Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በዛሬው ዕለት ሰኔ 19 /2017ዓ.ም:- የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዋና የስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ፣ የድርጅቱ አመራሮች ፣ እንዲሁም ከፍተኛ አሰልጣኞች ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን ጎበኙ።

ይህ የሴቶችን እኩልነትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና ያለው ማዕከል፤ በችግር ላይ ለሚገኙ ሴቶች የህይወት ምዕራፋቸውን በአዲስ መልክ የሚጀምሩበት ማዕከል እንደመሆኑ ፤ የድርጅታችንም ራዕይ፤ ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር በመሆኑ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል የበኩሉን አስተዋጽኦ ያደርጋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤54👍11🔥8🎉5🤩4