ውድ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎች
ድርጅታችን ለደንበኞቹ የ 24/7 አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ በመሆኑ የስልጠና ጥቅል ምዝገባ ገንዘብ ገቢ የምታደርጉት ከቀኑ 11:00 ሰአት በኋላ ከሆነ በንግድ ባንክ፣ በወጋገን ባንክ እና በዳሽን ባንክ አካውንቶቻችን ብትጠቀሙ ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት አመቺ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
Dear Breakthrough IBOs
As we are planning to serve you 24/7, when ever you deposit the training package fees after 11:00 oclock LT, kindly use our Commercial Bank, Wagagen Bank and Dashen Bank accounts so that you will be served swiftly during the late hours.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch

👍44🎉7❤5😁1😱1
👉 1000 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 80 በግል ለሸጠ - የ የኔ ማስተር እውቅና የሚሰጥ እና በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ላይ የየንዛ ኬርየርስ ዋና ቢሮ ጉብኝት
👉 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 60 በግል ለሸጠ - የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ላይ በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት
👉 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 40 በግል ለሸጠ- የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት
👉 400 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 20 በግል ለሸጠ - የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል።
የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

👍50🎉7❤4😁2😱1
#happeningnow 🎊
ዛሬ ታላቅ ድል ላስመዘገበችው ሜሮን አበበ ለደረሰችበት የIBB (International Business Builder) ደረጃ እውቅና የሚሰጥበት ቀን ነው። በአሁን ሰዓት በኃይሌ ግራንድ ሆቴል የእራት ግብዣ ዝግጅት ተጀምሯል። ይህ ዝግጅት ሜሮን አበበ አስደናቂ ድል ያስመዘገበችበት ብቻ ሳይሆን ለድርጅቱም ጭምር ታላቅ ኩራትን ያጎናፀፈችበት ቀን ነው።
🎉🎉🎉
Today Meron Abebe who has achieved an International Business Builder(IBB) rank will be recognized at Haile Grand Hotel in celebration of a significant achievement. This event signifies not only a personal triumph for Meron Abebe but also a moment of immense pride for our Company.

👍67❤40🎉27🤩15🔥8