የታላቁ የኔትወርኪንግ ትዕይንት የመጨረሻ ክፍል!
በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት የተካሄደው "ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት" ክፍል 8 አጓጊና አስተማሪ ይዘት ይዞ ዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ላይ በዩቲዩብ ቻናላችን ይለቀቃል።
ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!
👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c
Big Business Show Final Part!
The Great Big Business Show , Part 8, which was held with great fanfare on September 21, 2025, is premiering today at 12:00 LT on our YouTube channel with engaging and educational content.
Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤47👍5🤩4😢1🎉1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን: በአቤል ሲኒማ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የገጽታ ገንቢዎች ቀን" በአቤል ሲኒማ የፊታችን ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ይከበራል።
ይህ ልዩና ታላቅ መድረክ እውቀት የሚሸምቱበት፣ ተሞክሮ ካላቸው አሰልጣኞች በትልቁ የሚካፈሉበት፣ ክህሎትዎን የሚያዳብሩበት እና አዳዲስ ነገሮችን የሚማሩበት ድንቅ አጋጣሚ ነው።
ለስኬት ጉዞዎ ወሳኝ የሆነው ይህ ልዩ ዕድል በፍጹም እንዳያመልጥዎ!
Guyyaa Abbooti Biiznasii of Danda'aa
:Abeel Sinimaatti Afaan Oromootiin.
Sagantaan Abbooti Biiznasii of danda'aa haawwidhaan eegamaa ture Abeel Sinimaatti fuldura keenya Sadaasa 21/2018 A.L.I haala ho'aatin Afaan Oromoodhaan ni kabajama.
Waltajjiin Addaa fi Guddaan kun Beekumsa baay'ee kan itti argattan Leenjistoota muuxannoo qaban irraa gahuumsa guddaa kan ittiin gabbifatan fi waan haaraa kan itti baratan carraa guddaa dha.
Imala Milkaa'inna keessaniif carraan murteessaa ta'ee kun gonkumaa akka isiin hin dabarre.

❤35👍5🎉2🤩2
👥New NTB
Dear Naol Ayana, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

❤144🎉42🔥23🤩16👍14😁3😱1
✨ በታላላቅ መስህቦች ታዋቂዋ ባሌ ሮቤ በልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ልትደምቅ ነው! ✨
በመጪው እሁድ በህዳር 21 ቀን 2018ዓ.ም የገጽታ ገንቢዎች ቀን በባሌ ሮቤ በልዩ ድምቀት ይከበራል።
ይህ ቀን ከታላላቅ አሰልጣኞች ጋር በመሆን ክህሎትዎን በከፍተኛ ደረጃ የሚያጎለብቱበት፣ እውቀት የሚቀስሙበት፣ አስተሳሰብዎን የሚያሰፉበት ፣ አዳዲስ አመለካከቶችን የሚያገኙበት እንዲሁም ለቀጣይ የሥራ እና የሕይወት ጎዳናዎ ጠንካራ መሠረት የሚጥል እውቀት የሚገበዩበት ልዩ ስልጠና በመሆኑ ሊያመልጥዎ አይገባም።
✨ Bale Robe, known for its magnificent attractions, is set to shine with a special IBOs Day! ✨
IBO's Day will be celebrated with great prominence in Bale Robe this coming Sunday, November 30, 2025.
This is a day you don't want to miss, as it offers a unique training opportunity where you can significantly enhance your skills by learning from outstanding trainers, acquire valuable knowledge, expand your mindset, gain new perspectives, and receive insights that will help build a strong foundation for your future work and life journey.

