Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ይህ በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጅ የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ነው።

ይህ መተግበሪያ ለደንበኞቻችን ለሰልጣኞቻችን እንዲሁም ለ IBOs ጥያቄዎቻቸውን የሚጠይቁበት ምዝገባ የሚያደርጉበት  በተጨማሪም የተለያዩ ጥያቄዎች ሲኖራቸው ወደ ድርጅታችን ልከው መልስ የሚያገኙበት ነው።
መተግበሪያውን ለማውረድ ወደ ድርጅታችን ድህረገፅ በመሄድ ከምናገኛቸው ዝርዝርዎቹ ውስጥ CFS የሚለውን መተግበሪያ እናወርዳለን። CFS መተግበሪያ ድርጅታችን ከደንበኞቻችን ጋር እንዲገናኙ እና የአገልግሎት ጥራትን ያለማቋረጥ እንዲያሳድጉ ያግዛል።

👉መተግበሪያው ላይ እገዛ ሲፈለጉ @BTSC_CFS ጥያቄዎትን ይላኩልን::

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍50❤13🤩8😱1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጉጉት የሚጠበቀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ አንድ ቀን ቀረው ትኬትዎን ይዘዋል ??💥💥
🎉43❤21👍17😢7🔥4😁4🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመጪው ቅዳሜ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ ሱራፌል ጋሻው ከአሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Surafel Gashaw will be one of the trainers at next Saturday's IBOs Day?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍61❤19😱7🤩7🎉3🔥2😢2
ለውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፡

ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እና ከተጠቀሱት ባንኮች ውጪ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችንን እና ከምትገዙት ጥቅል ገንዘብ በላይ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እንደማያስተናግድ በተጨማሪም በተራ ቁጥር 4️⃣፣5️⃣እና 6️⃣ ላይ ያሉትን በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍49❤11🤩3🔥1😢1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመጪው ቅዳሜ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት ከአሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Sisay Mihret will be one of the trainers at next Saturday's IBOs Day?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍34❤15🤩10🎉7
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር  ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የውሃ መጠጫ ኮዳዎች እና የመመገቢያ ሰሀን ድጋፍ አደረገ።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ስር ለሚገኙ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የውሃ መጠጫ ኮዳዎች እና የመመገቢያ ሰሀን ድጋፍ አድርጓል፡፡

አክሲዮን ማህበሩ ድጋፉን ያደረገው ከልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ምክር ቤት ጋር በመተባበር በትምህርት ለትውልድ ተግባር የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራምን ለመደገፍ ነው፡፡

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የሰው ሃብት ዋና ዳይሬክተር አቶ በቀለ ግርማ በርክክቡ ወቅት ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከሚሰጣቸው የግል ስብዕና ዕድገት ስልጠናዎች በተጨማሪ በሰብዓዊ ድጋፍ ላይም ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ መሆኑን በመገለጽ ድጋፉ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ተናግረዋል፡፡

ድጋፉ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አምስተኛ ዓመት ክበረ በዓል ላይ ቃል ተገብቶ የነበረ መሆኑንም ነው አቶ በቀለ  በርክክቡ ወቅት  ያስታወሱት ፡፡

የወረዳው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አንተነህ ግርማዬ በበኩላቸው ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ደጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍83❤34🎉19🤩7🔥5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በነገው ዕለት ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ ዘላለም ፍሠሃ ከአሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Zelalem Fisseha will be one of the trainers for tomorrow's IBOs Day?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤50👍18🤩5🎉4😱1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጅማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

Stay tuned for IBOs Day in Jimma in the near future!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🔥30👍13🎉11❤9😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በነገው ዕለት ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ በረከት ካሳዬ ከአሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Bereket Kassaye will be one of the trainers for tomorrow's IBOs Day?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍52🤩19❤10😱5
✨ሊጀመር ነው! ሊጀመር ነው! ሊጀመር ነው!✨

በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና በዛሬው ዕለት በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊጀመር ነው፡፡

ከደቂቃዎች በኋላ በአቤል ሲኒማ የሚካሄደው ይህ ክብረ በዓል ታላላቅ አሰልጣኞች ይገኙበታል፡፡

✨It's about to start! It's about to start! It's about to start!✨

The much-awaited IBOs Day is about to begin today.

This celebration, which will take place at Abel Cinema in just a few minutes, will feature great trainers.

❤24👍16🔥9🎉7