Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በዚህ ታሪካዊ ቀን፣ ድርጅታችን አዲስ እና ለየት ያለ ምርት በማስጀመር ሌላ የስኬት ምዕራፍ ከፈተ!

ድርጅታችን በኔትወርኪንግ ትዕይንት ላይ፣ ለህይወት ለውጥ የሚያመጣ አዲስ ስልጠና አስጀምሯል። ይህ ልዩ ስልጠና "የግል ፋይናንስ (Personal Finance)" የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን፣ ሰዎች የገንዘብ ግቦቻቸውን እንዲያሳኩ፣ ወጪያቸውን እንዲያስተዳድሩ እና ሃብታቸውን እንዲያሳድጉ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

የዚህ ስልጠና የርክክብ ስነ-ስርዓት በታላቅ ክብር ተካሂዷል። የርክክብ ስነ ስርዓትም ተካሂዶ ይህ ልዩ ስልጠና ይፋ ሆኗል። ይህ የስልጠና ፕሮግራም በአካልም ሆነ በቨርቹዋል መልክ የሚሰጥ በመሆኑ፣ በማንኛውም ቦታ ሆነው እውቀቱን ማግኘት ይችላሉ።

On this historic day, our company has opened a new chapter of success by launching a groundbreaking product!

At this BBS event, our company unveiled a life-changing training program titled "Personal Finance." This unique program is designed to help individuals achieve their financial goals, manage expenses, and grow their wealth.

The handover ceremony for this training was held with great honor, and the program was officially introduced. It is available both in-person and virtually, allowing you to access the knowledge from anywhere.

#BBS2025 #BigBusinessShow #BusinessNetworking #BusinessGrowth


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤30🎉16👍5🔥4😱3