Sagantaan guyyaa Abboti Biznasii Dhunfaa (IBO day) magaalaa Finfinneetti har'a gaggeffamaa oole bifa ho'aa fi milkaa'ina qabuun xummurame jira. Saganticha irratti badhaasa Shaampiyonaa MT fi TT warra argataniif waraqaan beekkamtii fi guddinaa hoggantoota bulchinsaa dhabbatichaa olaanotiin kennamee jira. Dhumarrattis itti gaafatamaan Daareektara Daarektoreeti sagantaa leenjewwani dhaabbata Breakthrough Trading S.C. kan ta'aan obbo Nigus Shimallis (Asst. Professor) ergaa dabarsaniin dhaabbatichi deggarsa hojii barbaachisu hundaayyu kennaa jiraachuu fi qophi barbaachisu hundummaayyu xummuru isaa ergaa ibsaniin booda, hirmaattonni sagantichaa hojii isaanii safuu fi dudhaa hawaasa isaani kabajuuni fi ittin bulmaata dhaabbatichaa hordofuun hoji isaani itti gaafatamummaa fi ciminnaan akka hojjatan ergaa isaani dabarsanii jiru.
= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

👍39🔥12❤9🤩6😱2
Onkololeessa 29,30fi Sadaasa 01/2017
LEENJII QARQABA AALFAA
📍Magaalaa Mattuutti ni Kennama.
Bakki itti Kennamu:-Hoteela Iluu
= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤24👍12🎉8🔥2😁1
በጅማ እና ቡታጅራ ከተማ የተካሄደው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በጣም ጥሩ የስልጠና ጊዜ ከመሆኑም አንጻር ሰልጣኞች ከስልጠናው ጥሩ ልምድ እና ጉልህ እውቀት አግኝተዋል። ከተሳታፊዎች የሚሰጠው አዎንታዊ አስተያየት የስልጠና ፕሮግራሙን የላቀ ጥራት እና ውጤታማነት የሚያመለክት በመሆኑ በቀጣይም በተለያዩ ክልሎች ተደራሽነቱን እንደሚያስፋፋ ለማሳወቅ እንወዳለን።
The training conducted in Jimma and Butajira Town has been successfully completed. It was an excellent training period during which the trainees gained valuable experience and significant knowledge. We are pleased to inform you that the positive feedback from the participants reflects the superior quality and effectiveness of the training program, which will continue to expand its reach to various regions.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
The training conducted in Jimma and Butajira Town has been successfully completed. It was an excellent training period during which the trainees gained valuable experience and significant knowledge. We are pleased to inform you that the positive feedback from the participants reflects the superior quality and effectiveness of the training program, which will continue to expand its reach to various regions.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍50❤10🤩4🔥1😁1
ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ ይህንን ድንቅ ስልጠና በአፋን ኦሮሞ በመስጠት ላገለገላችሁን ታላላቅ አሰልጣኞቻችን ልባዊ ምስጋናችንን በድርጅታችን ስም እያቀረብን ይህ ስልጠና ለሰልጣኞቻችን ትልቅ ትምህርት፣ ትልቅ ልምድ እና ራሳቸውን ለማሳደግ ትልቅ አስተዋጾ ያለው ስልጠና ነው።
Leenjistoota Ol Aanoo Keenya Yeroo keessan gumaachuun Leenjii Ajaa'ibaa ta'e Kana Afaan Oromoon Kennuun waan nu tajaajiltanif Maqaa Dhaabbbata keenyaatin galata guddaa isiniif dhiyeessina. Leenjiin kuni Leenjitoota Keenyaaf Barnoota guddaa, Muuxannoo guddaa fi Of guddissuuf leenjii gumaacha guddaa qabuudha.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
Leenjistoota Ol Aanoo Keenya Yeroo keessan gumaachuun Leenjii Ajaa'ibaa ta'e Kana Afaan Oromoon Kennuun waan nu tajaajiltanif Maqaa Dhaabbbata keenyaatin galata guddaa isiniif dhiyeessina. Leenjiin kuni Leenjitoota Keenyaaf Barnoota guddaa, Muuxannoo guddaa fi Of guddissuuf leenjii gumaacha guddaa qabuudha.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤51👍23🎉7🤩6🔥3😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎊🎊ሰበር ዜና 🎊🎊
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በኦስሎ፣ ኖርዌይ ፈጠራ፣ ኢንቨስትመንት እና አጋርነት፡- ኖርዌይ እና ኢትዮጵያን ዘላቂ በሆነ ልማት ማስተሳሰር በሚል በተዘጋጀው ሁነት ሊሳተፍ ነው፡፡
ኦስሎ፣ኖርዌይ
ጥቅምት 26 - ህዳር 1 ቀን 2017 ዓ.ም ይቀላቀሉን!

❤84👍37🔥16🎉15🤩15😱5
ጉዞው ተጀምሯል!
ብሬስክሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ትውልድ እየሰራ አገር የሚገነባ ባለራዕይ ድርጅት ነው፡፡
አገር ባለራዕይ በሆነ የግለሰብ ህሊና ውስጥ ትሰራለች፡፡ ማደግ፣ መልማት መለወጥ ከራስ ሲጀምር ማህረሰብን ብሎም አገርን ይለውጣል፡፡
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ኖርዌይ ኦስሎ የሚደረገውን ኢትዮጵያ እና ኖርዌን ዘላቂ በሆነ እድገት ማስተሳሰር በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን መድረክ ለመታደም የተቋሙ አመራሮች ወደ ኦስሎ እያቀኑ ነው።
የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሲዊዲን፣ ኢትዮ-ኖርዌ ኢንቨስትመንት ህብረት፣ ኢኖቬሽን አፍሪካ የውይይት መድረኩ አዘጋጆች ናቸው።
ሁነቱ ኢንቨስትመንትን በመሳብ፣ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት በማጠናከር፣ ኖርዌና ኢትዮጵያና በፈጠራ ስራዎች ዙሪያ የልምድና ዘላቂ አጋርነት መፍጠር፣ የልማት ፕሮጀክቶችን ለመሳብ እና የባህል ልውውጥ ለማድረግ ያለመ ነው።
በሁነቱ ውይይት፣ ኤክስፖ እና የእርስ በእርስ ትውውቅ መድረክ ይገኙበታል፡፡
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በዚህ ትልቅ መድረክ ላይ ተሳታፊ በመሆኑ ለተቋሙም ለአገርም ትልቅ ፋይዳ ያለው በመሆኑ በሚገባው ቦታ የሚገባውን አስተዋጽዖ የሚወጣ ይሆናል፡፡
ብሬክስሩ ትሬዲንግ ትልሙን ለመድረስ ሁሉንም እድሎች አሟጦ በመጠቀም ለአገርም ለህዝብ የሚጠቅሙ ተግባራትን መፈጸሙን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

🎉66❤54👍44🤩19🔥10😁3😱2