እንኳን ደስ አላችሁ!
ለአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና ለታዳጊዎች ምዝገባ!
ከ11 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ለታዳጊዎች የተዘጋጀውን የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና አስመልክቶ አስደሳች መረጃ ይዘን ቀርበናል!
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ: የፍቅር አስኳላ ካምፓስ ነው።
አድራሻ: 📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
ስልጠናው ትኩረት የሚያደርግባቸው ዋና ዋና ነጥቦች:
በራስ ችሎታ ስኬታማ ስለመሆን: ታዳጊዎች የራሳቸውን አቅም አውቀው ለስኬት እንዲጠቀሙበት ማስተማር።
ሆን ተብሎ ስለሚደረግ ለውጥ: አዎንታዊ ለውጦችን በዕቅድና በቁርጠኝነት ስለማምጣት።
ኃላፊነትን መውሰድ: ለግልም ሆነ ለማህበራዊ ህይወት ኃላፊነትን ስለመውሰድ አስፈላጊነት።
ክህሎትን ማዳበር እና የስኬት ተግባራት: የተለያዩ ክህሎቶችን ማዳበር እና ለስኬት የሚያበቁ ተግባራትን መለማመድ።
የስልጠናው ጊዜ: ከሐምሌ 07 እስከ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።
ውድ የገጽታ ገንቢዎች እና ወላጆች፣ ለታዳጊዎች የዚህን ታላቅ የስኬት ጉዞ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከወዲሁ እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን።
ይህ ስልጠና ለልጆቻችሁ የተሻለ ነገን ለመፍጠር ትልቅ አስተዋፅዖ ይኖረዋል።
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ልጅዎን ፈጥነው ያስመዝግቡ! ስልጠናውን ለመመዝገብ ከዚህ በታች ባሉት ስልኮች አልያም በ @Alpha_Bole በኩል መመዝገብ ይችላሉ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤51👍16🔥2😢2
የተከበራችሁ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ደንበኞች እና የገፅታ ገንቢዎች፣
እንደሚታወቀው ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ አገልግሎቶቹን በተደራሽነት
ለማስፋት ባለው ቁርጠኝነት ቅርንጫፍ ቢሮዎችን በተለያዩ ክልሎች መክፈቱ ይታወቃል።
ይህንንም ተከትሎ በአዲስ አበባ በኤጂ ግሬስ እና በሰንጋተራ የሚያገኟቸውን ማንኛውንም አገልግሎቶች ከነገ ሀምሌ 05/2017ዓ.ም እስከ ሀምሌ 06/2017ዓ.ም ድረስ ዝግ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ስለሆነም በክልል በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን ማለትም በባህር ዳር እና በመቀሌ በአካል እንዲሁም በቴሌግራም አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
የቅርንጫፎቻችን የቴሌግራም አካውንቶች:-
• ባህር ዳር: @BDcustomerservices
• መቀሌ: @BTSC_mekelle
እነዚህን አካውንቶች በመጠቀም በቀላሉ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እያሳወቅን፤ ሀዋሳ እና አካባቢዋ ላይ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎቻችን በሃዋሳ ቢሮዋችን በኩል አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

❤99👍33🎉14🤩8😢7😱6
👥New NTB
Dear Samuel Mulugeta , Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

