Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የ6ኛ ዙር ጉዞ ኮሚሽን አሳኪዎቻችን ልዩ ጉዞ!

የስድስተኛው ዙር ጉዞ ኮሚሽን አሳኪዎቻችን የቬትናም ልዩ የቅንጦት ጉዞ እንደቀጠለ ነው።

በቪክቶሪ የቅንጦት መርከብ ላይ ያላቸው ጉዞ እንደቀጠለ ሲሆን የቬትናምን አስደናቂ የባህር ላይ ገጽታ፣ የውሃ ላይ መንደሮችን እና አስደናቂ ተራራማ ውብ ደሴቶችን እያጣጣሙ ነው።

ከመርከብ ጉዞው በተጨማሪ፣ አሳኪዎቻችን በአገሪቷ ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑትን የቱሪስት ቦታዎችና ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል። ከእነዚህም መካከል፣ የቬትናም የኮከናት ውጤቶች ማምረቻና እንዲሁም የተለያዩ ጌጣጌጦችን ለማምረት የሚውለውን የፐርል ፋብሪካ (Vietnam’s Pearl Farming Industry) በመጎብኘት የምርትና ሽያጭ ሂደትን በቅርብ የማየት እድል አግኝተዋል።

ይህ ጉዞ ለስኬታቸው የተበረከተ ትልቅ ስጦታ ብቻ ሳይሆን፣ አብረዋቸው ካሉ ሰዎች ጋር ያላቸውን ትስስር ያጠናከረና፣ አብሮነትን ያሳየ ነው።

#TravelAchievers
#VietnamAdventures
#LuxuryTravel
#BikeAndBoat
#CulturalJourney

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤29🎉7👍6🤩1
4 ቀናት ብቻ ቀሩ!

ለስኬትዎ አንድ እርምጃ ለመቅደም ጊዜው አሁን ነው!

👉 ካቀዱ እና ከሰሩ የሚፈልጉትን ኑሮ መኖር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
👉 ሌሎች እንዴት ለውጥ ማምጣት እንደቻሉና ለብዙ ሰዎች የስራ እድል እንደፈጠሩ ማየት ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ፣ ታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ለእርስዎ ነው!

ከስኬታማ ባለሙያዎች ጋር በመገናኘት፣ አዲስ የንግድ ግንኙነቶችን በመፍጠር እና ስራዎን እንዲሁም የግል ህይወትዎን የሚያሳድጉበትን ወርቃማ እድል ለማግኘት ይህንን ታላቅ ትዕይንት በመካፈል የወደፊት ማንነትዎን ይቅረጹ!

የቀሩን ቀናትም ሆነ ትኬቶች ውስን በመሆናቸው ትኬት ሽያጭ ሳይጠናቀቅብዎ በፊት ትኬትዎን ዛሬውን በሳንቲም ፔይ ይግዙ!

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

❤19👍6🎉5😁2🤩2🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለስራዎ አዲስ አቅጣጫ ለመስጠት ተዘጋጅተዋል?

ድርጅታችን በመጪው እሁድ፣ መስከረም 11/2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት የሚያከብረው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ተቃርቧል። ይህን ዝግጅት የተለየ የሚያደርገው፣ ለሙያዊ እድገትዎ የሚጠቅሙ ክህሎቶችን እና እውቀቶችን የሚለግስ መሆኑ ነው።

በዚህ ዝግጅት ላይ አድማስዎን የሚያሰፉ ፕሮግራሞች፣ ክህሎትዎን የሚያሻሽሉ ትዕይንቶች፣ እና ለወደፊት ስኬትዎ ወሳኝ የሆኑ ግንኙነቶችን ለመፍጠር ትልቅ እድል ያገኛሉ።

ይህንን ወርቃማ አጋጣሚ በመጠቀም የህይወትዎ እና የሙያዎ ለውጥ አምጪ ቀን እንዲሆን ይፍቀዱለት!

ትኬትዎን ዛሬውኑ በመግዛት ቀኑን በጠቃሚ ልምዶች እና ከዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመተዋወቅ ያሳልፉ!

የቀሩን ቀናትም ሆነ ትኬቶች ውስን በመሆናቸው ትኬት ሽያጭ ሳይጠናቀቅብዎ በፊት ትኬትዎን ዛሬውን በሳንቲም ፔይ ይግዙ!

ይህ ልዩ ትዕይንታችን ከቀኑ 5፡00 ሠዓት ጀምሮ የትኬት ምዝገባ ይጀምራል። ትኬትዎን በማሳየት፣ ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ልዩ ፕሮግራማችን ላይ በሚመች ወንበርዎ ሆነው ይታደሙ።

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

ትኬት ሳያልቅብዎ ዕድሉን ይጠቀሙ!

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤44👍9🎉8🤩7
ይፍጠኑ!

የ VIP ትኬት ሽያጭ 98% ተጠናቋል!

በመጪው እሁድ መስከረም 11/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት የ VIP ትኬት ሽያጭ 98% በመጠናቀቁ፣ የቀሩት ጥቂት ትኬቶች ብቻ ናቸው!

