Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በባህርዳር፣በባሌሮቤ፣በአሰላ እንዲሁም በአክሱም ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

ይህ ስልጠና ለሰልጣኞቻችን የግል እድገት እና የስብዕና ግንባታ እንዲሁም ለወደፊት ህይወታቸው የተሻለ ለውጥ ሊያመጣ የሚያስችል ነው። ከሰልጣኞቻችን የተገኘው አዎንታዊ ግብረ መልስም የስልጠናው ውጤታማነትን የሚያሳይ ነው።

******

The training in Bahir Dar, Bale Robe, Asella, and Axum has been successfully completed.

This training provided our trainees with personal development, personality building, and an opportunity for a better future. The positive feedback from our trainees is also a testament to the effectiveness of the training.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤80👍51🎉14🔥10🤩5😁2😱2😢2
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በዛሬው ዕለት በቀን 28/05/2017ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ "የግል ዘርፍ ሚና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም ግንባታ " በሚል ርዕስ በሚደረግ ውይይት ላይ የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

ይህ ውይይት በሀገር ሠላም ላይ ከፍተኛ አስተዋጾ ማበርከት እንዲችል ዘላቂና ወጥ መድረክ መፍጠርን ግብ ያደረገ ነው።

*****

Our company, Breakthrough Trading S.C, is participating in a discussion titled "The Role of the Private Sector for Sustainable Peace Building in Ethiopia" today, February 5, 2025, at the Adwa Victory Memorial.

This discussion aims to establish a sustainable and consistent platform that can make a significant contribution to the country's peace.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤54👍43🎉13🤩9🔥8😁3😱1
ውይይቱ እንደቀጠለ ነው!

ድርጅታችን በዛሬው ዕለት እየተሳተፈ ባለው ''የግል ዘርፍ ሚና በኢትዮጲያ ዘላቂ ሠላም ግንባታ" በሚል ርዕስ የሚደረገው ውይይት አሁንም እንደቀጠለ ነው።

በዚህ ውይይት ላይ በንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ጸሃፊ እንዲሁም የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል የሆኑት ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) በዚህ የውይይት ርዕስ ላይ ጥናታዊ ጽሁፍ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።

*****

The Discussion continues!

The discussion titled 'The Role of the Private Sector in Sustainable peace Building in Ethiopia' is still ongoing, which our organization is participating in today.

During this discussion, Dr. Kenenisa Lemi (PhD, Associate Professor), Secretary General of the Chamber of Commerce and Sectoral Associations, as well as a member of Board of Directors of Breakthrough Trading S.C., presented a research on this topic.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍49🎉22❤19🔥3🤩3
ነገ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ በዩቲዮብ ቻናላችን ይጠብቁን!

Stay tuned to our YouTube channel Tomorrow at 12:00(LT)!


= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🤩66👍41❤34🔥8🎉5😱1
ውይይቱ ተጠናቋል!

በዛሬው ዕለት በአደዋ ድል መታሰቢያ ''የግል ዘርፍ ሚና በኢትዮጲያ ዘላቂ ሠላም ግንባታ" በሚል ርዕስ ሲደረግ የነበረው ውይይት ተጠናቋል።

ውይይቱ በቀጣይም በዋናነት የንግዱ ማህበረሰብ በአገር ሰላም ላይ አስተዋጾ ማበርከት እንዲችል ያደርገዋል።

*****

The discussion has concluded!

Today's discussion at Adwa Victory Memorial on "The Role of the Private Sector for Sustainable Peace Building in Ethiopia" has ended.

The conference will primarily focus on the business community's contribution to the country's peace.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍87❤18🎉10🤩9