Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🌟በታሪካዊቷ ጎንደር፣ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ! 🌟

በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን፣ ለገጽታ ገንቢዎች የ TT እና MT ሰርተፊኬት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ በስኬት ተጠናቋል።

የመርሃግብሩ የመዝጊያ ንግግርም በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር፣ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ የተደረገ ሲሆን፣ አቶ ሄኖክ በንግግራቸው ገጽታ ገንቢዎች ሥራቸውን የድርጅቱን ሕግ፣ ሙያዊ ሥነ ምግባር እንዲሁም የሀገሪቱን ባህልና እሴት በመከተል እንዲሰሩ በአጽንዖት አሳስበው ቀጥለውም ማንኛውም ገጽታ ገንቢ በቅድሚያ የድርጅቱን የስልጠና ጥቅል በመውሰድ በኃላፊነትና በሐቀኝነት መስራት እንዳለባቸው ጭምርም አሳስበዋል።

ነገር ግን ድርጅቱ ከሚከተለው ሕጋዊ ሥነ ምግባር ውጪ ለሚሠራ ገጽታ ገንቢ ድርጅታችን ከፍተኛ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን በማሳሰብ ሥራቸውን ኃላፊነት በተሞላው እና በሀቀኝነት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን አሳስበው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤42👍7🎉4😁1
Happy Monday!

“Realize deeply that the present moment is all you ever have.”

Start this Monday by being fully present ,not caught in last week’s stress or tomorrow’s worries. Growth begins when you give your full attention to the moment you’re in.

— The Power of Now by Eckhart Tolle
❤40👍35🔥6🎉6🤩4
የታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 7!

በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት የተካሄደው "ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት" ክፍል 7 አጓጊና አስተማሪ ይዘት ይዞ ዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ላይ በዩቲዩብ ቻናላችን ይለቀቃል።

ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!

👉
https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

Big Business Show Part 7!

The Great Big Business Show , Part 7, which was held with great fanfare on September 21, 2025, is premiering today at 12:00 LT on our YouTube channel with engaging and educational content.

Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

👉
https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤31👍3🎉3🔥2
አስደሳች ዜና!

የቡድን ማማከር (Group Coaching)


ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ሰልጣኞቻችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ለማፍራት የጥቅል ስልጠናዎችን በትጋት እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል። ስለሆነም ከዚህ በፊት የሃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ሰልጥነው ከስልጠናው ጋር በተያያዘ ጥያቄ የፈጠረብዎት አልያም እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ የሚያገኙበት የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜዎችን ማዘጋጀታችንን ስናሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው።

ሰልጣኞቻችን በተሻለ መረዳት እና ብቃት ስልጠናውን ከራሳቸው ህይወት ጋር በማዋሀድ የላቀ እና የሚታይ ለውጥ ማምጣት እንዲችሉ የሚደግፍ  የስልጠና መርሃግብር ስለሆነ ተካፋይ ይሁኑ።

ማሳሰቢያ!!

የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜዎቹ የሚሰጡበት ቀን ይፋ በሚሆንበት ጊዜ ብቻ ነው ቦታ ማስያዝ የሚቻለው:: ቀኑን ይፋ እንዳደረግን ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሚሆኑ ፈጥነው ይመዝግቡ!  

ስኬታማና ብሩህ ቀን ይሁንልዎት።

ከስልጠና ክፍል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤62👍16🔥14🎉3
ይህንን ያውቃሉ?

በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ 3.9 (በአፍ ለአፍ የገበያ እና ማሻሻጥ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነት) ስር፣ ከ3.9.4 እስከ 3.9.5 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።

3.9.4 የቴሌ ማርኬቲንግ፣ ፋክስ፣ በራሪ ወረቀት፣ ፖስተር ከፍተኛ መጠን ያለው የፖስታ መልዕክት፣ ማህበራዊ ሚዲያ በቡድን የሚደረግ ልጥፍ የማህበራዊ ሚዲያ ማስታወቂያ ወይም ሌላ ተግባቦት ዘዴን በመጠቀም ሽያጭን ማስተዋወቅ ለብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት አልተፈቀደም፡፡ እንዲሁም ሌሎች ያልተፈቀዱ ዘዴዎችን በብሬክስሩ የንግድ ስራ ውስጥ በመግባት መፈፀም የለባቸውም፡፡

3.9.5 በብሬክስሩ በቅድሚያ ከሚሰጥ የጽሑፍ ፈቃድ በስተቀር በግልጽ ወይም በድብቅ ምርቶችን ለማስተዋወቅ ወይም ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለመመልመል ማስታወቂያዎችን ማተም፣ መለጠፍ ወይም መልቀቅ የተከለከለ ነው፡፡

Did you know?

