Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

በነገው ዕለት ለሚደረገው የምርቃት መርሃ ግብር የመግቢያ ትኬት በሽያጭ ላይ መሆኑን እያሳወቅን፤ ሽያጩ የሚከናወነው በአለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ ላይ ባለው ቢሮዋችን ውስጥ ነው።

የምርቃት መርሃ ግብር የሚጀመረው ጠዋት 2፡30 ላይ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡ የትኬት ሽያጭ ገንዘብ ትራንስፈር አድርጋችሁ የምትገዙ ታዳሚዎቻችን በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ ገቢ በማድረግ ትኬት መረከብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

የመግቢያ ዋጋ ለእንግዶች ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ብቻ ሲሆን ለተመራቂዎች መግቢያ ነጻ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍25🤩17❤8🎉8🔥2😢2
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

በነገው ዕለት የሚደረገው የምርቃት መርሃ ግብር ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ መሆኑን እያሳወቅን ተመራቂዎቻችን እንዲሁም ታዳሚዎቻችን በሰዓቱ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ በትህትና እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍24🎉14🤩7❤6🔥6
የፍካት ቅናሽ በ19/02/2017ዓ.ም እንደተጠናቀቀ ይታወሳል።በዚህም መሰረት አንዳንድ ሰልጣኞቻችን የስልጠና ጥቅል ገዝታችሁ ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ በመሆኑ እሁድ ማለትም 15/03/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በተጠቀሰው ሰዓት ለማትመዘገቡ ሰልጣኞች ሃላፊነትቱን እራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍48❤14🤩3😢2
🎓ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

የምርቃት ፕሮግራማችን ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል!

🎓Congratulations to our graduates!🎓

Our graduation program is just minutes away!

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🤩19👍10🎉10🔥5❤2
🎉 ተጀምሯል! 🎓

የሰልጣኞቻችን የምረቃ ስነ ስርዓት በይፋ ተጀምሯል! ዛሬ ምሩቃን እዚህ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ለመድረስ ያለመታከት በመሰልጠናቸው ለዚህ ታላቅ ቀን በቅተዋል።

The Day is Here! 🎓

The graduation ceremony for our incredible personal development training graduates has officially begun! Today, we celebrate the dedication, growth, and transformation of every graduate who has worked tirelessly to reach this milestone.

#GraduationDay #PersonalGrowth

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🎉23👍18❤10🔥3🤩3
🎓ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!🎓

🌟 የምርቃት ፕሮግራማችን በጥሩ ሁኔታ እያለፈ ይገኛል! 🌟


የምርቃት ሥነ-ስርዓቱ በጥሩ ሁኔታ እያለፈ ይገኛል፤ እንዲሁም ተመራቂዎቻችን ይህንን ድንቅ የምርቃት ስነ ስርዓት በቆንጆ ሁኔታ እያሳለፉት ይገኛሉ።

ይህንን የማይረሳ ቀን አብረን እናሳልፍ!

🎓Congratulations 🎓

🌟 Our program is thriving! 🌟

The graduation ceremony is in full swing, and our graduates are cherishing every moment of this remarkable celebration.

Let’s make this day truly unforgettable—together!

📸 #CelebrateSuccess #TransformYourLife

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍14🔥13🎉6❤3🤩1
የስልጠና ተሞክሮ........

ተመራቂዎቻችን ይህንን ስልጠና ወስደው ለዚህ ታላቅ ቀን በቅተዋል። ታዲያ ይህንን ስልጠና ወስደው ምን አገኙ? ምን ቀየሩ? የሚለውን በማካፈል ላይ ይገኛሉ!

ድርጅታችን ይህንን ሁሉ ሰልጣኝ አሰልጥኖ ለዚህ ቀን በማብቃቱ እና ለውጣቸውን በማየቱ ታላቅ ደስታ እና ኩራት ይሰማዋል።

Training Testimony.........

Our trainees embraced this training with dedication and have now reached this incredible milestone. How did they use this opportunity? They turned it into success and remarkable achievements!

We, as an organization, are immensely proud and honored to have guided these talented trainees on their journey, culminating in this unforgettable day.

#CelebrateSuccess #TransformYourLife

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍25🎉7❤4🔥4🤩3