Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ስልጠናው ተጠናቋል!

በድሬዳዋ፣ በወሊሶ፣ በሚዛን ተፈሪ፣ በሙካ ጡሪ፣ በሻሸመኔና በሰንዳፋ ሲሰጥ የነበረው የኃያል ሂደትና የልምድ ግንባታ ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል።

ይህ ልዩ ስልጠና በአፋን ኦሮሞና በአማርኛ ቋንቋ የተካሄደ ሲሆን ፤ ለሰልጣኞች ልምድ ከመገንባትና ክህሎት ከማሳደግ ባለፈ፣ ህልሞችን፣ ግቦችንና የህይወት መዳረሻዎችን በግልጽ እንዲያውቁ አስችሏል፣ እንዲሁም ለዘላቂ ለውጥ የሚረዱ ልምዶችን ለመገንባት ልዩ አስተዋጽኦ ያደረገ መድረክ ነበር።

ይህ ጠቃሚ ስልጠና በቀጣይም ተደራሽነቱን በማስፋት በተለያዩ የክልል ከተሞች የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።

Training Successfully Completed!

The Powerful Process and Habit Building Training, conducted in Dire Dawa, Woliso, Mizan Teferi, Muka Turi, Shashemene, and Sendafa, has concluded with remarkable success.

This special program was delivered in both Afaan Oromo and Amharic, empowering participants not only to enhance their skills and gain valuable experience, but also to clearly define their dreams, goals, and life directions. Moreover, it served as a unique platform that played a vital role in cultivating habits essential for sustainable personal and professional growth.

We are excited to announce that this impactful training will soon be expanding its reach and will continue to be offered in various regional cities across the country.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤31🎉6🤩3😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ያ ታሪካዊ ምዕራፍ ተመልሷል!

በመስከረም 11, 2018 ዓ.ም. አዲስ ታሪክ የጻፍንበትን የኔትወርኪንግ ትዕይንታችንን ማን ይረሳዋል? 🚀

ያን እውቀትን ያካበትንበትን፣ ከዘርፉ አንጋፋ መሪዎች የተማርንበትን እና የብዙዎችን ሕይወት የቀየረውን አትራፊና አስተማሪ መድረክ አስታውሱ!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ✨ 'የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 6' ✨

ዛሬ ምሽት 12:00 ላይ በዩቲዩብ ቻናላችን ይለቀቃል!

🔔 ቻናላችንን Subscribe ያድርጉና አሁኑኑ የዚህ ታላቅ ክስተት ተካፋይ ይሁኑ! መማር፣ ማደግና መለወጥ ከእኛ ጋር ይቀጥላል!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

#Networking #Part6 #BBS2025

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤50🎉14🤩3😁2👍1
ይህንን ያውቃሉ?

በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ 3.8 (ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤት / ገጽታ ገንቢዎች የብሬክስሩ ንግድ ሥራ ጥምረትን ሲቀላቀሉ ያለባቸው ኃላፊነት እና ተግባራት) ስር፣ ከ3.8.1 እስከ 3.8.3 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።

3.8.1 ሁሉንም የሕግ እና የአስተዳደር መመሪያዎች፣ ደንቦችና ድንጋጌዎች ማክበር፤

3.8.2 የብሬክስሩን መልካም ገጽታ እና ጥቅሞች በሐቀኝነት፣ በአስተማማኝነት እና በማኅበራዊ ሥነ-ምግባር መጠበቅ፤

3.8.3 ሁሉንም የብሬክስሩ ንግድ ሥራ ጥምረት መመሪያዎች ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መከተል ያስፈልጋል።

Did you know?

Article 3 Sub-Article 3.8 (Responsibilities and Duties IBO/Brand Builders when joining the Breakthrough Business alliances), Under Article 3.8, points 3.8.1 through 3.8.3 stipulate the following.

3.8.1 It is necessary to abide by all rules and regulations, including all legal and administrative provisions.

3.8.2 To observe the principles of service, fairness, honesty, and dependability when conducting business activities.

3.8.3 Members shall respect social ethics and safeguard the interests and positive image of Breakthrough Business Alliances.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤41🎉6👍5😢1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከህዳር - ታህሳስ /2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 

📎Alpha Training Package for November to December/ 2025 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤21🎉3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና የህዳር/2018ዓ.ም በአዳማ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !!

እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 


📎Alpha Training Package for November/ 2025 which will be held at our Adama branch.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin.

Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤23👍12🎉3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
personal Finance Training

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤53👍13🎉8😁2
🌟የፐርሰናል ፋይናንስ የስልጠና ጥቅል ከዛሬ ከህዳር 3 ቀን 2018 ጀምሮ በገበያ ላይ ውሏል!🌟

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ፐርሰናል ፋይናንስ የተባለውን አዲሱን የስልጠና ጥቅል በይፋ ማስተዋወቁ ይታወሳል። በመሆኑም ይህንን ስልጠና ከዛሬ ህዳር 3 ቀን 2018 ጀምሮ ግዥ መፈጸም የሚቻል ሲሆን ስልጠናው በአካል የሚሰጥባቸውን ቀናት በቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

ይህ ስልጠና፦

✅ የገንዘብ ግቦችዎን እንዲያሳኩ፣

✅ ወጪዎን በአግባቡና በብቃት እንዲያስተዳድሩ፣

✅ ሀብትዎን እውቀት ላይ በተመሰረተ መልኩ እንዲያሳድጉ

የሚያግዝዎ በመሆኑ የስልጠናው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡

የስልጠናውን ዋጋ በማየት ግዥ ለመፈጸም ዌብሳይታችንን መጠቀም የሚቻል ሲሆን ክፍያዎን ከፈጸሙ በኋላ በተለመደው መንገድ ከቅርንጫፎቻችን ኢፒን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤79🎉23👍15🔥9🤩9😁1
✨ ደማቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በባሌሮቤ! ✨

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው ህዳር 14/2018ዓም በባሌሮቤ ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን አዘጋጅቷል ።

ይህ ታላቅ ቀን ለቀጣይ የእድገት እና የስኬት ጉዞዎ ከፍተኛ የሆነ መነቃቃትን የሚፈጥር በመሆኑ ከዘርፉ ልምድ ካላቸው አሠልጣኞች ጋር በመሆን ታላቅ ቀን በአብሮነት ያሳልፉ!

እንዳያመልጥዎ!

✨ IBOs Day in Bale Robe! ✨

Our company, Breakthrough Trading S.C., has organized a special IBOs Day in Bale Robe on the upcoming November 23, 2025.

This great day will create high motivation for your journey of future growth and success! Spend this great day with experienced trainers on the field!

Don't miss it!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤39🔥8🤩7👍6🎉1
🌟 እንኳን ደስ አላችሁ! 🌟

ታሪካዊቷ ጎንደር ለገጽታ ገንቢዎች ቀን መድረክ ልትሆን ነው!


በመጪው እሁድ፣ ህዳር 07 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ በታላላቅ አሠልጣኞች የሚቀርብ ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ክብረ በዓል ይኖራል።

ይህ ቀን ክህሎቶን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንዲሁም ከአሠልጣኞቻችን በቂ ተሞክሮ የሚካፈሉበት ልዩ ዕድል ነው።

እንዳያመልጥዎ!

🌟 Congratulations! 🌟

The historic city of Gondar is set to host a special day for IBOs!


This upcoming Sunday, November 16, 2025, we’ll be celebrating IBOs Day with an exclusive event presented by our top trainers.

This is a unique opportunity to take your skills to the next level and gain valuable insights from our experienced trainers.

Don’t miss out!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤52🔥5🎉5👍4😁3
🔆 የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዳማ! 🔆

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በህዳር 14/2018 ዓ.ም በአዳማ ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን አዘጋጅቷል ።

ከዘርፉ ከተመረጡ ባለሙያዎች ጋር በመገናኘት ለስኬት ጉዞዎ ከፍተኛ መነሳሳትን እና አዲስ እውቀትን ያግኙ።

እንዳያመልጥዎ!

🔆 IBOs Day in Adama! 🔆

Breakthrough Trading SC brings you an exceptional IBOs Day in Adama on November 23, 2025.

Connect with selected professionals in the field and gain valuable inspiration and new knowledge for your journey to success.

Don’t miss it!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤41🎉15👍13🔥9
በጎንደር የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊከበር ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል!

በታሪካዊቷ ጎንደር የሚካሄደው ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

ይህ ወሳኝ ምዕራፍ የዕድገት ለውጥ የሚያመጡበት፣ ከታላላቅ እና ስኬታማ አሰልጣኞች ጥልቅ ተሞክሮ እና እውቀት የሚቀስሙበት ታላቅ ቀን ነው።

እንዳያመልጥዎ!

Only a Few Days Left to Celebrate IBOs Day in Gondar!

The highly anticipated IBOs Day in the historical city of Gondar is just around the corner!

This event marks a crucial milestone, a day full of opportunities to drive developmental change and gain invaluable experience and insights from renowned and successful trainers.

