በውቢቷ አዳማ በድምቀት ሲካሄድ የነበረው የ IBB TOUR (የIBB አሳኪዎች ጉዞ) ተጠናቀቀ::
በመጨረሻም ሰልጣኞች ከስልጠና መርኃግብር ያገኟቸውን መልካም ተሞክሮዎችና ልምዶች አካፍለው የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ በሆኑት በወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ ተደርጓል።
ወ/ሮ መሰረትም በንግግራቸው ገጽታ ገንቢዎቻችን በዲሲፒሊን እንዲሁም ስንምግባርን መርህ አድርገው በመስራት እንዲሁም ዛሬ ተሞክሯቸውን ያጋሩትንና ስልጠና የሰጡት IBBዎቻችንን ከእነርሱ ፅናታቸውን እንዲሁም ልምዶቻቸውንና ተሞክሯቸውን በመውሰድ ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲደርሱና እንዲያድጉ አሳስበው እርስ በእርስ በመደጋገፍ እንዲሰሩ ተናግረዋል:: አያይዘውም ድርጅታችን በቅርቡ ለደንበኞች ያስተዋወቀው እና ስራ የጀመረው GCab የተሰኘውን ፕሮዳክት አስተዋውቀው ገፅታ ገንቢዎቻችን ይህን ፕሮዳክት እንዲጠቀሙና ለሌሎችም እንዲያስተዋውቁ አሳስበው ስለ ጂካብ ዝርዝር መረጃዎችን ለገፅታ ገንቢዎቻችን አቅርበዋል።
በመጨረሻም የኬክ ቆረሳ መርሐግብር በአዲስ የIBB Rank አሳኪዎች በድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኦፊስር ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ እና በድርጅታች የማኔጅመንት አባላት ተከናውኖ ፕሮግራሙ ተጠናቅቋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤81🎉14🤩13👍4🔥1
Happy Monday!
This isn’t just another day , it’s a fresh start. A blank page. A chance to rewrite the story you tell yourself.
No matter what last week looked like, today is yours to own.
Move with intention, lead with purpose, and let momentum build from your very first step.
"The Gifts of Imperfection" by Brené Brown.

❤107🎉28🤩15👍13🔥5😁5
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በሽሬ ፣ በቢሾፍቱ ፣ በሞጆ ፣ በፊቼ እና በጅግጅጋ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in shire, Bishoftu, Mojo, Fiche and Jigjiga cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤63👍15🎉12🔥6🤩5