ቲቲ እና ከዛ በላይ ደረጃ ላይ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች እና መሪዎች፤
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ ከቀኑ ከ 8፡00-10፡30 የሚሰጥ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።
ይህ ልዩ ስልጠና በከፍተኛ አሰልጣኝ ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ የሚሰጥ ስልጠና ሲሆን፤ ስልጠናውም ለሙያዊ እድገትዎ ወሳኝ የሆነ ዕውቀትን የሚያገኙበት፣ መሰረታዊ የኔትወርክ ማርኬቲንግ ክህሎት (Basic skills for network marketing ) የሚያሳድጉበት፣ ሙያዊ ስነምግባርን በመከተል ቢዝነስዎን የሚያሳድጉበት እንዲሁም ስለስኬት ጥልቅ የሆነ ግንዛቤ የሚያገኙበት ልዩ የሆነ ስልጠና ነው።
እንዳያመልጥዎ!
ማሳሰቢያ፡ የመግቢያ ትኬት ግዢ መፈጸም የሚቻለው በትራንፈር ብቻ መሆኑን እያሳወቅን በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ ገቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን የመግቢያ ዋጋ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር ብቻ) መሆኑን እየገለጽን ዛሬ ከ 6፡00 ሠዓት ጀምሮ በአቤል ሲኒማ ትራንስፈር ያደረጋችሁበትን ደረሠኝ በማሳየት ትኬት መውሰድ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤41🎉14👍10🔥7🤩3😁1😢1
ስልጠናው ቀጥሏል!
ለቲቲ እና ከዛ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎች የተዘጋጀው ልዩ ስልጠና በከፍተኛ ተነሳሽነት ቀጥሏል። ተሳታፊዎች ከስልጠናው እየተማሩ፣ የቢዝነስ ክህሎቶቻቸውን እያሳደጉ እና ለሙያዊ ህይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ልምዶችን እየቀሰሙ ይገኛሉ።
የዛሬው ስልጠና በተለየ መልኩ ተሳታፊዎችን ለላቀ ስኬት የሚያነሳሱ ወሳኝ እውቀቶችን የሚያጎናጽፍ፣ ለነገ ስኬት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ስልጠና በመሆኑ ሰልጣኞች በብዙ እያተረፉበት ይገኛሉ።
*****
The training continues!
The special training for TT-level and above IBOs continues with great enthusiasm. Participants are actively learning, enhancing their business skills, and gaining valuable experience for their professional development.
Today's session, in particular, is providing participants with critical knowledge that not only inspires them to strive for greater success but also plays a key role in shaping their future achievements. The trainees are truly gaining a lot from it.

❤65🤩7👍4🎉4
የስልጠናው የመጀመሪያ ምዕራፍ በስኬት ተጠናቀቀ!
ለቲቲ እና ከዛ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎች በአቤል ሲኒማ ሲካሄድ የነበረው የመጀመርያው ሳምንት ልዩ ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። በዚህ ስልጠና፣ ተሳታፊዎች መሰረታዊ የኔትወርክ ክህሎቶቻቸውን እንዴት ማሳደግ እንዳለባቸው እና በስራቸው ላይ ከፍተኛ ዕድገት እንዴት ማምጣት እንደሚችሉ ሰፊ እውቀት አግኝተዋል።
ይህ ስልጠና ቀጣይነት ያለው ሲሆን ለተከታታይ ሳምንታት ይቀጥላል። በሂደቱ ውስጥ ስኬታማ አፈጻጸም የሚያሳዩ ተሳታፊዎች ተመርጠው ለስድስት ወራት የሚቆይ ልዩ የማብቃት እና የማስቻል (Coaching & Enabling) ፕሮግራም እንዲያገኙ ይደረጋል።
ይህ ፕሮግራም የሙያ ጉዟቸውን የበለጠ ለማጠናከር እና የላቀ ስኬት እንዲያገኙ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
*****
First Phase of Training Concludes Successfully!
The first week of special training for TT-level and above IBOs, held at Abel Cinema, has concluded with great success. During this training, participants gained extensive knowledge on how to develop their fundamental networking skills and bring about significant growth in their work.
This training is ongoing and will continue for several weeks. Based on their successful performance, selected participants will be enrolled in a six-month, special Coaching & Enabling program.
This initiative is designed to be a crucial step in strengthening their professional journey and helping them achieve greater success.

❤108👍33🎉17😢10😁2😱2