Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የአልፋ ጥቅል ስልጠና
 
📍በደብረ ብርሃን  የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
   - ጌትቫ  ሆቴል
   
📍  በድሬዳዋ  የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-ኢስትስታር  ሆቴል
-ኪሎፖትራ ሆቴል

📍 በሰበታ የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ግራንድ ዲማ ሆቴል

📍በመቀሌ የሃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አመዲና ሆቴል
- እናኑ አማረ ሆቴል
-ኤችዜድ ሆቴል

በሁሉም የክልል ከተሞች ስልጠና የሚሰጠው ከህዳር 20/2017ዓ.ም እስከ ህዳር 22/2017ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍75😢28🎉24❤15🤩15🔥3
Shareholders Name.pdf
1008.4 KB
በትላንትናው ዕለት የሼር ሰርተፍኬት ያለቀላችሁ ባለአክሲዮኖች ዋና ቢሮዋችን በመገኘት መጥታችሁ እንድትወስዱ የስም ዝርዝር ያሳወቅን መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን ትላንት ባሳወቅነው የስም ዝርዝር ላይ ስማችሁ ያልነበረ ባለአክሲዮኖች ከላይ በዘረዘርነው የስም ዝርዝር መሰረት መጥታችሁ እንድትወስዱ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

አድራሻ፡ ቦሌ፤ሽልም ህንፃ፤ 4ተኛ ፎቅ
👍55❤12🤩6😁3
ለውድ የመቐሌ የአልፋ የሀያል ሂደት ጥቅል ተመዝጋቢዎች በሙሉ፦

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስልጠና ጥቅሎችን ገዝተው በተለያየ ምክንያት በአካል ስልጠና ያልወሰዱትን ሰልጣኞች በሙሉ በአጭር ጊዜ አሰልጥኖ ለመጨረስ ባቀደው እቅድ መሰረት በ2016ዓ.ም እና ከዛ ዓመት በፊት የሃያል ሂደት ስልጠና ጥቅል የገዛችሁ እና ስልጠናዉን ያልወሰዳቹ ሰልጣኞች በህዳር 20፤21፤22/2017ዓ.ም በወጣው የስልጠና ፕሮግራም መሰረት አርብ ፣ቅዳሜ እና እሁድ በአመዲና ሆቴል፤ በእናኑ አማረ ሆቴል እና በኤችዜድ ሆቴል አዳራሾች የሃያል ሂደት ስልጠና ስለተዘጋጀ በተጠቀሱት የስልጠና አዳራሾች በመገኘት እንድትሰለጥኑ እያሳሰብን በተዘጋጀው መርሃ ግብር መሰረት የማትሰለጥኑ ሰልጣኞች ስልጠናዎቹን ኦንላይን እንደወሰዳችሁ ታሳቢ በማድረግ በአካል በሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ የማናሳትፍ መሆኑን በትህትና እናሳዉቃለን::

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍36😢3🎉3❤2
ለድርጅታችን ባለአክሲዮኖች በሙሉ፡

ድርጅታችን የሼር ሰርተፍኬትን በተመለከት ባለፉት ቀናት በአካል መጥታችሁ እንድትወስዱ ያሳወቅን መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን በአካል ተገኝታችሁ ላልወሰዳችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ እስከ ቅዳሜ ማለትም 21/03/2017ዓ.ም እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት ድረስ መጥታችሁ እንድትወስዱ በድጋሚ እናሳስባለን።

===አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍34❤8🔥2🎉2
https://youtu.be/zZjAupCcaJo?si=_1tI0PVjL5kkXS43

This is the music that represents our brand, embodying the essence of innovation, inspiration, and the spirit of breakthrough.
👍63🤩24❤22🎉21😱7🔥5
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ማኔጅመንት የ 2017ዓ.ም የመጀመሪያ ኳርተር (3 ወር) አፈጻጸም እየገመገሙ ይገኛል።

ኩባንያው የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ አዘጋጅቶ በዚህ ዓመት ወደ ስራ የገባ መሆኑ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት የዚህ 3 ወር (ኳርተር) አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ያለው በአዲስ የስትራቴጂክ እቅድ መሠረት በመሆኑ ለኩባንያው አንድ የከፍታ መገለጫ ሆኗል።

✨✨✨

Management of Breakthrough Trading S.C is evaluating the performance of the First Quarter (3 months) of 2017 E.C.

