Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።

ዛሬ በውቢቷ ባህርዳር ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን የ TT እና MT ሰርተፊኬት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ በስኬት የተጠናቀቀ ሲሆን የመርሃግብሩ የመዝጊያ ንግግርም በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር፣ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ ተደርጓል።

አቶ ሄኖክ እንደተናገሩትም ገጽታ ገንቢዎቻችን ስራቸውን የድርጅቱን ፖሊሲ፣ ሙያዊ ስነ ምግባር እንዲሁም የሃገሪቱን ባህልና እሴት ተከትለው እንዲሰሩ አሳስበዋል፤ እንዲሁም ድርጅታችን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ከጎናቸው እንደሚቆም እና ይህን መሰል ወሳኝ ፕሮግራም በየሩብ ዓመቱ እንደሚያዘጋጅ መልዕክት በማስተላለፍ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።

IBOs Day Concludes Successfully with Great Splendor.

IBOs Day, celebrated with great splendor today in the beautiful city of Bahir Dar, successfully concluded following the recognition and awarding of the TT and MT certificates. The closing speech of the program was delivered by our company’s Network Director, Ato Henok Wegayehu.

In his address, Ato Henok emphasized that our IBOs must carry out their work in accordance with the company’s policies, professional ethics, and the country’s culture and values. He also conveyed that our company will continue to stand by them more than ever before and will organize such an important program every quarter. With this, the IBOs Day celebration successfully concluded.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤52👍16🎉5🔥4🤩2😁1
Happy Monday!

Your time is limited, so don’t waste it living someone else’s life.

It’s easy to get caught up in others’ opinions or expectations. But Mondays are reminders that you get to choose your work, your attitude, your focus.

Make today the day you live on your own terms and chase what truly fulfills you.

Steve Jobs
❤73👍23🎉18🤩10🔥8😁4😱1
ክፍል 6

በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት የተካሄደው "ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት" ክፍል 6 አጓጊና አስተማሪ ይዘት ይዞ ዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ላይ በዩቲዩብ ቻናላችን ይለቀቃል።

ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!

👉
https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

Part 6

The Great Big Business Show , Part 6, which was held with great fanfare on September 21, 2025, is premiering today at 12:00 LT on our YouTube channel with engaging and educational content.

Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

👉
https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤39🎉7🔥3😁1
ስልጠናው ተጠናቋል!

በድሬዳዋ፣ በወሊሶ፣ በሚዛን ተፈሪ፣ በሙካ ጡሪ፣ በሻሸመኔና በሰንዳፋ ሲሰጥ የነበረው የኃያል ሂደትና የልምድ ግንባታ ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል።

ይህ ልዩ ስልጠና በአፋን ኦሮሞና በአማርኛ ቋንቋ የተካሄደ ሲሆን ፤ ለሰልጣኞች ልምድ ከመገንባትና ክህሎት ከማሳደግ ባለፈ፣ ህልሞችን፣ ግቦችንና የህይወት መዳረሻዎችን በግልጽ እንዲያውቁ አስችሏል፣ እንዲሁም ለዘላቂ ለውጥ የሚረዱ ልምዶችን ለመገንባት ልዩ አስተዋጽኦ ያደረገ መድረክ ነበር።

ይህ ጠቃሚ ስልጠና በቀጣይም ተደራሽነቱን በማስፋት በተለያዩ የክልል ከተሞች የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።

Training Successfully Completed!

The Powerful Process and Habit Building Training, conducted in Dire Dawa, Woliso, Mizan Teferi, Muka Turi, Shashemene, and Sendafa, has concluded with remarkable success.

This special program was delivered in both Afaan Oromo and Amharic, empowering participants not only to enhance their skills and gain valuable experience, but also to clearly define their dreams, goals, and life directions. Moreover, it served as a unique platform that played a vital role in cultivating habits essential for sustainable personal and professional growth.

We are excited to announce that this impactful training will soon be expanding its reach and will continue to be offered in various regional cities across the country.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤31🎉6🤩3😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ያ ታሪካዊ ምዕራፍ ተመልሷል!