🎉174❤80🤩41👍30🔥21
የጂካብ ፅንሰ ሀሳብ የስልጠና ቦታ ማስተካከያ
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ጂካብ የተሰኘውን የትራንስፖርት አገልግሎት ምርቱን በይፋ አስጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል። ይህ አገልግሎት ለገጽታ ገንቢዎች በርካታ ጥቅሞችን ይዞ የመጣ በመሆኑ፣ ሁሉም ገጽታ ገንቢ ስለ ጂካብ ሰፊ መረጃና ማብራሪያ እንዲያገኙ የሚያስችል ልዩ ስልጠና አዘጋጅተናል።
ታዲያ ይሄ ልዩ ስልጠና በየሳምንቱ ሐሙስ ጠዋት ከ3፡00-5:00 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል። የመጀመሪያው ስልጠና ሐሙስ፣ ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ፤ በአቤል ሲኒማ ተዘጋጅቷል።
በሌሎች ክልል ከተሞች ለሚገኙ ገጽታ ገንቢዎች ስልጠናውን በቪዲዮ እንዲያገኙ ምቹ ሁኔታዎችን የምናመቻች መሆኑን ከወዲሁ ልናሳስብ እንወዳለን።
ይህንን ጠቃሚ ስልጠና በመውሰድ የጂካብን ሙሉ አቅም እንዲረዱ እና ስራዎን በላቀ ደረጃ እንዲያከናውኑ በክብር እንጋብዛለን!
ከስልጠናዉም በተጨማሪ ሌሎች የግንዛቤ ማስጨበጫ አጀንዳዎችም ስለሚኖሩ በእለቱ እንዲገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን።
GCab Concept Training Venue Adjustment
Breakthrough Trading S.C. has officially launched its transport service product called GCab, and it's now fully operational. As this service brings numerous benefits to all IBOs, we have organized a special training to provide comprehensive information and explanations about GCab to all of you.
This exclusive training will be held every Thursday morning from 3:00 (LT) - 5:00 (LT). The first training session is scheduled for Thursday, July 17, 2025, at Abel Cinema.
For IBOs located in other regional cities, we would like to inform you in advance that we are arranging convenient ways for you to access the training via video.
We cordially invite you to take part in this valuable training to fully understand the potential of GCab and elevate your work to the next level!
In addition to the training, there will be other awareness-raising agendas, so we urge you to attend on the day.

❤40👍5😁5🤩5😱3🎉3
እንኳን ደስ አላችሁ!
አሁንም ለብዙሀን መድረስ እንዲቻል የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና ታዳጊ ወጣቶች ምዝገባ ተራዘመ!
ከ11 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች የተዘጋጀውን የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና አስመልክቶ አስደሳች መረጃ ይዘን ቀርበናል!
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ: የፍቅር አስኳላ ካምፓስ ውስጥ ነው።
አድራሻ: 📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
ስልጠናው ትኩረት የሚያደርግባቸው ዋና ዋና ነጥቦች:
በራስ ችሎታ ስኬታማ ስለመሆን: ታዳጊዎች የራሳቸውን አቅም አውቀው ለስኬት እንዲጠቀሙበት ማስተማር።
ሆን ተብሎ ስለሚደረግ ለውጥ: አዎንታዊ ለውጦችን በዕቅድና በቁርጠኝነት ስለማምጣት።
ኃላፊነትን መውሰድ: ለግልም ሆነ ለማህበራዊ ህይወት ኃላፊነትን ስለመውሰድ አስፈላጊነት።
ክህሎትን ማዳበር እና የስኬት ተግባራት: የተለያዩ ክህሎቶችን ማዳበር እና ለስኬት የሚያበቁ ተግባራትን መለማመድ።
የስልጠናው ጊዜ: ከሐምሌ 14 እስከ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።
ውድ የገጽታ ገንቢዎች እና ወላጆች፣ ታዳጊ ወጣቶችዎ የዚህን ታላቅ የስኬት ጉዞ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከወዲሁ እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን።

❤71👍8🎉5🤩4🔥3😁2😢2
የEBS መዝናኛ ፕሮግራም ከፍተኛ አቅራቢ የሆኑት አቶ ዘወትር ደሳለኝ፣ በድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ላይ የመመረቂያ ጽሁፍ በመስራት፣ በሕዝብ ግንኙነት (Public Relations) ሁለተኛ ዲግሪያቸውን (ማስተርስ) በከፍተኛ ውጤት ማጠናቀቃቸውን ስናበስር እጅግ ደስ ብሎናል!
ይህ ታላቅ ምዕራፍ፣ ለድርጅታችን ትልቅ ኩራት ብቻ ሳይሆን፣ ለቀጣይ ሥራዎቻችንም ወሳኝ ግብዓት ነው። አቶ ዘወትር ላስመዘገቡት የላቀ ውጤት፣ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ስጦታ አበርክቶላቸዋል።
በድጋሚ እንኳን ደስ ያልዎት አቶ ዘወትር ደሳለኝ! ለቀጣይ የሥራና የትምህርት ጉዞዎ ስኬትን እንመኛለን!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
ይህ ታላቅ ምዕራፍ፣ ለድርጅታችን ትልቅ ኩራት ብቻ ሳይሆን፣ ለቀጣይ ሥራዎቻችንም ወሳኝ ግብዓት ነው። አቶ ዘወትር ላስመዘገቡት የላቀ ውጤት፣ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ስጦታ አበርክቶላቸዋል።
በድጋሚ እንኳን ደስ ያልዎት አቶ ዘወትር ደሳለኝ! ለቀጣይ የሥራና የትምህርት ጉዞዎ ስኬትን እንመኛለን!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤173🎉54👍37🔥24🤩13😁12😱4
የአልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በሃዋሳ የኃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-የኃያል ሂደት - ሳውዝ ስታር ሆቴል
- የልምድ ግንባታ - በሃዋሳ ኤጀንት ቢሮ
📍 በደሴ የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሉሲ ሆቴል
ስልጠናው የሚሰጠው ከሃምሌ 11-13/2017 ዓ.ም (July 18-20/2025) ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።