በልዩ ስፍራ ተቀምጠው ዝግጅቱን ለመከታተል፣ ከንግድዎ ጋር የሚያስተዋውቁ የተለያዩ የድርጅታችን ምርቶችን ለማግኘት፣ ከባህላዊ ሻይ፣ ቡና እና ቁርስ ጋር ዘና ለማለት ከፈለጉ፣ ይህ ትልቅ እድል እንዳያመልጥዎ!

ይፍጠኑ የዚህ ምቹ ቦታ አካል በመሆን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ይካፈሉ!

ትኬትዎን ለመግዛት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! 👇🏽
https://santim.io/?eid=7051

ሳንቲም ፔይን ሲጠቀሙ ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠምዎት ወይም የQR ኮድ ካልመጣልዎ፣ የሚፈልጉትን እርዳታ በፍጥነት ለማግኘት ወዲያውኑ ወደ @BTSCCOMMISSION መልዕክት በመላክ አልያም በ0988010611 በመደወል አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤34👍6😱4😢2
VIP ትኬት ሽያጭ ተጠናቋል!

በመጪው መስከረም 11/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት VIP ትኬት ሽያጭ መጠናቀቁን በአክብሮት እናሳውቃለን።

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?

VIP ትኬቶች ቢጠናቀቁም፣ ውስን የሆኑ የመደበኛ ትኬቶች ብቻ ቀርተዋል። የሙያ እና የህይወትዎን ለውጥ የሚያመጣውን ይህን ወርቃማ እድል በፍጥነት ትኬትዎን በመግዛት ይጠቀሙበት!

👉 ትኬት ሽያጭ ከመጠናቀቁ በፊት ይፍጠኑ!

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤28🎉10😱5👍1🔥1🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
4 ቀናት ብቻ ቀሩ!

ለስኬትዎ አንድ እርምጃ ለመቅደም ጊዜው አሁን ነው!

👉 ካቀዱ እና ከሰሩ የሚፈልጉትን ኑሮ መኖር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
👉 ሌሎች እንዴት ለውጥ ማምጣት እንደቻሉና ለብዙ ሰዎች የስራ እድል እንደፈጠሩ ማየት ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ፣ ታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ለእርስዎ ነው!

ከስኬታማ ባለሙያዎች ጋር በመገናኘት፣ አዲስ የንግድ ግንኙነቶችን በመፍጠር እና ስራዎን እንዲሁም የግል ህይወትዎን የሚያሳድጉበትን ወርቃማ እድል ለማግኘት ይህንን ታላቅ ትዕይንት በመካፈል የወደፊት ማንነትዎን ይቅረጹ!

VIP ትኬቶች ቢጠናቀቁም፣ ውስን የሆኑ የመደበኛ ትኬቶች ብቻ ቀርተዋል። የሙያ እና የህይወትዎን ለውጥ የሚያመጣውን ይህን ወርቃማ እድል በፍጥነት ትኬትዎን በመግዛት ይጠቀሙበት!

ትኬት ሽያጭ ከመጠናቀቁ በፊት ይፍጠኑ!

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤40🎉15👍5🔥4🤩1
ታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንት እየደረሠ ነው!

በአይነቱ ልዩ የሆነውና በጉጉት የሚጠበቀው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ተቃርቧል።

ይህ ትዕይንት ለየት የሚያደርገው የህይወትን መንገድን ለመቀየር ፣ለስኬት አዲስ በር ለመክፈት ወሳኝ ትዕይንት በመሆኑ ነው። ሌሎች እንዴት ለራሳቸውም ሆነ ለብዙ ሰዎች የስራ እድል መፍጠር እንደቻሉ ከስኬታማ ባለሙያዎች ተሞክሮ የምንማርበት፣ አዲስ እይታን የምናገኝበትና የራሳችንን የስኬት ታሪክ ለመጀመር የሚረዳ ልዩ መድረክ ነው።

ይህ ዝግጅት ለቢዝነስ ህይወትዎ ወሳኝ ምዕራፍ በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!

ትኬት ሽያጭ ከመጠናቀቁ በፊት ይፍጠኑ!

#BBS2025
#BigBusinessShow
#BusinessNetworking
#BusinessGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤39👍6🎉5🤩4😁3
እንኳን ደስ አላችሁ!

ለMT እና TT ደረጃ ገጽታ ገንቢዎቻችን ድርጅታችን ልዩ የሆነ ዕድል ይዞ መጥቷል!

የድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ፣ ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ፣ " RECRUITMENT MASTERY " በሚል ልዩ ስልጠና በነገው ዕለት ያካፍሉናል።

ይህ ልዩ ስልጠና በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8፡00- 11:00 LT የሚካሄድ ሲሆን ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ ስልጠና ነው ።

👉 በመጪው እሁድ መስከረም 11/2018ዓ.ም በድምቀት የሚከበረውን BBS ምክንያት በማድረግ የዚህ ዙር ስልጠና መግቢያ በነጻ መሆኑን ስናበስር ደስታ ይሰማናል!

ስልጠናው እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤58🎉15🤩12👍4😱4😁2😢2