በመስከረም 11, 2018 ዓ.ም. አዲስ ታሪክ የጻፍንበትን የኔትወርኪንግ ትዕይንታችንን ማን ይረሳዋል? 🚀

ያን እውቀትን ያካበትንበትን፣ ከዘርፉ አንጋፋ መሪዎች የተማርንበትን እና የብዙዎችን ሕይወት የቀየረውን አትራፊና አስተማሪ መድረክ አስታውሱ!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ✨ 'የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 6' ✨

ዛሬ ምሽት 12:00 ላይ በዩቲዩብ ቻናላችን ይለቀቃል!

🔔 ቻናላችንን Subscribe ያድርጉና አሁኑኑ የዚህ ታላቅ ክስተት ተካፋይ ይሁኑ! መማር፣ ማደግና መለወጥ ከእኛ ጋር ይቀጥላል!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

#Networking #Part6 #BBS2025

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤50🎉14🤩3😁2👍1
ይህንን ያውቃሉ?

በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ 3.8 (ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤት / ገጽታ ገንቢዎች የብሬክስሩ ንግድ ሥራ ጥምረትን ሲቀላቀሉ ያለባቸው ኃላፊነት እና ተግባራት) ስር፣ ከ3.8.1 እስከ 3.8.3 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።

3.8.1 ሁሉንም የሕግ እና የአስተዳደር መመሪያዎች፣ ደንቦችና ድንጋጌዎች ማክበር፤

3.8.2 የብሬክስሩን መልካም ገጽታ እና ጥቅሞች በሐቀኝነት፣ በአስተማማኝነት እና በማኅበራዊ ሥነ-ምግባር መጠበቅ፤

3.8.3 ሁሉንም የብሬክስሩ ንግድ ሥራ ጥምረት መመሪያዎች ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መከተል ያስፈልጋል።

Did you know?

Article 3 Sub-Article 3.8 (Responsibilities and Duties IBO/Brand Builders when joining the Breakthrough Business alliances), Under Article 3.8, points 3.8.1 through 3.8.3 stipulate the following.

3.8.1 It is necessary to abide by all rules and regulations, including all legal and administrative provisions.

3.8.2 To observe the principles of service, fairness, honesty, and dependability when conducting business activities.

3.8.3 Members shall respect social ethics and safeguard the interests and positive image of Breakthrough Business Alliances.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤41🎉6👍5😢1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከህዳር - ታህሳስ /2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 

📎Alpha Training Package for November to December/ 2025 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤21🎉3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና የህዳር/2018ዓ.ም በአዳማ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !!

እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 


📎Alpha Training Package for November/ 2025 which will be held at our Adama branch.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin.

Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤23👍12🎉3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
personal Finance Training

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤53👍13🎉8😁2
🌟የፐርሰናል ፋይናንስ የስልጠና ጥቅል ከዛሬ ከህዳር 3 ቀን 2018 ጀምሮ በገበያ ላይ ውሏል!🌟

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ፐርሰናል ፋይናንስ የተባለውን አዲሱን የስልጠና ጥቅል በይፋ ማስተዋወቁ ይታወሳል። በመሆኑም ይህንን ስልጠና ከዛሬ ህዳር 3 ቀን 2018 ጀምሮ ግዥ መፈጸም የሚቻል ሲሆን ስልጠናው በአካል የሚሰጥባቸውን ቀናት በቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

ይህ ስልጠና፦

✅ የገንዘብ ግቦችዎን እንዲያሳኩ፣

✅ ወጪዎን በአግባቡና በብቃት እንዲያስተዳድሩ፣

✅ ሀብትዎን እውቀት ላይ በተመሰረተ መልኩ እንዲያሳድጉ

የሚያግዝዎ በመሆኑ የስልጠናው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡

የስልጠናውን ዋጋ በማየት ግዥ ለመፈጸም ዌብሳይታችንን መጠቀም የሚቻል ሲሆን ክፍያዎን ከፈጸሙ በኋላ በተለመደው መንገድ ከቅርንጫፎቻችን ኢፒን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤79🎉23👍15🔥9🤩9😁1