Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የሕይወት ክህሎት ሥልጠና ከ11 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተመረጡ ሴት ተማሪዎች በስኬት ተሰጥቶ ተጠናቀቀ!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካውከስ አባላት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ሴት ተማሪዎችን አቅም ለማጎልበት ያዘጋጀው የህይወት ክህሎት ስልጠና መርሃ ግብር ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል!

ከ11 የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተወጣጡ ሴት ተማሪዎች የተሰጠው ይህ ወሳኝ ስልጠና፣ ወጣት ሴቶች የወደፊት ሕይወታቸውን በብቃት እንዲመሩ የሚያስችላቸውን መሰረት ጥሏል፤ ስልጠና ከተሰጠባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከልም መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ 1700 ተማሪዎች፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ 750 ተማሪዎች ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለ 198 ተማሪዎች ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለ 469 ተማሪዎች ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ 250 ተማሪዎች፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለ 400 ተማሪዎች ፣ አዲስ አበባ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ለ 160 ተማሪዎች ፣ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለ 250 ተማሪዎች፣ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለ 563 ተማሪዎች፣ሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ ለ 500 ተማሪዎች እንዲሁም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለ487 ተማሪዎች ልዩ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በአጠቃላይ፣ ከ5,000 በላይ ለሚሆኑ የሴት ተማሪዎች የለውጥ አቅጣጫ ሆኗል!

ስልጠናው የህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሲሆን ፣ ተማሪዎች ግልጽ ዓላማዎችን እንዲያሰፍሩ፣ ጊዜን በብቃት እንዲቆጣጠሩ እና ለብሩህ ነገ የሚሆን ዕቅድ እንዲነድፉ ያደረገ ልዩ ስልጠና ነበር።

ይህ ልዩ ስልጠና ከተሰጠባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከል መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በፎቶ፤

ለበለጠ መረጃ፡ https://www.facebook.com/share/1Bv7PiPiQU/

ለበለጠ መረጃ፡ https://web.facebook.com/share/p/14KeY4dEE1Q/

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤35👍9🎉6🤩6😁1
ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 5!

በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የተከበረው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 5 በዩቲዩብ ቻናላችን ዛሬ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ ይለቀቃል።

ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c


BIG BUSINESS SHOW (BBS) PART 5!

The highly anticipated Part 5 of our Big Business Show(BBS) , which was brilliantly celebrated on September 21, 2025 , premieres on our YouTube channel Today at 12:00 LT!

Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤25🎉8👍4😁1😱1