Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክን (FAB) የግብይት አማካሪው አድርጎ ሾመ!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አክሲዮኖቹን በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለማስመዝገብ እያደረገ ባለው ሂደት ውስጥ ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክን (FAB) የግብይት አማካሪው አድርጎ ሾሟል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በትናንትናው እለት ማለትም ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ (FAB) ስራ መጀመሩን በይፋ ለማብሰር በሸራተን አዲስ ሆቴል ለሚዲያ አካላት ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ባዘጋጀው ታላቅ መርኃ ግብር ወቅት የውል ስምምነት ፊርማ ተደርጓል፡፡

ይህ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አክሲዮኖቹን በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለማስመዝገብ ወሳኝ ጉዞ መጀመሩን የሚያመላክት እና የማኅበሩን ከፍታ የሚያረጋግጥ ሂደት ነው፡፡ ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክም (FAB) የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የግብይት አማካሪ ሆኖ በመሾሙ፣ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ Linkedin

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤35🎉32👍9🔥4
👥New NTB

Dear Wasihun Kassa, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🔥179❤97🎉62👍39🤩19😢2😱1
Happy Monday!

It always seems impossible until it’s done.

Start your week by believing that every challenge can be conquered once you take the first step.

Nelson Mandela
🎉49❤43👍27🤩7😁3😢2
የሕይወት ክህሎት ሥልጠና ከ11 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተመረጡ ሴት ተማሪዎች በስኬት ተሰጥቶ ተጠናቀቀ!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካውከስ አባላት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ሴት ተማሪዎችን አቅም ለማጎልበት ያዘጋጀው የህይወት ክህሎት ስልጠና መርሃ ግብር ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል!

ከ11 የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተወጣጡ ሴት ተማሪዎች የተሰጠው ይህ ወሳኝ ስልጠና፣ ወጣት ሴቶች የወደፊት ሕይወታቸውን በብቃት እንዲመሩ የሚያስችላቸውን መሰረት ጥሏል፤ ስልጠና ከተሰጠባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከልም መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ 1700 ተማሪዎች፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ 750 ተማሪዎች ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለ 198 ተማሪዎች ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለ 469 ተማሪዎች ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ 250 ተማሪዎች፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለ 400 ተማሪዎች ፣ አዲስ አበባ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ለ 160 ተማሪዎች ፣ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለ 250 ተማሪዎች፣ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለ 563 ተማሪዎች፣ሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ ለ 500 ተማሪዎች እንዲሁም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለ487 ተማሪዎች ልዩ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በአጠቃላይ፣ ከ5,000 በላይ ለሚሆኑ የሴት ተማሪዎች የለውጥ አቅጣጫ ሆኗል!

ስልጠናው የህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሲሆን ፣ ተማሪዎች ግልጽ ዓላማዎችን እንዲያሰፍሩ፣ ጊዜን በብቃት እንዲቆጣጠሩ እና ለብሩህ ነገ የሚሆን ዕቅድ እንዲነድፉ ያደረገ ልዩ ስልጠና ነበር።

ይህ ልዩ ስልጠና ከተሰጠባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከል መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በፎቶ፤

ለበለጠ መረጃ፡ https://www.facebook.com/share/1Bv7PiPiQU/

ለበለጠ መረጃ፡ https://web.facebook.com/share/p/14KeY4dEE1Q/

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤35👍9🎉6🤩6😁1