Article 3 Sub-Article 3. 9 (Responsibility of Brand Builders in words of mouth and marketing), Under Article 3.9, points 3.9.4 through 3.9.5 stipulate the following.


3.9.4. It is not permitted for Breakthrough IBO to use telemarketing methods, fax, flyers, posters, large quantity mailings, social media group postings, social media advertisements or other communication methods to promote sales; and they are not permitted to ask others to join Breakthrough business in any other improper way.

3.9.5. Without written approval from Breakthrough, it is not permitted to create, publish or release advertisements, explicitly or implicitly, to promote products or recruit IBOs.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤28👍9😁1🎉1
🌟ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ አቤል ሲኒማ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ!🌟

ድርጅታችን በመጪው ህዳር 21 ቀን 2018ዓ.ም ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ አዘጋጅቷል።

ታዲያ ይህ ልዩ ቀን ክህሎቶን የሚያሳድጉበትና ጥበብዎን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩበት ወርቃማ ዕድል ነው።

በዚህ ልዩ ቀን፣ በዘርፉ ትልቅ ልምድ ካላቸው ከፍተኛ አሰልጣኞች ጋር በመሆን፣ እውቀቶን ያዳብራሉ፤ ከተሞክሯቸው ይካፈላሉ፤ እንዲሁም ክህሎትዎን ያጎልብቱ!

እንዳያመልጥዎ!

🌟Guyyaa addaa Sagantaa guyyaa abbaa biznasa of danda'aa magaalaa Finfinnee Abeel Sinimaatto Afaan Oromiffaan.🌟

Dhaabbanni keenya Sadaasa 21/2018 sagantaa abbaa biznasa of danda'aa Afaan Oromiffaan qopheesseera.

Kanaaf guyyaan addaa kun gahumsa kessan kan itti guddifatan ,beekkumsa kessan gara sadarkkaa guddaatti ittin cesiftan carraa warqee dha.

Guyyaa addaa kana industirii gurgurtaa kallatti kessatti namoota muxannoo guddaa qabanin ,muxannoo isaani irraa qodadha,akkasumas gahumsa kessan guddifadhaa.

Akka sin hin dabarree!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤35🎉11🔥5🤩3👍2
🌟የፐርሰናል ፋይናንስ የስልጠና ጥቅል በገበያ ላይ መዋሉን ያውቃሉ?🌟

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲሱን የስልጠና ጥቅል "ፐርሰናል ፋይናንስ" በይፋ ማስተዋወቁ ይታወሳል። በመሆኑም ስልጠናው በገበያ የቀረበ መሆኑን እንዲሁም ግዢ መፈጸም የሚችሉ መሆኑን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

ይህንን ጠቃሚ ስልጠና በመውሰድ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነገሮች ያካብታሉ፦

☑️ የገንዘብ ግብዎን ለማሳካት የሚያስችል ግልጽ መንገድ እና እቅድ ያገኛሉ።

☑️ ገቢዎን በብልህነት ለመምራት እና ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ውጤታማ ዘዴዎችን ይማራሉ።

☑️ ገንዘብዎ በተሻለ ሁኔታ የሚያድግበትን መንገድ በመለየት፣ ሀብትዎን በጥንቃቄ እና በእውቀት ላይ በተመሰረተ መልኩ ያሳድጋሉ።

የዚህን ልዩ ስልጠና ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ በተለመደው መንገድ ከቅርንጫፎቻችን ኢፒን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፦ በአካል የሚሰጥባቸውን ቀናት በቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ይሆናል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤47🎉21👍9😱7🤩1