🌟በአዳማ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ! 🌟
በአዳማ ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን፣ ለገጽታ ገንቢዎች የ TT፣MT እና NTB ሰርተፊኬት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ በስኬት ተጠናቋል።
የመርሃግብሩ የመዝጊያ ንግግርም በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር፣ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ የተደረገ ሲሆን፣ አቶ ሄኖክ በንግግራቸው ገጽታ ገንቢዎች ሥራቸውን ሲያከናውኑ የድርጅቱን ፖሊሲና ደንቦች አጥብቀው መከተል እንዳለባቸው እና ከፍተኛ የሆነ ሙያዊ ሥነ ምግባርን ተጠቅመው መስራት እንዳለባቸው አሳስበው ገጽታ ገንቢነት ትልቅ እና ወሳኝ ዘርፍ በመሆኑ፣ መልዕክት ሲያስተላልፉ በክህሎት እና ጥልቅ እውቀትን በመላበስ እንዲያስተላልፉ ጭምርም አሳስበዋል።
በመጨረሻም ድርጅቱ ምንጊዜም ከገጽታ ገንቢዎች ጎን እንደሚቆም እና ገጽታ ገንቢዎችን ለማሳደግ እና ማኅበረሰቡ በክህሎት የተሞላ እንዲሆን ለማድረግ ተግቶ እየሰራ መሆኑን ገልፀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤26🎉8👍4🔥2