Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የአእምሮ ማነጽ ሰልጣኞች ቃል ገብተዋል!

ዛሬ ተመራቂዎቻችን ለለውጥ የሚነሱበት ቀን ነው። የአእምሮ ማነጽ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁት ሰልጣኞች፣ በአሰልጣኝ አቶ በረከት ካሳዬ አማካኝነት፣ አእምሯቸውን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ለመቅረጽ እና ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ቃል ገብተዋል።

ይህ ቀን ለብሩህ የወደፊት ህይወታቸው ትልቅ ምዕራፍ ነው።

Mind Programming Trainees’ Promise!

Today marks a day for our graduates to stand up for change. The trainees who have completed their Mind Programming training have made their promise, through the inspiration and guidance of Mr. Bereket Kassaye, to develop their minds through scientific methods and create lasting change.

This day represents a significant milestone for their promising future.


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤31🎉11👍7🤩2🔥1
የመሪነት እና ቡድን ግንባታ ሰልጣኞች ቃል ገብተዋል!

በዛሬው ዕለት የተመረቁት የመሪነት እና ቡድን ግንባታ ሰልጣኞች፣ ሌሎች ለመደገፍ፣ የመሪነት ክህሎታቸውን ለማዳበር እንዲሁም እውቀታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በአሰልጣኝ ወ/ሮ ቤተልሄም ልክነሽ አማካኝነት ቃል ገብተዋል።

ተመራቂዎቹ ከዚህ ስልጠና ብዙ እንዳገኙም አካፍለዋል።

Graduates of today’s Leadership and Team Building trainers have promised…

Under the guidance of Trainer Ms. Betelhem Liknesh, the graduates of the Leadership and Team Building program have promised to apply their skills to assist others, strengthen their leadership abilities, and continue expanding their knowledge.

They expressed that they gained valuable insights from this training.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤34👍11🎉11🤩3🔥2
የምረቃ ሥነ-ሥርዓታችን በድምቀት ተጠናቋል!

የምረቃ ሥነ-ሥርዓታችን የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን የኔትወርክ ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ሄኖክ ወጋየሁ ተደርጓል።


አቶ ሄኖክ ተመራቂዎቻችንን እንኳን ደስ ያላችሁ ካሉ በኋላ፣ ይህ ስልጠና በሕይወታችሁ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣና ክህሎቶቻችሁን እንደሚያዳብር ገልጸው፣ ከስልጠናው ብዙ እንደሚያተርፉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። በመጨረሻም ድርጅታችን ባዘጋጀው በዚህ ልዩ ስልጠና መሠረት፣ በሥነ ምግባር የታነጸ ሥራ በመሥራት የስልጠናው ውጤት በመሆን ሌሎችንም በመደገፍ ትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ መልእክት በማስተላለፍ ንግግራቸውን አጠናቀዋል።

Our graduation ceremony concluded with great pride!

The closing speech was presented by Mr. Henok Wegayehu, the Network Director of our company.

After congratulating the graduates, Mr. Henok expressed his belief that this training will have a significant impact on their lives and enhance their skills, stating that they will greatly benefit from it.

He concluded by sharing an important message from this unique training organized by our company, emphasizing that they can achieve even greater success by helping others through ethical actions.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤64👍24🔥11🎉3😱2