የአልፋ ሶከር!
የአልፋ ሶከር የአብሮነት የኳስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በቫንጋርድ እና በብሬክስሩ ሰራተኞች ሶስተኛ ጨዋታ ተካሂዷል። በዚህ የአብሮነት ኳስ ጨዋታ የብሬክስሩ ሰራተኞች 2 ለ 1 አሸንፈዋል።
⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️
Alpha Soccer!
The Alpha Soccer Solidarity Game continued today with an exciting Third match between the Vanguard and the Breakthrough Staffs. In this game of unity, the Breakthrough Staffs secured a decisive 2–1 victory.
⚽️ Alpha Soccer—Building Solidarity! ⚽️
#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether #staffandIBOFootball #5thyearanniversary #5thyeartogetherness
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

👍56🎉16❤13😱4🤩4😁1
ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል!
5 አመት በከፍታ ለዚህ የበቃው ድርጅታችን ታላቅ ክብረ በዓሉን ሊያከብር እነሆ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ይህ 5 አመት ከፍታ የመጣው በእናንተ ነውና ይቺን ልዩ ቀን በአብሮነት፣በደስታ፣ በመተሳሰብ፣ በከፍታ አብረን እናክብር እያለ ድርጅታችን የመግቢያ ትኬቱን በቅርቡ ለሽያጭ ማቅረብ እንደሚጀምር ስንነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
አንድ ላይ በመሆን ይህንን የማይረሳ ቀን በአብሮነት እናሳልፈው!
Only few Days Left!
We are thrilled to announce that our Company is just days away from its 5th-year anniversary Celebration! This milestone is a testament to solidarity, joy, empathy, and growth—all made possible by your unwavering support.
With great excitement, we are pleased to inform you that tickets for this special event will soon be available for purchase.
Join us as we come together to celebrate and make this day truly unforgettable!
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

👍87❤34🎉19🤩12🔥5😁4😢3
እንኳን ደስ አላችሁ!
ድርጅታችን በጥር 8/2017ዓ.ም 5ተኛ አመት ክብረ በዓሉን እንደሚይከብር ይታወቃል።
ታዲያ ይህ ክብረ በዓል ማለት የእናንተ የድካም እና የልፋት ውጤት በመሆኑ ድርጅታችን በታላቅ እድገት እና አብሮነት ለዚህ ቀን በቅቷል።
ይህንን ቀን ድርጅታችን በትልቁ በአብሮነት ለማክበር የመግቢያ ትኬት ሽያጭ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከነገ ጀምሮ መጀመሩን በትላቅ ደስታ እያበሰርን በአቅራቢያችሁ በሚገኘው ቅርንጫፍ ቢሯችን በመሄድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በፍጥነት ይህንን መግቢያ በመግዛት የዚህ ታላቅ ቀን ታሪካዊ አባል ይሁኑ!
ማሳሰቢያ፡ የመግቢያ ትኬት ዋጋ Normal 2500 እና VIP 6000 ሲሆን ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ወይም በዳሽን ባንክ አካውንት 0426242357011 (Breakthrough Trading s.c) ብቻ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
ድርጅታችን በጥር 8/2017ዓ.ም 5ተኛ አመት ክብረ በዓሉን እንደሚይከብር ይታወቃል።
ታዲያ ይህ ክብረ በዓል ማለት የእናንተ የድካም እና የልፋት ውጤት በመሆኑ ድርጅታችን በታላቅ እድገት እና አብሮነት ለዚህ ቀን በቅቷል።
ይህንን ቀን ድርጅታችን በትልቁ በአብሮነት ለማክበር የመግቢያ ትኬት ሽያጭ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከነገ ጀምሮ መጀመሩን በትላቅ ደስታ እያበሰርን በአቅራቢያችሁ በሚገኘው ቅርንጫፍ ቢሯችን በመሄድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በፍጥነት ይህንን መግቢያ በመግዛት የዚህ ታላቅ ቀን ታሪካዊ አባል ይሁኑ!
ማሳሰቢያ፡ የመግቢያ ትኬት ዋጋ Normal 2500 እና VIP 6000 ሲሆን ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ወይም በዳሽን ባንክ አካውንት 0426242357011 (Breakthrough Trading s.c) ብቻ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍40🎉35❤23🔥11🤩11😁6😢1
“Most people feel best about their work the week before their vacation, but it’s not because of the vacation itself. What do you do the last week before you leave on a big trip? You clean up, close up, clarify, and renegotiate all your agreements with yourself and others. I just suggest that you do this weekly instead of yearly.”
-- David Allen--
From the book Getting Things Done
****
"አብዛኞቹ ሰዎች ከዕረፍት ጊዜያቸው አንድ ሳምንት በፊት ስለ ሥራቸው ጥሩ ስሜት ይሰማቸዋል፤ ነገር ግን በእረፍቱ ምክንያት አይደለም ጥሩ ስሜት የሚሰማቸው። ሰፊ የእረፍት ጉዞ ከመሄድዎ በፊት ያለው ሳምንት ላይ ምን ታደርጋለህ? ሁሉንም ስምምነቶችዎን ከራስዎ እና ከሌሎች ጋር ያጸዳሉ፣ ይዘጋሉ፣ ያብራራሉ እና እንደገና ይደራደራሉ። ስለዚህ ይህንን በየዓመቱ ሳይሆን በየሳምንቱ እንዲያደርጉ እመክራለሁ።"
--ዴቪድ ኤልን--
"Getting Things Done"

