Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በትናንትናው ዕለት በነበረው የ IBB(international Business Builder) የእውቅና መስጠት ፕሮግራም ላይ ለወ/ሪት ሜሮን አበበ ከጓደኞቿ፣ ከከፍተኛ የብሬክስሩ አመራሮች እና ከቦርድ አባላት የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት ተላልፏል።
On Yesterday's IBB rank achievement recognition program, a congratulatory video message from her friends, higher management members, and Board of Directors was sent to congratulate Ms. Meron Abebe's achievement on becoming an International Business Builder (IBB).
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch

👍32❤10🎉5🤩4🔥3😱2
https://vm.tiktok.com/ZMroQS9cC/
ዶ/ር ቢላል ሽኩር (MD,PHD) የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከእስልምና እምነት ጋር ያለውን ተያያዥነት ሲያስረዱ፣ ከተናገሩት የተወሰደ

👍66🎉7❤6🔥6🤩6😢2
“Man does not simply exist but always decides what his existence will be, what he will become the next moment. By the same token, every human being has the freedom to change at any instant.”
―By Viktor Emil Frankl, from his book; Man’s Search for Meaning
****
“ሰው እንዲሁ በቀላሉ የሚኖር ሳይሆን፤ ሕልውናው ምን እንደሚሆን እንደዚሁም ቀጣዩ ጊዜም ምን እንደሚሆን ሁሌም መወሰን ይችላል። በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ማንኛውም ሰው በማንኛውም ጊዜ የመለወጥ ነፃነት አለው።”
--በቪክቶር ኤሚል ፍራንክ፣ ከመጽሃፉ - Man’s Search for Meaning

🎉47👍25🤩17❤11😁3😱2😢1
የድርጅታችን ገጽታ ገንቢ የሆኑት አቶ ኤልያስ አስናቀ በደቡብ ሱዳን ፍራንቻይዝ ቢሮ፣ እልልታ ኢንስቲትዩት ለማገልገል ደቡብ ሱዳን ፤ጁባ ገብተዋል። በደቡብ ሱዳን ፍራንቻይዝ ቢሮም ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
Elias Asnake who is our company's Brand builder went to Juba, South Sudan to serve in our South Sudan franchise office, Elilta institute. He was warmly welcomed by the franchise office staff.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
Elias Asnake who is our company's Brand builder went to Juba, South Sudan to serve in our South Sudan franchise office, Elilta institute. He was warmly welcomed by the franchise office staff.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍135❤33🎉24🔥21🤩13😢6
ውድ የገፅታ ገንቢዎቻችን፤
ድርጅታችን የኢፒን ኤጀንት አገልግሎት ከዛሬ መስከረም 1/1/2017ዓ.ም ጀምሮ ያቆመ መሆኑን እየገለጽን ኢፒን ኤጀንቶቻችን ላበረከቱት መልካም አስተዋጽኦ ከልብ እያመሰገንን ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በታች በምናስቀምጠው ስልክ ቁጥር በመደወል እና መልእክት በመላክ፤ እንዲሁም የኮሚሽን እና የኢ-ፒን ጉዳዮችን በተመለከተ አፋጣኝ መልስ ለማግኘት ሁለት የቴሌግራም ቻናሎችን ያመቻቸን ሲሆን፤ የኮሚሽን ጥያቄን በተመለከተ @BTSC_Commission ብቻ እና ኢ-ፒንን በተመለከተ @Boleepin ብቻ በመቀላቀል መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ድርጅታችንም አገልግሎቱን ለደንበኞቹ በማንኛውም ሰአት ተደራሽ ለማድረግ የ24/7 አገልግሎት መስጠት መጀመሩንም በታላቅ ደስታ እያበሰርን የስልጠና ጥቅል ምዝገባ ገንዘብ ገቢ የምታደርጉት ከቀኑ 11:00 ሰአት በኋላ ከሆነ ከላይ በገለጽናቸው የባንክ አካውንት ቁጥሮች ማለትም በንግድ ባንክ፣ በወጋገን ባንክ እና በዳሽን ባንክ አካውንቶቻችን ብትጠቀሙ ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት አመቺ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

👍123🎉18❤17🔥5😱5😢4
👉 1000 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 80 በግል ለሸጠ - የ የኔ ማስተር እውቅና የሚሰጥ እና በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ላይ የየንዛ ኬርየርስ ዋና ቢሮ ጉብኝት
👉 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 60 በግል ለሸጠ - የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ላይ በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት
👉 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 40 በግል ለሸጠ- የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት
👉 400 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 20 በግል ለሸጠ - የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል።
የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

👍28❤9🎉6🔥2🤩2😱1
ዛሬ መስከረም 3/2017ዓ.ም የአምስት (5) ዓመት (2024/25 - 2028/29 እኤአ) የስትራቴጂክ ፕላን ንድፍ በብሬክስሩ ከፍተኛ አመራሮች ለብሬክስሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የመጀመሪያውን ንድፍ አቅርበዋል።
ይህንንም ሰነድ ለማዘጋጀት ቀን እና ሌሊት ሳይሉ ሲሰሩበት የቆዩት "የስትራቴጂክ ፕላኒንግ ቲም" ከከፍተኛ አመራሮች እና ከተለያዩ የዳይሬክቶሬት ክፍል የተውጣጡ ዳይሬክተሮች ሲሆኑ፤ ከፍተኛ አጽንዎት ሰጥተው ሲተጉበት ቆይተው በዛሬው ዕለት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመቅረብ ተችሏል። ይህ ለድርጅታችን ለበለጠ መጠናከር እና ወደ ከፍታ የሚያመራን እርምጃ ነው።
Today, September 13, 2024, Breakthrough's top management presented the five-year strategic plan (2024/25 - 2028/29) to the company's Board of Directors. This document is a testament to the dedication and hard work of the higher management and directorate directors which marks a significant milestone on the company's journey towards an increased sustainability and growth. The collaborative effort of the strategic planning team's day and night commitments has culminated in today's successful presentation to the Board of directors.

👍94❤20🎉6🤩4🔥1