The company has developed a five-year strategic plan, which was launched earlier this year.

Accordingly, this 3-month (Quarterly) performance review is being conducted in alignment with the new strategic plan, marking an upward trajectory for the company.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍69❤20🎉9🔥8🤩6
Shareholders.pdf
1.5 MB
ለድርጅታችን ባለአክሲዮኖች በሙሉ:-

ድርጅታችን በመጪው እሁድ ማለትም በህዳር 22/2017ዓም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢሊሊ ሆቴል ጥሪ እንዳደረገ ይታወሳል። በመሆኑም ባለአክሲዮኖች በዚሁ ዕለት ስትገኙ ከላይ ባለው የስም ዝርዝር መሰረት ተራ ቁጥራችሁን አውቃችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፡ ሁሉም ባለአክሲዮኖች ስትመጡ ኦርጅናል መታወቂያ ከኮፒ ጋር እንድትይዙ፤ እንዲሁም ተወካዮች ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ሰነድ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍53❤16🔥2😢1
በትላንትናው ዕለት በድርጅታችን አመራሮች ሲደረግ የነበረው የስትራቴጂክ እቅድ ስብሰባ ተጠናቋል።

በዚህ ስብሰባ ውስጥ የድርጅታችን ታላላቅ አመራሮች ባለፉት 3 ወራት ተካሂዶ የነበረውን የስራ አፈጻጸም ገምግመዋል።

እንዲሁም ዝቅተኛ ለነበሩት የስራ አፈጻጸሞች በቀጣይ ሩብ አመት እንዲስተካከሉ በስትራቴጂክ እቅድ መሰረት ጠንከር ያለ አቅጣጫ ተሰጥቶበት ስብሰባው ተጠናቋል፤ይህ የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ለድርጅታችን ትልቅ የከፍታ መሰረት ሲሆን በቀጣይም የተሻለ ለውጥን ሊያመጡ የሚችሉ እቅዶችን አስቀምጧል።

Yesterday’s strategic planning meeting, held by our organization’s management, has concluded.

During this meeting, the higher management team reviewed the performance of the work completed over the past three months.

The meeting concluded with a strong direction in accordance with the strategic plan to address lower operating performances in the coming quarter. This provides a solid foundation for our organization and sets out plans that can lead to positive changes in the future.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
👍39❤17🤩4🔥2🎉2
ለድርጅታችን አዳዲስ ባለአክሲዮኖች በሙሉ፡

ከላይ ስማችሁ የተዘረዘሩት አዲስ ባለአክሲዮኖች ነገ በኢሊሊ ሆቴል በሚደረገው 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ነገር ግን በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት መስሪያ ቤት ባለአክሲዮንነታችሁ ቀርቦ ስላልጸደቀ እንዲሁም በንግድ ሚኒስቴር ስላልተመዘገበ ድምጽ መስጠት የማትችሉ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍46❤8🤩6
አስደሳች ዜና

ልዩ ዕትም!

ልዩ የጠቅላላ ጉባኤ መጽሄታችን የለውጥ ጉዟችንን፣ የባለአክሲዮኖች አስተዋይነት፣ በትብብር እና በራዕይ ስልቶች የተደረገውን ተግባር እንዲሁም ስኬቶቻችን የሚያሳዩ ቀልብ የሚስቡ መጣጥፎችን፣ መልዕክቶች አስደናቂ ስኬቶችን እና ዘገባዎችን ይዟል። በዚህ የስኬት ጉዞ ላይ ይቀላቀሉን።

Exciting news!

Our latest magazine is hot off the press, capturing the incredible journey of our company over the past year. Stay tuned for inspiring stories and milestones.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🤩50👍44🎉25❤17🔥8
የድርጅታችን 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢሊሊ ሆቴል ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍27🔥17🎉3❤1😱1