Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ታላቅ ስኬት፣ ታላቅ ሽልማት!

እንኳን ደስ አላችሁ! የ6ኛ ዙር የጉዞ ኮሚሽን አሸናፊዎች የሆናችሁ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገጽታ ገንቢዎች፣ ታላቅ አፈጻጸማችሁ ለዚህ ልዩ ስኬት አብቅቷችኋል።

ለማያቋርጥ ትጋታችሁ እና ላሳያችሁት ቁርጠኝነት ከፍ ያለ አድናቆት እያቀረብን የጥረታችሁን ፍሬ የምትሰበስቡበት፣ አዲስ ጉልበት የምትቀስሙበት እና የማይረሳ ትዝታ የምትሰንቁበት አስደናቂ ጉዞ ወደ ቬትናም በአዲሱ ዓመት ከመስከረም 3 እስከ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ይኖራል።

የቬትናም አስደናቂ የተፈጥሮ ውበቶችን እየጎበኛችሁ፣ ለቀጣይ ስኬቶቻችሁ አዲስ መነሳሳትን ይዛችሁ እንድትመለሱ እንመኛለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤158🎉46👍23🔥23😁5😱4🤩1
የእውቅና ፕሮግራሙ እንደቀጠለ ነው!

የስድስተኛው ዙር ጉዞ ኮሚሽን ላሳኩ ድንቅ የገጽታ ገንቢዎቻችን የተዘጋጀው የእውቅና ፕሮግራም በድምቀት ቀጥሏል!

የድርጅታችን አዲስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ፤ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ አክለውም ድርጅቱን ወደ ላቀ ስኬት እና ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር ያላቸውን ጽኑ ቁርጠኝነት እና ዝግጁነት አረጋግጠዋል!

በመቀጠልም የድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ፣ ተሸላሚዎቹን እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ልዩ ጥረታቸውን አድንቀዋል። ያገኙት ስኬት የትጋታቸው ፍሬ መሆኑን አውስተው፣ ለሽልማት የበቁበትን ሂደት በዝርዝር አስረድተዋል!

Celebrating Success: The Recognition Program Continues!


The special recognition program for our outstanding IBOs who achieved the 6th round commission continues with great fanfare!

Our new CEO, the Honorable Dr. Milkiyas Ayele, extended a heartfelt congratulatory message, reaffirming his strong commitment and readiness to lead the company toward even greater success and a new chapter.

Following this, our Chief Operation Officer, Mrs. Meseret Habtamu, also congratulated the awardees and praised their exceptional efforts. She emphasized that their success is the result of their hard work and provided a detailed explanation of the process they went through to earn this prestigious award.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤46🤩13🔥5👍2🎉2