Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ሊያመልጥዎ የማይገባ ታላቅ አጋጣሚ!

6 ቀናት ብቻ ቀሩ!

ታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንታችን 6 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ይህንን ወርቃማ እድል በመጠቀም ከዘርፉ ግንባር ቀደም ባለሙያዎች ጋር በመገናኘት፣ ልዩ ልዩ ልምዶችንና ተሞክሮዎችን በመካፈል እውቀትዎን ያዳብሩ።

ይህ ዝግጅት ከልዩ ልዩ ባለሙያዎች ጋር በመሆን ለቀጣይ ስራዎና ህይወትዎ ጠቃሚ የሆኑ ግንኙነቶችን ለመፍጠርና ቀንዎን በልዩ ሁኔታ ለማሳለፍ ምቹ አጋጣሚ ነው።

የዚህ ታላቅ ቀን ትኬት ሽያጭ ሳይጠናቀቅብዎ በፊት ትኬትዎን ከወዲሁ በእጅዎ ያስገቡ!

ይህ ልዩ ትዕይንታችን ከቀኑ 5፡00 ሠዓት ጀምሮ የትኬት ምዝገባ ይጀምራል። ትኬትዎን በማሳየት፣ ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ልዩ ፕሮግራማችን ላይ በሚመች ወንበርዎ ሆነው ይታደሙ።

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤49🔥8🤩8👍3🎉2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና መስከረም/2018ዓ.ም በመቀሌ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSC_mekelle ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 

📎Alpha Training Package for September/2025 which will be held at our Mekelle branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSC_mekelle.

Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤38👍17🎉7🔥3🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ሊካሄድ 5 ቀናት ብቻ ቀሩ!

ድርጅታችን በመጪው እሁድ መስከረም 11/2018 ዓ.ም በዓይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ያካሂዳል። ይህ ትዕይንት ለገጽታ ገንቢዎቻችን የተሻለ የኔትወርክ ግንኙነት ከመፍጠሩም በላይ፣ ቀንዎን አስተማሪ በሆኑ ትዕይንቶች እንዲያሳልፉ የሚያስችል መሆኑ ነው።

በዚህ ልዩ ትዕይንት ላይ የተለያዩ አድማስዎን የሚያሰፉ ፕሮግራሞች፣ ክህሎትዎን የሚያሻሽሉ እና ለወደፊት ስራዎ ጠቃሚ የሆኑ ግንኙነቶችን ለመመስረት ትልቅ እድል ያገኛሉ።

ይህ ድንቅ ዕድል እንዳያመልጥዎ፣ ትኬትዎን ዛሬውኑ በመግዛት ቀኑን የተለያዩ ልምዶችን በመቅሰም፣ እንዲሁም ከሌሎች የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመገናኘት አስደሳች ጊዜን ያሳልፉ!

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤40🎉11👍9😁2😢1🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሙያዎ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ልዩ ትዕይንት!

ለስራ ዘርፍዎ አዲስ ጉልበት ለመስጠት ተዘጋጅተዋል?

ድርጅታችን በመጪው እሁድ፣ መስከረም 11/2018 ዓ.ም፣ እጅግ አስደናቂ እና ለገጽታ ገንቢዎቻችን ተብሎ የተዘጋጀ የኔትወርኪንግ ትዕይንት አዘጋጅቷል። ይህን ዝግጅት የተለየ የሚያደርገው፣ ለሙያዊ እድገትዎ የሚጠቅሙ ክህሎቶችን እና እውቀቶችን የሚለግስ መሆኑ ነው።

በዚህ ዝግጅት ላይ አድማስዎን የሚያሰፉ ፕሮግራሞች፣ ክህሎትዎን የሚያሻሽሉ ትዕይንቶች፣ እና ለወደፊት ስኬትዎ ወሳኝ የሆኑ ግንኙነቶችን ለመፍጠር ትልቅ እድል ያገኛሉ።

ይህንን ወርቃማ አጋጣሚ በመጠቀም የህይወትዎ እና የሙያዎ ለውጥ አምጪ ቀን እንዲሆን ይፍቀዱለት! ትኬትዎን ዛሬውኑ በመግዛት ቀኑን በጠቃሚ ልምዶች እና ከዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመተዋወቅ ያሳልፉ!

ይህ ልዩ ትዕይንታችን ከቀኑ 5፡00 ሠዓት ጀምሮ የትኬት ምዝገባ ይጀምራል። ትኬትዎን በማሳየት፣ ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ልዩ ፕሮግራማችን ላይ በሚመች ወንበርዎ ሆነው ይታደሙ።

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

ትኬት ሳያልቅብዎ ዕድሉን ይጠቀሙ!

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤30🔥6👍3😢1🤩1
ታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንት 5 ቀናት ብቻ ቀረው!

ከስኬታማ ባለሙያዎች ጋር ለመገናኘት፣ አዲስ የንግድ ግንኙነቶችን ለመፍጠር እና የስራ እንዲሁም የግል ህይወትዎን የሚያሳድጉበትን ወርቃማ እድል ለማግኘት ትኬትዎን ዛሬውኑ በሳንቲም ፔይ ይግዙ!

ይህ ልዩ ትዕይንታችን ከቀኑ 5፡00 ሠዓት ጀምሮ የትኬት ምዝገባ ይጀምራል። ትኬትዎን በማሳየት፣ ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ልዩ ፕሮግራማችን ላይ በሚመች ወንበርዎ ሆነው ይታደሙ።

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤21👍6🔥2🎉2🤩1
ትኬት በከፍተኛ ፍጥነት እየተሸጠ ነው!

እንዳያልቅብዎ!

በመጪው እሁድ መስከረም 11/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ልዩ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ትኬትዎን ገዝተዋል?

