🌟በታሪካዊቷ ጎንደር፣ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ! 🌟
በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን፣ ለገጽታ ገንቢዎች የ TT እና MT ሰርተፊኬት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ በስኬት ተጠናቋል።
የመርሃግብሩ የመዝጊያ ንግግርም በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር፣ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ የተደረገ ሲሆን፣ አቶ ሄኖክ በንግግራቸው ገጽታ ገንቢዎች ሥራቸውን የድርጅቱን ሕግ፣ ሙያዊ ሥነ ምግባር እንዲሁም የሀገሪቱን ባህልና እሴት በመከተል እንዲሰሩ በአጽንዖት አሳስበው ቀጥለውም ማንኛውም ገጽታ ገንቢ በቅድሚያ የድርጅቱን የስልጠና ጥቅል በመውሰድ በኃላፊነትና በሐቀኝነት መስራት እንዳለባቸው ጭምርም አሳስበዋል።
ነገር ግን ድርጅቱ ከሚከተለው ሕጋዊ ሥነ ምግባር ውጪ ለሚሠራ ገጽታ ገንቢ ድርጅታችን ከፍተኛ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን በማሳሰብ ሥራቸውን ኃላፊነት በተሞላው እና በሀቀኝነት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን አሳስበው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤42👍7🎉4😁1
የታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 7!
በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት የተካሄደው "ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት" ክፍል 7 አጓጊና አስተማሪ ይዘት ይዞ ዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ላይ በዩቲዩብ ቻናላችን ይለቀቃል።
ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!
👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c
Big Business Show Part 7!
The Great Big Business Show , Part 7, which was held with great fanfare on September 21, 2025, is premiering today at 12:00 LT on our YouTube channel with engaging and educational content.
Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

❤31👍3🎉3🔥2
አስደሳች ዜና!
የቡድን ማማከር (Group Coaching)
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ሰልጣኞቻችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ለማፍራት የጥቅል ስልጠናዎችን በትጋት እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል። ስለሆነም ከዚህ በፊት የሃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ሰልጥነው ከስልጠናው ጋር በተያያዘ ጥያቄ የፈጠረብዎት አልያም እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ የሚያገኙበት የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜዎችን ማዘጋጀታችንን ስናሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው።
ሰልጣኞቻችን በተሻለ መረዳት እና ብቃት ስልጠናውን ከራሳቸው ህይወት ጋር በማዋሀድ የላቀ እና የሚታይ ለውጥ ማምጣት እንዲችሉ የሚደግፍ የስልጠና መርሃግብር ስለሆነ ተካፋይ ይሁኑ።
ማሳሰቢያ!!
የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜዎቹ የሚሰጡበት ቀን ይፋ በሚሆንበት ጊዜ ብቻ ነው ቦታ ማስያዝ የሚቻለው:: ቀኑን ይፋ እንዳደረግን ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሚሆኑ ፈጥነው ይመዝግቡ!
ስኬታማና ብሩህ ቀን ይሁንልዎት።
ከስልጠና ክፍል

❤62👍16🔥14🎉3
ይህንን ያውቃሉ?
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ 3.9 (በአፍ ለአፍ የገበያ እና ማሻሻጥ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነት) ስር፣ ከ3.9.4 እስከ 3.9.5 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።
3.9.4 የቴሌ ማርኬቲንግ፣ ፋክስ፣ በራሪ ወረቀት፣ ፖስተር ከፍተኛ መጠን ያለው የፖስታ መልዕክት፣ ማህበራዊ ሚዲያ በቡድን የሚደረግ ልጥፍ የማህበራዊ ሚዲያ ማስታወቂያ ወይም ሌላ ተግባቦት ዘዴን በመጠቀም ሽያጭን ማስተዋወቅ ለብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት አልተፈቀደም፡፡ እንዲሁም ሌሎች ያልተፈቀዱ ዘዴዎችን በብሬክስሩ የንግድ ስራ ውስጥ በመግባት መፈፀም የለባቸውም፡፡
3.9.5 በብሬክስሩ በቅድሚያ ከሚሰጥ የጽሑፍ ፈቃድ በስተቀር በግልጽ ወይም በድብቅ ምርቶችን ለማስተዋወቅ ወይም ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለመመልመል ማስታወቂያዎችን ማተም፣ መለጠፍ ወይም መልቀቅ የተከለከለ ነው፡፡
Did you know?
Article 3 Sub-Article 3. 9 (Responsibility of Brand Builders in words of mouth and marketing), Under Article 3.9, points 3.9.4 through 3.9.5 stipulate the following.
3.9.4. It is not permitted for Breakthrough IBO to use telemarketing methods, fax, flyers, posters, large quantity mailings, social media group postings, social media advertisements or other communication methods to promote sales; and they are not permitted to ask others to join Breakthrough business in any other improper way.
3.9.5. Without written approval from Breakthrough, it is not permitted to create, publish or release advertisements, explicitly or implicitly, to promote products or recruit IBOs.