👍62❤16🎉14🤩8
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል ለመታደም የ VIP ትኬት መግዛት የሚሰጠውን ልዩ ጥቅም ያውቃሉ?
ከላይ የጠቀስናቸው VIP ትኬት ስንገዛ የምናገኛቸው ጥቅሞች በጥቂቱ ሲሆኑ ይህንን ትኬት በመግዛት ቀንዎን በምቾት ያሳልፉ!
Sagantaa Hundeeffama Waggaa 5ffaa Dhaabbata Waldaa Aksiyoona Bireeksiruu irratti Bu'aa Addaa Tikkeettii VIP bitachuudhaan argamu ni Beektuu Laata?
Kan Armaan olitti caqafaman Tikkeettii VIP bitachuun Bu'aalee Argaman keessaa Muraasa yoo Ta'an,Isinis Tikkeettii VIP Isiniif qopha'e bitachuun Guyyaa keessan Bareechuun Dabarsaa.
ናይ ብሬክስሩ ትሬዲንግ ኣክስዮን ማሕበር መበል5ይ ዓመት ኽብረበዓል:ጽምብል: ንኽዕደሙ ናይ VIP.ትኬት ካርነ ምግዛእ ዝህቦም ፍሉይ ጥቕሚ ፍሉይ ምዃኑ ይፈልጡዶ?
ኣብ ላዕሊዝጠቐስናዮም: ናይ VIPትኬት እንትንገዝእ:እንረኽቦም ብውሑዱ ምግዛእና:እዚቲኬት "መዓልትና ብማቻ:ደስብዝብል የሕልፍዎ!
Do you know what the unique benefits of buying a VIP ticket to attend the 5th anniversary of Breakthrough Trading SC are?
While the benefits mentioned above are just a glimpse of what you’ll enjoy, make your day extraordinary by securing your VIP ticket now!
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess

❤54👍24🤩22😱6😁5🎉5🔥3😢1
ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል!
የ5ተኛ አመት ክብረ በዓል የመግቢያ ትኬት ሽያጭ በአዲስ አበባ በሚገኙት በሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮዋችን ዛሬ ታህሳስ 14/2017ዓ.ም ተጀምሯል። በአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮዋችን ረቡዕ ማለትም ታህሳስ 16/2017ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፡ የመግቢያ ትኬት ዋጋ Normal 2500 እና VIP 6000 ሲሆን ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ወይም በዳሽን ባንክ አካውንት 0426242357011 (Breakthrough Trading s.c) ብቻ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
Ticket Sales Have Started!
We are excited to announce the start of the 5th Anniversary Program entrance ticket sales have started at all our branch offices that are located in Addis Ababa. Tickets will also be available at our Adama branch on Wednesday, December 25, 2024.
Note : For those purchasing tickets via bank transfer, please use only the following accounts:
Account Number: 1000314888417
Bank: Commercial Bank of Ethiopia
Account Name: Breakthrough Trading S.C.
Or
Account Number: 0426242357011
Bank: Dashen bank
Account Name: Breakthrough Trading s. c
Hurry and secure your spot today!