Don't miss out!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤31🔥6🎉6👍5
የዘለቄታዊ ዕድገት ቁልፍ መርሆዎች

✅ ትኩረትዎን ከፈጣን ፍፁምነት ፍላጎት ወደ ዕለት ተዕለት ወጥ በሆነ አካሄድ በመቀየር በየቀኑ ትናንሽ እርምጃዎችን በመውሰድ በረጅም ጊዜ ውስጥ የሚታይ ለውጥን መፍጠር።

✅ ራስን የሚገድቡ አሉታዊ ሀሳቦችን በንቃት በመለየት በጠንካራ እና በአዎንታዊ አመለካከት በመተካት የውስጥ ጥንካሬዎን መገንባት።

✅ ውድቀት የነገሮች ሁሉ ፍጻሜ ሳይሆን የመንገድ ማስተካከያ ግብረመልስ በመሆኑ በእያንዳንዱ ስህተቶች የትኛው መንገድ መቀየር እንዳለብን መረዳት።

✅ እምቅ አቅምን በመረዳት ሊለካ የሚችል ፣ ግልጽ እና በጊዜ ገደብ የተቀመጠ ተግባራዊ ዕቅድ በማዘጋጀት እምቅ አቅምን ወደተግባር መለወጥ።

✅ ፈተናዎችን በጽናት የማለፍ ልምምድ ማድረግ።

💫 መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫


Key Principles of Sustainable Growth

✅ Stop trying to be perfect. Instead, take small steps every day. These little actions will lead to real change over time.

✅ Pay attention to negative thoughts and replace them with positive ones. This will help you stay strong and grow.

✅ Don’t give up when you fail. Use it as a chance to learn and do better next time.

✅ Know your strengths and create a clear plan. Set simple goals (SMART goals) that will help you move forward.

✅ Stay strong when things get tough. The more you keep going, the better you will become.

💫 Happy Thursday! 💫

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤72👍12🤩9🔥4🎉3😢2
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታሪካዊቷ ጎንደር!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በፊታችን እሁድ ማለትም በህዳር 07/2018 ዓ.ም በጎንደር ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን አዘጋጅቷል ።

ከዘርፉ ከተመረጡ ባለሙያዎች ጋር በመገናኘት ለስኬት ጉዞዎ ከፍተኛ መነሳሳትን እና አዲስ እውቀትን ያግኙ።

እንዳያመልጥዎ!

IBOs Day in Historic Gondar!

Breakthrough Trading S.C has organized IBOs Day this coming Sunday, November 16, 2025, in Gondar.

Meet selected professionals from the sector and gain valuable insights, inspiration, and knowledge to advance your journey to success.

Don’t miss out!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤25👍10🎉9🤩3🔥2
✨ የታላላቅ መስህቦች መዳረሻ የሆነችው ውቧ ባሌ ሮቤ በልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ልትደምቅ ነው! ✨

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. በመጪው ህዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በውቢቷ ባሌ ሮቤ ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን እንዳዘጋጀ ማስታወቁ ይታወሳል። ነገር ግን ይህ ታላቅ ቀን ወደ ህዳር 21 /2018 ዓ.ም መዘዋወሩን እናሳውቃለን።

ይህ ልዩ ቀን ራስዎን በተሻለ መንገድ እንዲገነቡ፣ የወደፊት ችሎታዎን አስተካክሎ እንዲቀርጹ እና ግብዎን እንዲያሳኩ ወሳኝ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፣ እድሉን በመጠቀም ቀንዎን ያሳምሩ!

ይህ ወሳኝ የለውጥ ቀን እንዳያመልጥዎ!

✨ Beautiful Bale Robe , A Destination of Great Attractions is Set to Shine with a Special IBOs Day! ✨

Breakthrough Trading S.C. announces that the upcoming IBOs Day in Bale Robe, originally set for November 23, 2025, has been rescheduled to November 30, 2025.

This special day will give you the chance to grow personally, shape and refine your future potential, and move closer to achieving your goals. Take advantage of this opportunity to make your day truly meaningful!

Don’t miss out on this important Day for transformation!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤22👍8🎉6🔥3😁3🤩2😢1
ለውድ ገጽታ ገንቢዎቻችን፤

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስልጠና ጥቅሎቹን በዓይነትና ጥራት፤ ደንበኛ-ተኮርና የተሟላና  እንዲሁመ ተጓዳኝ አገልግሎቶቹን ቀልጣፋ በማድረግ፤ የደንበንኞቹን ፍላጎት በላቀ ደረጃ ለማሟላት የደንበኞች እርካታ ዳሰሳ ጥናት በኢትዮጲያ ደረጃ እያከናወነ ይገኛል፡፡ የዳሰሳ ጥናቱ ተሳታፊዎችም በተለያዩ መስፈርቶች እና የናሙና ምልመላ ዘዴዎች ተለይተዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ይህ ጥናት እውን ሆኖ ኢላማውን ይመታ ዘንድ የናንተ ተሳትፎ እና ቀና ትብብር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ በመሆኑም መረጃ ሰብሳቢዎቻችን ከእርስዎ መረጃ ለመሰብሰብ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ የተለመደውን ቀና ትብብራችሁን በማድረግ ለጥናቱ መጠይቆች ትክክለኛና የተሟላ መረጃ በመስጠት ታግዙን ዘንድ ድጋፋችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ተግባራዊ ጥናት ለላቀ አገልግሎት!



