🤩37👍30❤23🎉5🔥3
ለውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፡
ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እና ከተጠቀሱት ባንኮች ውጪ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችንን እና ከምትገዙት ጥቅል ገንዘብ በላይ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እንደማያስተናግድ በተጨማሪም በተራ ቁጥር 4️⃣፣5️⃣እና 6️⃣ ላይ ያሉትን በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

👍41😁5❤4😱3🤩1
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ በኦስሎ ከተማ ከኖርዌይ፣ ሰዊድን፣ ስካንዴኔቪያ እና ከሌሎች አጋር አምባሳደሮች ጋር እንዲሁም ከአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ፣ከኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እና ከሌሎች ተወካይ ልኡካን ጋር በመሆን የምሳ ቆይታ አድርገው ነበር።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍99❤48🤩17🔥15🎉11😱7😁4😢4
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የስራ ኃላፊዎች በኦስሎ ኖርዌይ እየተካሄደ ባለው የሁለቱ አገራት የኢንቨስትመንትና ባህል ልውውጥ መድረክ ከተገኙ ተሳታፊዎች ውስጥ የኢትዮጵያ ክቡር አምባሳደር፣የኖርዌይ አምባሳደር ከኢትዮጲያ (በኦንላየን)፣ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር እና ሌሎች ተሳታፊዎች በተገኙበት ውይይቱ ተጀምሯል።
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍30🔥30❤12🎉7🤩7
👍47🔥22❤10🤩3
ለውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞች በሙሉ፦
በድርጅታችን ብሬክስሩ የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ የሃያል ሂደት፣ የልምድ ግንባታ እንዲሁም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና ሰልጥነው ላጠናቀቁ ሰልጣኞች በሙሉ፤ በመጪው ቀናት ለተዘጋጀው የምርቃት ፕሮግራም ብቁ እንድትሆኑ እና የስልጠናዉን የምስክር ወረቀት ማግኘት እንድትችሉ በvirtual office ላይ የተጫነውን የመመዘኛ ፈተና እንድትፈተኑ ስንል በትህትና እንጠይቃለን::

👍38❤26🤩6🔥1🎉1
በቅርብ ቀን/Coming Soon!
✨የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና በድሬዳዋ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!✨
✨Stay tuned for the upcoming Alpha Package training in Dire Dawa city!✨

👍49🎉16🤩14❤11🔥1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እና አቶ ኢሳያስ ቡልቶ የድርጅታችን የቦርድ ዳይሬክተር አባል እና የአፍሪካ ህብረት ሎጂስቲክስ እና ትራንስፖርት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዘዳንት የሆኑት በኦስሎ፤ ኖርዌይ እየተካሄደ ባለው የሁለቱ አገራት የኢንቨስትመንትና ባህል ልውውጥ መድረክ ከተገኙ ተሳታፊዎች ጋር በኦስሎ፤ ኖርዌይ የሚገኘውን ግዙፉን የጽዳት አስተዳደር ማዕከል በኖርዌይ የኢትዮጵያ አምባሳደር እና ከአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጋር በመሆን በዛሬው ዕለት ጉብኝት አድርገዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍80❤24🤩13🔥8😁3😱3🎉3
አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ አቶ ኢሳያስ ቡልቶ የድርጅታችን የቦርድ ዳይሬክተር አባል እና የአፍሪካ ህብረት ሎጂስቲክስ እና ትራንስፖርት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዘዳንት የሆኑት፤ ከተከበሩ የኢትዮጵያ አምባሳደር በኖርዌይ አምባሳደር ምህረትአብ ሙሉጌታ ከኢትዮ-ኖርዌይ ቢዝነስ ፎረም ልዑካን ጋር በጋራ በመሆን ሃፍስለንድ ሴልሲኦ የኖርዌ ኢነርጂ ኩባንያን ጎበኙ።
የተከበሩ አምባሳደር ምህረትአብ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ጉብኝቱ መመቻቸቱን በማድነቅ የልዑካን ቡድኑ ተወካዮች በኖርዌ የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓትና መልሶ መጠቀም ሂደት ለኢትዮጰያ ልምድ እንደሚሆን ተናግረዋል።
ሁለቱ አገራት በዘላቂነት አብረው ለመስራት ተስማምተዋል።
https://www.facebook.com/share/p/bQQoz3888KGHPmyL/

👍83❤15🎉12🤩6🔥3😁2