❤28👍9😁1🎉1
🌟ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ አቤል ሲኒማ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ!🌟
ድርጅታችን በመጪው ህዳር 21 ቀን 2018ዓ.ም ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ አዘጋጅቷል።
ታዲያ ይህ ልዩ ቀን ክህሎቶን የሚያሳድጉበትና ጥበብዎን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩበት ወርቃማ ዕድል ነው።
በዚህ ልዩ ቀን፣ በዘርፉ ትልቅ ልምድ ካላቸው ከፍተኛ አሰልጣኞች ጋር በመሆን፣ እውቀቶን ያዳብራሉ፤ ከተሞክሯቸው ይካፈላሉ፤ እንዲሁም ክህሎትዎን ያጎልብቱ!
እንዳያመልጥዎ!
🌟Guyyaa addaa Sagantaa guyyaa abbaa biznasa of danda'aa magaalaa Finfinnee Abeel Sinimaatto Afaan Oromiffaan.🌟
Dhaabbanni keenya Sadaasa 21/2018 sagantaa abbaa biznasa of danda'aa Afaan Oromiffaan qopheesseera.
Kanaaf guyyaan addaa kun gahumsa kessan kan itti guddifatan ,beekkumsa kessan gara sadarkkaa guddaatti ittin cesiftan carraa warqee dha.
Guyyaa addaa kana industirii gurgurtaa kallatti kessatti namoota muxannoo guddaa qabanin ,muxannoo isaani irraa qodadha,akkasumas gahumsa kessan guddifadhaa.
Akka sin hin dabarree!

❤35🎉11🔥5🤩3👍2
🌟የፐርሰናል ፋይናንስ የስልጠና ጥቅል በገበያ ላይ መዋሉን ያውቃሉ?🌟
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲሱን የስልጠና ጥቅል "ፐርሰናል ፋይናንስ" በይፋ ማስተዋወቁ ይታወሳል። በመሆኑም ስልጠናው በገበያ የቀረበ መሆኑን እንዲሁም ግዢ መፈጸም የሚችሉ መሆኑን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
ይህንን ጠቃሚ ስልጠና በመውሰድ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነገሮች ያካብታሉ፦
☑️ የገንዘብ ግብዎን ለማሳካት የሚያስችል ግልጽ መንገድ እና እቅድ ያገኛሉ።
☑️ ገቢዎን በብልህነት ለመምራት እና ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ውጤታማ ዘዴዎችን ይማራሉ።
☑️ ገንዘብዎ በተሻለ ሁኔታ የሚያድግበትን መንገድ በመለየት፣ ሀብትዎን በጥንቃቄ እና በእውቀት ላይ በተመሰረተ መልኩ ያሳድጋሉ።
የዚህን ልዩ ስልጠና ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ በተለመደው መንገድ ከቅርንጫፎቻችን ኢፒን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦ በአካል የሚሰጥባቸውን ቀናት በቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ይሆናል።

❤47🎉21👍9😱7🤩1
የለውጥ ጥበብ፡ ኃይልዎን በ3ቱ መሠረታዊ ልማዶች ላይ ያተኩሩ!
✅ በእያንዳንዱ ትንሽ የሚመስሉ ነገር ግን ስኬታማ እርምጃዎች ለአዕምሮዎ ትልቅ ተነሳሽነት ስለሚሰጥ፣የሚያገኙትን ስኬት ትልቅም ይሁን ትንሽ እውቅና መስጠትና ማክበር ይለማመዱ።
✅ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን ሥራዎች ቅድሚያ በመስጠትና ከግብ ጋር የማይጣጣሙ ተግባራትን በመተው፣ በየቀኑ ለእርስዎ አስፈላጊ ለሆኑ ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜ ማዋልን ያዳብሩ።
✅ በጎ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ፣ ከሚደግፉ እንዲሁም ወደፊት ከሚራመዱ ሰዎች ጋር ወዳጅነት ይፍጠሩ። ምክንያቱም የእነሱ ስኬትና አዎንታዊ ጉልበት እርስዎን ወደላቀ ደረጃ ያሳድጋል።
💫 መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫
The Art of Change: Focus Your Energy on the 3 Core Habits!
✅ Acknowledge and celebrate your successes, no matter how big or small. Every step forward, no matter how seemingly minor, provides a powerful boost of motivation and strengthens your mindset.
✅ Make a habit of dedicating time daily to what truly matters by prioritizing high-value tasks and eliminating activities that don’t align with your goals.
✅ Surround yourself with positive, forward-thinking individuals who support and inspire you. Their success and energy will lift you to new heights.
💫 Happy Thursday! 💫

❤60👍8🔥7🎉1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ አዳማ!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዳማ በመጪው ህዳር 14 ቀን 2018ዓ.ም አዘጋጅቷል።
በዚህ ልዩ ቀን በመገኘት፣ ሕይወትዎን ወደላቀ ደረጃ የሚያሳድግ ልምዶችንና ዕውቀቶችን ያግኙ።
እንዳያመልጥዎ!
IBOs Day in Beautiful Adama!
Our company, Breakthrough Trading S.C., is hosting a special IBOs Day in Adama on November 23, 2025!
By attending this event, you'll gain valuable experiences and insights that will elevate your life.
Don't miss out!

