Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የቦታ ማስተካከያ

በባህርዳር በ 10,11,12/2016 የሚሰጠው የሃያል ሂደት እና ልምድ ግንባታ ስልጠና የቦታ ማስተካከያ የተደረገበት ሲሆን ፤
የሃያል ሂደት ስልጠና ፡ በዊን ሆቴል እና በስካይ ሪዞርት
የልምድ ግንባታ ስልጠና፡ በኦሊቭ ሆቴል እና ስፖ የሚሰጥ መሆኑን እና በዕለቱም ስልጠናዉን በተጠቀሱት ቦታዎች በመሄድ መከታተል የምትችሉ መሆኑን አናሳዉቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251954872508
            or
      +251942137733 Mekelle Branch
👍50🎉12🤩2
🎉እሁድ ነሃሴ 12/2016ዓ.ም የሚዘጋጀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተቃርቧል! 🎉
በዚህ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ላይ በታላላቅ አሰልጣኞቻችን እና የገጽታ ገንቢዎቻችን ስልጠና የሚሰጥ ይሆናል።

እንዳያመልጥዎ!

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

✨✨ ✨


🎉This IBO day brings you our greatest and leader Trainers as well as Brand builders who will be conducting training on the event. 🎉

Don't miss it!


✨Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉33👍25😱4🤩3🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#2 👉 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 60 በግል ለሸጠ

-  የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ለ3 ቀን እና ለ 2 ለሊት ቆይታ የሚያደርግ ሲሆን በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት

👉 For 800 sold Yene products as a Team and for 60 sold Yene products as an individual

- A recognition of Yene Star and a trip to the on-process Breakthrough's Kenya branch office visit.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍41❤5🤩3
https://vm.tiktok.com/ZMrp9snBd/

ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ካውከስ አባላት በ”Emotional Intelligence” ስልጠና ላይ የተሰጠ ግብረ መልስ
👍66🎉6🤩4❤1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 09/12/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
          ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00 ✓በAfaan Oromo

📍አዳማ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
         ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00✓በAfaan Oromo

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍25❤3🔥3🎉3🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#3 👉 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 40 በግል ለሸጠ
-  የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት

👉 For 600 sold Yene products as a Team and for 40 sold Yene products as an individual
- A recognition of Yene Brand Ambassador and a trip to the beautiful Arba Minch.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍10🎉10❤2
ውድ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎቻችን፦

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል። ታዲያ የዚህን አጓጊ እና አስተማሪ ፕሮግራም መግቢያ ትኬት ብዙዎቻችሁ የት እንደሚገኝ በጠየቃችሁን መሰረት ከዛሬ ነሃሴ 8/2016ዓ.ም ጀምሮ በዋናው ቢሮዋችን ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያበሰርን ያለን ትኬት ውስን በመሆኑ ሳያልቅብዎ መጥተው መግዛት የሚችሉ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍55🎉14🤩4❤3😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
# 4 👉 400 የ"የኔ" ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 20 በግል ለሸጠ፡
-  የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል።

👉 For 400 sold Yene products as a Team and for 20 sold Yene products as an individual
- A recognition of Yene Champion and starting from the promotion end date, the Yene Champion will be posted on all of our social media pages for one month.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍12🤩4
ይፍጠኑ! ይፍጠኑ!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን 2 ቀን ብቻ ቀረው። በዋና ቢሮዋችን በመገኘት ትኬት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ትኬት ሳያልቅ በፊት በፍጥነት መተው መግዛት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ፡ ኮከብ ህንጻ (https://maps.app.goo.gl/STr1M18NbMJ2ZAcd9)

ማሳሰቢያ፡ የትኬት መግዣ ብር ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍29❤11🎉6🤩4
👍44🤩14🎉3😱2😁1
ይፍጠኑ! ይፍጠኑ!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን 1 ቀን ብቻ ቀረው። በዋና ቢሮዋችን በመገኘት ትኬት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ትኬት ሳያልቅ በፊት በፍጥነት መተው መግዛት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ፡ ኮከብ ህንጻ (https://maps.app.goo.gl/STr1M18NbMJ2ZAcd9)

ማሳሰቢያ፡ የትኬት መግዣ ብር ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍24🤩7🎉3😢2
🎉እሁድ ነሃሴ 12/2016ዓ.ም የሚዘጋጀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን 1 ቀን ብቻ ቀረው! 🎉
በዚህ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ላይ በታላላቅ አሰልጣኞቻችን እና የገጽታ ገንቢዎቻችን ስልጠና የሚሰጥ ይሆናል።

እንዳያመልጥዎ!

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

✨✨ ✨


🎉Only 1 day left for Sunday's August 18th, 2024 IBO Day!🎉
This IBO day brings you our greatest and leader Trainers as well as Brand builders who will be conducting training on the event.

Don't miss it!


✨Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍40🎉15❤10🤩4
ይፍጠኑ ይፍጠኑ!

99% ትኬት ሽያጭ ስላጠናቀቅን ቀሪዋን 1% ትኬት በፍጥነት በመግዛት በፊታችን እሁድ የሚኖረውን የገጽታ ገንቢዎች ቀን ይቀላቀሉ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍47🎉7❤6🔥6🤩6😁5
"ዛፍን እንትከል ህይወትን እንዝራ!"

በዛሬው ዕለት ነሃሴ 11/2016ዓ.ም ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከየካ ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውኗል።
በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ አቶ መሃመድ የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት እንዲሁም የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ የማኔጅመንት አካላት እና ሰራተኞች በተገኙበት የችግኝ ተከላ አድርገዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉23👍15❤4🤩3😁2😱1
👍82❤44🤩19🎉10🔥7😁1