👍33❤9🤩4🔥3🎉3😢1
ለ ኤን ቲ ቢ እና ከዛ በላይ እንዲሁም የቢሮ ባለቤቶች ለሆኑ የገጽታ ገንቢዎች ብቻ የተዘጋጀ ስልጠና!
ሃሙስ፤ ታህሳስ 17/2017ዓ.ም ከቀኑ 8 :00ሰዓት እስከ 10:00ሰዓት በሂፕኖቴራፒስት እና ከፍተኛ አሰልጣኝ በሆኑት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጠውን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና እንዲሁም በታላላቅ መሪ የገጽታ ገንቢዎች እና አሰልጣኞች የሚደረግ ተሞክሮዋቸውን የማካፈል ፕሮግራም ላይ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል።
Training Designed Exclusively for NTB and Above, as well as Office Owner IBOs!
Join us on Thursday, December 26, 2024, from 8:00 LT to 10:00 LT for a one-of-a-kind training session led by Hypnotherapist and Senior Trainer Mr. Netsanet Zenebe. This program also includes an inspiring impartation by our Leader IBOs and Trainers.
Don’t miss this unique opportunity!
5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!"
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
ሃሙስ፤ ታህሳስ 17/2017ዓ.ም ከቀኑ 8 :00ሰዓት እስከ 10:00ሰዓት በሂፕኖቴራፒስት እና ከፍተኛ አሰልጣኝ በሆኑት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጠውን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና እንዲሁም በታላላቅ መሪ የገጽታ ገንቢዎች እና አሰልጣኞች የሚደረግ ተሞክሮዋቸውን የማካፈል ፕሮግራም ላይ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል።
Training Designed Exclusively for NTB and Above, as well as Office Owner IBOs!
Join us on Thursday, December 26, 2024, from 8:00 LT to 10:00 LT for a one-of-a-kind training session led by Hypnotherapist and Senior Trainer Mr. Netsanet Zenebe. This program also includes an inspiring impartation by our Leader IBOs and Trainers.
Don’t miss this unique opportunity!
5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!"
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
👍66❤30🤩24🎉16
ድርጅታችን በመጪው ወር ለሚያደርገው 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓል ትኬት ሽያጭ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን እንደተጀመረ ይታወቃል።
ሆኖም አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎች ከተጠቀሰው አካውንት ውጪ ገቢ እያደረጋችሁ በመሆኑ እና ይህም ደግሞ ለድርጅታችን አሰራር አስቸጋሪ ስለሆነ ከላይ በተጠቀሰው አካውንት ብቻ ማለትም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) እንዲሁም በዳሽን ባንክ አካውንት 0426242357011 (Breakthrough Trading s.c) ብቻ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
Gatiin Tikkeettii seensaa Normaaliin Qarshii 2500 fi VIP Qarshii 6000. Warri tikkeettii dabarsuun (transfer) bitattaniif IBO n keenya akkaawuntii Baankii Daldala Itiyoophiyaa 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) fi Baankii Daashan akkaawuntii 0426242357011(Breakthrough Trading sc) qofa akka ta’e ibsuu barbaanna.

👍44🎉6❤4🔥4🤩4
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከታህሳስ-ጥር/2017ዓ.ም ቦሌ በሚገኘው ቅርንጫፋችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍47🤩18❤4😁2
ድርጅታችን 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓሉን በመጪው ወር እንደሚያካሂድ ይታወቃል።
ታዲያ ይህንን በዓል ልዩ የሚያደርገው በዓሉን በበጎነት፣ በአብሮነት፣ በመተሳሰብ እንዲሁም በመደጋገፍ ለማክበር ዝግጅቱን እነሆ ጀምሯል!
ከነዚህ በጎ ስራዎች ውስጥ አንዱ ደም መለገስ ሲሆን ይህ ደም ልገሳ ተስፋ የሚያለመልም እንዲሁም ህይወትን የሚያድን በመሆኑ ድርጅታችን በሰኞ ዕለት ማለትም በ 21/2017ዓም ላይ በመስቀል አደባባይ ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው የደም ባንክ ውስጥ በመገኘት ደም የመለገስ ስነ-ስርዓት ስለሚያካሄድ የኛ ደም ለሌላው ዋጋ አለውና ኑ በበጎ ፍቃደኝነት ደም በመለገስ ህይወትን እንታደግ!
"ደም በመለገስ ዛሬን ለወገናችን!"

👍72❤23🤩8🔥3😱2😢2