❤60👍50🤩13🎉9😁4🔥2😱1
ከዚህ ቀደም ባሳወቅነው መሰረት፣ ለ11-14 ዓመት ለታዳጊዎች የተዘጋጀው የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና ምዝገባ ተራዝሟል!
ከ11 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ታዳጊዎች የተዘጋጀውን የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና አስመልክቶ አስደሳች መረጃ ይዘን ቀርበናል!
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ: የፍቅር አስኳላ ካምፓስ ውስጥ ነው።
አድራሻ: 📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
ስልጠናው ትኩረት የሚያደርግባቸው ዋና ዋና ነጥቦች:
በራስ ችሎታ ስኬታማ ስለመሆን: ታዳጊዎች የራሳቸውን አቅም አውቀው ለስኬት እንዲጠቀሙበት ማስተማር።
ሆን ተብሎ ስለሚደረግ ለውጥ: አዎንታዊ ለውጦችን በዕቅድና በቁርጠኝነት ስለማምጣት።
ኃላፊነትን መውሰድ: ለግልም ሆነ ለማህበራዊ ህይወት ኃላፊነትን ስለመውሰድ አስፈላጊነት።
ክህሎትን ማዳበር እና የስኬት ተግባራት: የተለያዩ ክህሎቶችን ማዳበር እና ለስኬት የሚያበቁ ተግባራትን መለማመድ።
የስልጠናው ጊዜ: ከሐምሌ 14 እስከ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።
ውድ የገጽታ ገንቢዎች እና ወላጆች፣ ታዳጊዎች የዚህን ታላቅ የስኬት ጉዞ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከወዲሁ እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን።
ይህ ስልጠና ለልጆቻችሁ የተሻለ ነገን ለመፍጠር ትልቅ አስተዋፅዖ ይኖረዋል።
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ልጅዎን ፈጥነው ያስመዝግቡ! ስልጠናውን ለመመዝገብ ከዚህ በታች ባሉት ስልኮች አልያም በ @Alpha_Bole በኩል መመዝገብ ይችላሉ።
እንዳያመልጥዎ!

❤54👍17😁5🎉3🤩1
በአቤል ሲኒማ የተካሄደው ልዩ የጂካብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና!
ዛሬ ድርጅታችን በአቤል ሲኒማ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ልዩ የጂካብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።
ስልጠናውም በድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ የተሰጠ ሲሆን፣ ገጽታ ገንቢዎቻችን ስለ ጂካብ የተሟላ ግንዛቤ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ሁሉም ተሳታፊዎችም ስለ ጂካብ ኦፕሬሽን እንዲሁም ተጠቃሚነታቸውን የሚያብራራ ሰፋ ያለ መረጃ እና ማብራሪያ አግኝተዋል።
በዛሬው ዕለት የተሰጠው ስልጠና ለገጽታ ገንቢዎቻችን በርካታ ጥቅሞችን የሚያስገኝ ሲሆን፣ ለቀጣይ ስኬታቸውም ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
Special GCab Awareness Training Held at Abel Cinema!
Today, our company provided special GCab awareness training for our IBOs at Abel Cinema.
The training was given by Mrs. Meseret Habtamu, our company's Chief Operation Officer (COO), and it was prepared to ensure our IBOs gain a comprehensive understanding of GCab. All participants received extensive information and detailed explanations clarifying GCab's operations and their usability/benefits.
The training provided today will offer numerous benefits for our IBOs, significantly contributing to their future success.

❤81👍22🤩7😁5😢4🔥1🎉1