለመትረፍ ጉዞአችንን እንቀጥላለን!✨
👍61❤18🔥7🤩4😢3
Our company conducted training for the Ethiopian Revenue Minister - Jimma branch office!

Mind programming training was given by our own Trainer and Hypnotherapist Mr. Netsanet Zenebe.

After the completion of the one day training, we have awarded a training package for 13 trainees.

Moreover, the Ministry branch office granted an appreciation certificate for our trainer Mr. Netsanet Zenebe.

✨Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation! ✨
❤24👍15🔥6🤩3
“Company Profile“ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ሰመረ ነጋሽ!
ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።


***

"Company Profile'' training by Trainer and co-founder Semere Negash

Tune in for tomorrow's live stream on Telegram at 11:00AM.

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
                                                                                                                     
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍50❤17🔥8🤩6🎉1
ግንቦት 23 ,24,25/2016 ዓ.ም
May 31/2024- June 1,2/2024

    የአልፋ ጥቅል ስልጠና  
    📍በአሶሳ  የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
  - ባንቡ ፖራዳይዝ   ሆቴል
   
📍በአዋሳ   የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-ሳውዝስታር  ሆቴል

📍 በሆሳዕና የሃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ቪክትሪ ሆቴል
📍በባሌ ሮቤ   የልምድ ግንባታ  ስልጠና በኦሮሚኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
  ዪኒየን አዳራሽ

📍በመቀሌ የሃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አክሱም ሆቴል
- ዘማሪያስ ሆቴል
-ካራሜል ሆቴል

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍106❤25🤩9🎉8🔥6😢1
Live stream started
Live stream finished (56 minutes)