Kabajamtoota Maqaa Ijaartoota Keenyaaf ፡

Dhaabbanni Waldaa Aksiyoonaa Breakthrough. tajaajila isaa daran fooyyessuuf, fi fedhii maamiltoota isaa haala gaariin guutuuf qorannoo itti quufinsa maamiltootaa sadarkaa Itoophiyaa keessatti gaggeessaa jira. Hirmaattonni qorannichaa ulaagaalee adda addaa fi mala saamuda fudhachuu irratti hundaa’uun filatamaniiru.
Haaluma kanaan qorannoon kun akka dhugoomuu fi kaayyoo isaa galmaan akka gahuuf hirmaannaa fi tumsi keessan hedduu barbaachisaa dha. Kanaafuu, hojiiwwan walitti qabattoonni daataa keenya odeeffannoo isin irraa walitti qabuuf sochii taassissan hunda keessatti tumsa barameen gaaffilee qorannoo isiniif dhihaataniif deebii akka kennitan kabajaan isin gaafanna.

Tajaajila fooyya'aa argachuuf qorannoo qabatamaa!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤33👍12🎉6🔥3😢1
🌟ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ አቤል ሲኒማ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ!🌟

ድርጅታችን በመጪው ህዳር 21 ቀን 2018ዓ.ም ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ አዘጋጅቷል።

ታዲያ ይህ ልዩ ቀን ክህሎቶን የሚያሳድጉበትና ጥበብዎን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩበት ወርቃማ ዕድል ነው።

በዚህ ልዩ ቀን፣ በዘርፉ ትልቅ ልምድ ካላቸው ከፍተኛ አሰልጣኞች ጋር በመሆን፣ እውቀቶን ያዳብራሉ፤ ከተሞክሯቸው ይካፈላሉ፤ እንዲሁም ክህሎትዎን ያጎልብቱ!

እንዳያመልጥዎ!

🌟Guyyaa addaa Sagantaa guyyaa abbaa biznasa of danda'aa magaalaa Finfinnee Abeel Sinimaatto Afaan Oromiffaan.🌟

Dhaabbanni keenya Sadaasa 21/2018 sagantaa abbaa biznasa of danda'aa Afaan Oromiffaan qopheesseera.

Kanaaf guyyaan addaa kun gahumsa kessan kan itti guddifatan ,beekkumsa kessan gara sadarkkaa guddaatti ittin cesiftan carraa warqee dha.

Guyyaa addaa kana industirii gurgurtaa kallatti kessatti namoota muxannoo guddaa qabanin ,muxannoo isaani irraa qodadha,akkasumas gahumsa kessan guddifadhaa.

Akka sin hin dabarree!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤42👍14🎉12🔥6😁3😢1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጎንደር 1 ቀን ብቻ ቀረው!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በነገው ዕለት ደማቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታሪካዊቷ ጎንደር ያከብራል።

ይህ ልዩ ዕድል በራስዎ ላይ ዘላቂ የሆነ የዕድገት ለውጥ የሚያመጣ፣ እንዲሁም ከዘርፉ ባለሙያዎች ልምድ የሚቀስሙበት ወሳኝ ቀን በመሆኑ ሊያመልጥዎ አይገባም።

IBOs Day in Gondar is just 1 day away!

Breakthrough Trading S.C. is excited to celebrate an unforgettable IBOs Day tomorrow in the historic city of Gondar.

This is a unique opportunity you don’t want to miss! It’s a day that promises to bring personal growth and invaluable insights from experts.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤30🤩5👍3🎉1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታሪካዊቷ ጎንደር በድምቀት ተጀምሯል!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጎንደር በደማቅ ስነ-ስርዓት የተጀመረ ሲሆን በዘርፉ ከፍተኛ ልምድና እውቀት ያካበቱ ታላላቅ አሰልጣኞቻችንም መድረኩን በመረከብ ክህሎትን የሚያሳድግ እና ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ልዩ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ!

IBOs Day has officially kicked off in the historic city of Gondar!

The highly anticipated event has begun with a grand opening ceremony in Gondar. Our esteemed trainers, with their extensive experience and expertise, have taken the stage to deliver exclusive training designed to elevate skills and take them to the next level!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤47🔥4🤩3😁1🎉1