ይህ ድንቅ ዝግጅት ክህሎትዎን የሚያጎለብቱበትና ለወደፊት ስኬትዎ ቁልፍ የሆኑ ግንኙነቶችን የሚፈጥሩበት በመሆኑ ትኬት ከመጠናቀቁ በፊት የራስዎን ቦታ ያስይዙና የዚህ ታሪካዊ ቀን አካል ይሁኑ!

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤39🔥2😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳንቲም ፔይን በመጠቀም ትኬትዎን አሁኑኑ ይግዙ!

ትኬትዎን ገዝተዋል?

እንግዲያውስ፣ ድርጅታችን ባቀረበው ሳንቲምፔይ ዲጂታል ፕላትፎርም ፣ ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎት በቀላሉ ትኬትዎን መግዛት ይችላሉ።

ይህንን ቪዲዮ በመመልከት፣ ትኬትዎን እንዴት በቀላሉ መግዛት እንደሚችሉ ይረዱና ዛሬውኑ የራስዎን ቦታ ያስይዙ!

ያለን ትኬት ውስን በመሆኑ ትኬትዎን በፍጥነት ገዝተው የዚህ ታላቅ ቀን አካል ይሁኑ!

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤26👍14😁5🎉4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሥራ ዘርፍዎን ለማሳደግ እና አዲስ አድማስ ለመፍጠር ልዩ አጋጣሚ!

በመጪው እሁድ፣ መስከረም 11/2018 ዓ.ም፣ ለሙያዊ እድገትዎ የሚጠቅሙ ክህሎቶችን እና እውቀቶችን የሚለግስ እንዲሁም ጠቃሚ ግንኙነቶችን ለመፍጠር የሚያስችል ትልቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት አዘጋጅተናል።

በዚህ ልዩ ትዕይንት ላይ አድማስዎን የሚያሰፉ ፕሮግራሞች፣ ክህሎትዎን የሚያሻሽሉ ትዕይንቶች፣ እና ለወደፊት ስኬትዎ ወሳኝ የሆኑ ግንኙነቶችን ለመፍጠር ትልቅ እድል ያገኛሉ።

ይህንን ወርቃማ አጋጣሚ በመጠቀም የህይወትዎ እና የሙያዎ ለውጥ አምጪ ቀን እንዲሆን ይፍቀዱለት! ትኬትዎን ዛሬውኑ በመግዛት ቀኑን በጠቃሚ ልምዶች እና ከዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመተዋወቅ ያሳልፉ!

ይህ ልዩ ትዕይንታችን ከቀኑ 5፡00 ሠዓት ጀምሮ የትኬት ምዝገባ ይጀምራል። ትኬትዎን በማሳየት፣ ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ልዩ ፕሮግራማችን ላይ በሚመች ወንበርዎ ሆነው ይታደሙ።

ያለን ትኬት ውስን በመሆኑ ትኬትዎን በፍጥነት ገዝተው የዚህ ታላቅ ቀን አካል ይሁኑ!

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

ትኬት ሳያልቅብዎ ዕድሉን ይጠቀሙ!

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤50👍9🎉6🤩4🔥1
ይፍጠኑ!

የ VIP ትኬት ሽያጭ 95% ተጠናቋል!

በመጪው እሁድ መስከረም 11/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት የ VIP ትኬት ሽያጭ 95% በመጠናቀቁ፣ የቀሩት ጥቂት ትኬቶች ብቻ ናቸው!

በልዩ ስፍራ ተቀምጠው ዝግጅቱን ለመከታተል፣ ከንግድዎ ጋር የሚያስተዋውቁ የተለያዩ የድርጅታችን ምርቶችን ለማግኘት፣ ከባህላዊ ሻይ፣ ቡና እና ቁርስ ጋር ዘና ለማለት ከፈለጉ፣ ይህ ትልቅ እድል እንዳያመልጥዎ!

ይፍጠኑ የዚህ ምቹ ቦታ አካል በመሆን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ይካፈሉ!

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤32👍6😁4🔥2😢1🤩1
የ6ኛ ዙር ጉዞ ኮሚሽን አሳኪዎቻችን ልዩ ጉዞ!

የስድስተኛው ዙር ጉዞ ኮሚሽን አሳኪዎቻችን የቬትናም ልዩ የቅንጦት ጉዞ እንደቀጠለ ነው።

በቪክቶሪ የቅንጦት መርከብ ላይ ያላቸው ጉዞ እንደቀጠለ ሲሆን የቬትናምን አስደናቂ የባህር ላይ ገጽታ፣ የውሃ ላይ መንደሮችን እና አስደናቂ ተራራማ ውብ ደሴቶችን እያጣጣሙ ነው።

ከመርከብ ጉዞው በተጨማሪ፣ አሳኪዎቻችን በአገሪቷ ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑትን የቱሪስት ቦታዎችና ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል። ከእነዚህም መካከል፣ የቬትናም የኮከናት ውጤቶች ማምረቻና እንዲሁም የተለያዩ ጌጣጌጦችን ለማምረት የሚውለውን የፐርል ፋብሪካ (Vietnam’s Pearl Farming Industry) በመጎብኘት የምርትና ሽያጭ ሂደትን በቅርብ የማየት እድል አግኝተዋል።

ይህ ጉዞ ለስኬታቸው የተበረከተ ትልቅ ስጦታ ብቻ ሳይሆን፣ አብረዋቸው ካሉ ሰዎች ጋር ያላቸውን ትስስር ያጠናከረና፣ አብሮነትን ያሳየ ነው።

#TravelAchievers
#VietnamAdventures
#LuxuryTravel
#BikeAndBoat
#CulturalJourney

❤29🎉7👍6🤩1