Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
We're thrilled to announce that our Telegram channel has grown to over 45,000 members! Your support and engagement is what drives our platform forward.
🎉147❤55👍48🤩18🔥12😁2
የፍካት ቅናሽ ሊጠናቀቅ ነው!

የፍካት ቅናሽ በዛሬው እለት እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል።ቅናሹ የሚቆየው እስከ ዛሬ ምሽት 4፡00 ሰዓት ብቻ ስለሆነ በቅናሹ ወቅት የስልጠና ጥቅል ገዝታችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞቻችን እስከ ለሊት 6፡00 ሰዓት ብቻ ምዝገባ ማካሄድ እንደምትችሉ እናሳስባለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍54❤13🎉13😢9🤩8🔥5😁2
የፍካት ቅናሽ ተጠናቋል!

የፍካት ቅናሽ የስልጠና ጥቅል ገዝታችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞቻችን ትላንት ምሽት 4፡00 ሰዓት ድረስ ምዝገባ የሚጠናቀቅ እንደሆነ ያሳወቅን ሲሆን፤ የምዝገባውን ሰዓት ብቻ እስከ ዛሬ ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ ያራዘምን መሆኑን ልንገልጽልዎ እንወዳለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍63😢18🤩7🎉6😱4😁3
Kana Beektuu Laata?

Yeroo jalqabaatiif Magaalaa Finfinneetti Afaan Oromootiin Dilbata (Sanbata guddaa) gaafa guyyaa 24/2/2017 guyyaan IBO akka gaggeeffamu ni beektuu?

Dilbata Onkololeessa 24/2017A.L.Itti guyyaa IBO Afaan Oromootiin qophaa’e irratti hirmaachuun leenjii, leenjistoota gahumsa ol-aanaa qabaniin kennamu irratti hirmaachuun guyyaa keessan baruumsaa fi leenjii of fooyyessuuf isin gargaaru fudhachudhaan dabarsaa!

Teessoo: Naannoo 22 Hootela Getisfaam Cinaa, Iddoon isaa gamoo baataa sadaffaa; Sinimaa Abel.

Alfaan milkaa'ina keessaniif Shoora Ol Aanaa qaba.

እሁድ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ብቻ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊካሄድ እንደሆነ ያውቃሉ?

እሁድ በጥቅምት 24/2017ዓ.ም በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ብቻ በታላላቅ አሰልጣኞች የተዘጋጀውን የገጽታ ገንቢዎች ቀን በመታደም ትልቅ ትምህርትና እራስን ገንቢ የሆኑ ስልጠናዎችን በመውሰድ ቀንዎን ያሳልፉ!

አድራሻ፡ 22 ጌትፋም ሆቴል ጎን ፤ ባታ ህንጻ 3ኛ ፎቅ፤ አቤል ሲኒማ

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️
+251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
❤63👍45🤩14🎉12🔥10
❤47👍24🤩16🎉6😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Our Memories of October/2024

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤36👍10🎉9🔥6🤩5
እሁድ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ብቻ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊካሄድ እንደሆነ ያውቃሉ?

እሁድ በጥቅምት 24/2017ዓ.ም በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ብቻ በታላላቅ አሰልጣኞች የተዘጋጀውን የገጽታ ገንቢዎች ቀን በመታደም ትልቅ ትምህርትና እራስን ገንቢ የሆኑ ስልጠናዎችን በመውሰድ ቀንዎን ያሳልፉ!

አድራሻ፡ 22 ጌትፋም ሆቴል ጎን ፤ ባታ ህንጻ 3ኛ ፎቅ፤ አቤል ሲኒማ

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍27🎉26❤7🤩6🔥4
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በሜክሲኮ፣ ሰንጋተራ ህንጻ 16ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቅርንጫፋችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍41🔥7🎉7🤩4❤2😢2
በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ለተዘጋጀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላላቅ አሰልጣኞቻችን በሚሰጠው ስልጠና እንዲሁም ከህይወት ተሞክሮዋቸው ለማትረፍ ይዘጋጁ!

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤49👍31🤩17🔥9🎉8😱5
የፍካት ቅናሽ በ19/02/2017ዓ.ም እንደተጠናቀቀ ይታወሳል።በዚህም መሰረት በርካታ ሰልጣኞቻችን የስልጠና ጥቅል ገዝታችሁ ሲስተም ላይ እንድትመዘገቡ ያሳወቅን ሲሆን ነገር ግን አብዛኛው የፍካት ቅናሽ ተጠቃሚ ሲስተም ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም በ23/02/2017ዓ.ም እና በ24/2/2017ዓ.ም እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በተጠቀሱት ቀናቶች ለማትመዘገቡ ሰልጣኞች ሃላፊነቱን እራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍67❤4😁2
በቡታጅራ የአልፋ ጥቅል ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። እነዚህ ስልጠናዎችም ለሰልጣኞች ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ እና ከአሰልጣኞቻችንም ልምድ በመውሰድ ራሳቸውን የሚያሳድጉበት እና የሚያጎለብቱበት ስልጠናዎች ናቸው።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍35🤩8❤4🔥4🎉4
ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል!

ነገ ለሚካሄደው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ትኬት ሽያጭ መጀመራችንን እየገለጽን በዋናው ቢሮው በመገኘት ትኬት መግዛት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

አድራሻ፡ አቤል ሲኒማ (https://maps.app.goo.gl/tZegcHdXZ58idPPY8)

ማሳሰቢያ፡ የትኬት መግዣ ዋጋ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ሲሆን ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።

GURGURTAAN TIKEETTI JALQABEERA!

GUUYYAA BORU SAGANTAA ABBAA BIZNASA OF DANDA'AA GAGGEFAMUUF GURGURTAA TIKEETI GURGURUU JALQABUU KEENYA IBSAA, BIROO DHAABTICHAATI TIKEETI BITUU AKKA DANDESSAN KABAJAAN SIN BEEKSIFNA.

Eddoo sagantaa፡ Sinimaa Abel (https://maps.app.goo.gl/tZegcHdXZ58idPPY8)

Hubachisa፡Namonni tikeetii birrii bankiin galchuun bitatan baankiin fayyaadamtan baankii daldala Itiyoopiyaa 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) qofa ta'uu isaa sin hubachifna.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
👍44❤6🎉6🤩3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Yeroo jalqabaatiif guyyaa IBO sagantaa Afaan oromoo magaalaa finfinneetti qophaa'e irratti argamuun leenjii kennamuu fi sagantaa muuxannoo qoodamu irraa bu'aa guddaa buufachuuf qophaa'aa.

Alfaan Milkaa'ina keessaniif Shoora Guddaa Qaba.

📍Finfinnee ,kutaa magaalaa Boolee, Aanaa 3 Gamoo Shillim Darbii 4ffaa.
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉36❤32👍23🤩8🔥5😁3😢2
ዛሬ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ነው! ይህ ታላቅ ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን ገጽታ ገንቢዎቻችንም ይህንን ታላቅ ቀን በድንቅ ሁኔታ እያሳለፉ ይገኛሉ።

Har’a Guyyaa Abbaa Biiznasi Of danda'aniti! Guyyaa guddaan kun yeroo jalqabaaf afaan Oromootiin qophaa'ee, Abbaan Biiznasi Of danda'oo keenyaas guyyaa guddaa kana haala dinqisiisaa ta'een kabajaati jiru.

❤32👍12🎉7🤩7🔥4