❤42👍16🔥5🎉1
✨ በአዳማ ለገጽታ ገንቢዎች የተዘጋጀ ወርቃማ ዕድል! ✨
ልዩ ቀንዎን በከፍተኛ ክህሎትና መነቃቃት ማሳለፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ በመጪው እሁድ፣ ህዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም፣ በ AHY International Hotel ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዳማ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!
ክህሎትዎን ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ጋር በመሆን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረውን ይህን ቀን በከፍታ ያሳልፉ!
ይህ ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
✨ Golden Opportunity for IBOs in Adama! ✨
Do you want to transform your special day into an unforgettable experience of growth and inspiration?
Then, join us next Sunday, November 23, 2025, at AHY International Hotel for a spectacular IBOs Day celebration in Adama!
Spend the day enhancing your skills with expert trainers and elevate your knowledge to new heights.
Don’t miss this golden opportunity!

❤35👍8🎉1
👥New NTB
Dear Timiro Abdi Afrah, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

🎉82❤72🤩27🔥21👍14😱8
የገጽታ ገንቢዎች ቀን: በአቤል ሲኒማ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የገጽታ ገንቢዎች ቀን" በአቤል ሲኒማ የፊታችን ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ይከበራል።
ይህ ልዩና ታላቅ መድረክ እውቀት የሚሸምቱበት፣ ተሞክሮ ካላቸው አሰልጣኞች በትልቁ የሚካፈሉበት፣ ክህሎትዎን የሚያዳብሩበት እና አዳዲስ ነገሮችን የሚማሩበት ድንቅ አጋጣሚ ነው።
ለስኬት ጉዞዎ ወሳኝ የሆነው ይህ ልዩ ዕድል በፍጹም እንዳያመልጥዎ!
Guyyaa Abbooti Biiznasii of Danda'aa
:Abeel Sinimaatti Afaan Oromootiin.
Sagantaan Abbooti Biiznasii of danda'aa haawwidhaan eegamaa ture Abeel Sinimaatti fuldura keenya Sadaasa 21/2018 A.L.I haala ho'aatin Afaan Oromoodhaan ni kabajama.
Waltajjiin Addaa fi Guddaan kun Beekumsa baay'ee kan itti argattan Leenjistoota muuxannoo qaban irraa gahuumsa guddaa kan ittiin gabbifatan fi waan haaraa kan itti baratan carraa guddaa dha.
Imala Milkaa'inna keessaniif carraan murteessaa ta'ee kun gonkumaa akka isiin hin dabarre.

❤54🎉6🤩2👍1🔥1
✨ በአዳማ ለገጽታ ገንቢዎች የተዘጋጀ ወርቃማ ዕድል! ✨
ልዩ ቀንዎን በከፍተኛ ክህሎትና መነቃቃት ማሳለፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ በነገው ዕለት፣ ህዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም፣ በ AHY International Hotel ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዳማ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!
ክህሎትዎን ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ጋር በመሆን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረውን ይህን ቀን በከፍታ ያሳልፉ!
ይህ ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
✨ Golden Opportunity for IBOs in Adama! ✨
Do you want to transform your special day into an unforgettable experience of growth and inspiration?
Then, join us tomorrow, November 23, 2025, at AHY International Hotel for a spectacular IBOs Day celebration in Adama!
Spend the day enhancing your skills with expert trainers and elevate your knowledge to new heights.
Don’t miss this golden opportunity!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
ልዩ ቀንዎን በከፍተኛ ክህሎትና መነቃቃት ማሳለፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ በነገው ዕለት፣ ህዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም፣ በ AHY International Hotel ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዳማ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!
ክህሎትዎን ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ጋር በመሆን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረውን ይህን ቀን በከፍታ ያሳልፉ!
ይህ ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
✨ Golden Opportunity for IBOs in Adama! ✨
Do you want to transform your special day into an unforgettable experience of growth and inspiration?
Then, join us tomorrow, November 23, 2025, at AHY International Hotel for a spectacular IBOs Day celebration in Adama!
Spend the day enhancing your skills with expert trainers and elevate your knowledge to new heights.
Don’t miss this golden opportunity!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤35🎉8🔥2
👥New NTB
Dear Mahad Abdillahi, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
Dear Mahad Abdillahi, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤65🤩64🎉44🔥27👍15😢3
👥New NTB
Dear Abdi Hassan, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

❤96🎉50🤩15👍13😱8