❤34🎉8👍7🔥4🤩1
💡ይህንን ያውቃሉ?
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 በንዑስ አንቀጽ 3.8.5 (የንግድ ስራ ጥምረቱን ስራ የማስተዋወቅ የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ኃላፊነቶች ) ስር ቁጥር 3.8.5.1 ፣ 3.8.5.2 እና 3.8.5.4 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።
🌟3.8.5.1 የብሬክስሩ ንግድ ስራ ጥምረት ምርቶች በዋጋ እቅዱ መሰረት ማብራራት እና በስነ ምግባር ያለ ምንም ተጨማሪ ወጪ ወይም ምንም አይነት የዋጋ ቅናሽ ሳያደርጉ ወይም ምንም አይነት አሻሚ ዋጋ ሳያቀርቡ በምርት ተለጣፊው መረጃ መሰረት ለደንበኞች ማብራራት።
🌟3.8.5.2 የምርት ማብራሪያ እና ገለፃ በምርቶቹ ጥቅማ ጥቅም ዙሪያ በግልጽ ማቅረብ።
🌟3.8.5.4 በብሬክስሩ ንግድ ስራ ጥምረት የሽያጭ ቻናሎች ውስጥ የምርት ማስታወቂያ ወይም ሽያጭን የብሬክስሩ ምርቶች ላልሆኑ ማከናወን የተከለከለ ነው፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 በንዑስ አንቀጽ 3.8.5 (የንግድ ስራ ጥምረቱን ስራ የማስተዋወቅ የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ኃላፊነቶች ) ስር ቁጥር 3.8.5.1 ፣ 3.8.5.2 እና 3.8.5.4 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።
🌟3.8.5.1 የብሬክስሩ ንግድ ስራ ጥምረት ምርቶች በዋጋ እቅዱ መሰረት ማብራራት እና በስነ ምግባር ያለ ምንም ተጨማሪ ወጪ ወይም ምንም አይነት የዋጋ ቅናሽ ሳያደርጉ ወይም ምንም አይነት አሻሚ ዋጋ ሳያቀርቡ በምርት ተለጣፊው መረጃ መሰረት ለደንበኞች ማብራራት።
🌟3.8.5.2 የምርት ማብራሪያ እና ገለፃ በምርቶቹ ጥቅማ ጥቅም ዙሪያ በግልጽ ማቅረብ።
🌟3.8.5.4 በብሬክስሩ ንግድ ስራ ጥምረት የሽያጭ ቻናሎች ውስጥ የምርት ማስታወቂያ ወይም ሽያጭን የብሬክስሩ ምርቶች ላልሆኑ ማከናወን የተከለከለ ነው፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤27👍19🎉4🔥1😁1
ስለ "ስኬት ጉዞ (Success Journey)" የስልጠና ጥቅል ይህንን ያውቃሉ?
የስኬት ጉዞ የስልጠና ጥቅል (Success Journey, Blue Package) መሰረታዊ የሆኑ የህይወት ስኬቶቻችንን እንዴት ማሳካት እንደምንችል ግልጽ በሆነ መንገድ የሚያሳይ የስልጠና ጥቅል ነው።
በተጨማሪም ይህ የስልጠና ጥቅል የስኬት መሰረታዊ መርሆችን በቀላሉ እንዲረዱ፣ እውቀትን ወደ ተግባር ለመቀየር እንዲችሉ፣ አዕምሮዎን ለስኬት እንዴት ማሰልጠን እንደሚችሉ እንዲሁም በየቀኑ የተሻለ ለመሆን የሚያግዝ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።
የስኬት ጉዞዎ የሚጀምረው አሁን ነው ! ይህንን ታላቅ እድል በመጠቀም ህይወትዎን ይለውጡ!
ሕይወትዎን ለመለወጥ እና ህልምዎን ለማሳካት ዝግጁ ንዎት?
Did you know this about 'Success Journey' training package?
Success Journey Training Package (Blue Package) is a comprehensive program that clearly shows how to achieve your fundamental life goals.
Additionally ,this special training package is designed to help you easily understand the core principles of success, turn knowledge into action, learn to train your brain for success as well as to improve yourself every single day.
The journey to success starts now! Seize this wonderful opportunity to transform your life!
Are you ready to change your life and achieve your dreams?

👍29❤25🔥6🤩3
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በአዲግራት፣ በአሶሳ፣ በሐዋሳ ፣ በአድዋ እንዲሁም በጎንደር ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Adigrat ,Assosa, Hawassa, Adwa and Gondar cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በአዲግራት፣ በአሶሳ፣ በሐዋሳ ፣ በአድዋ እንዲሁም በጎንደር ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Adigrat ,Assosa, Hawassa, Adwa and Gondar cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤63👍11🤩9🔥5🎉1
🎊🎊በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቡድን ማማከር ምዝገባ ተጀመረ! 🎊🎊
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው ህዳር 25 በሰንጋተራ እንዲሁም ህዳር 26 በቦሌ ቅርንጫፎቻችን ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!

❤45👍5🎉4😁1
💫 3 የሕይወት ለውጥ መርሆዎች 💫
በውስጥዎ ያልተገለጠ ታላቅ እምቅ አቅም እንዳለ ያምናሉ ❓ 🤔
የግል ክህሎት ማበልጸጊያ ዋናው ዓላማ ይህንን ውስጣዊ እምቅ አቅም ለይቶ ማውጣትና ለስኬት እንዲበቃ መንገድ ማሳየት ነው። እራስዎም ይህንን እምቅ አቅም በጥልቀት በመመርመር፣ ለይተው በማውጣት ክህሎትዎን ያበልጽጉ።
የስብዕና ግንባታ ለእርስዎ ምንድነው❓
ስብዕና ግንባታ የአመለካከት ለውጥ ብቻ አይደለም። ይልቁንም፣ በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ውስጥ ወዲያውኑ ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸውን ተጨባጭና ተግባራዊ ክህሎቶችን መማር ላይ ያተኮረ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ውጤታማ ግንኙነት እና የጊዜ አጠቃቀም ዋነኞቹ ተጠቃሾች ናቸው።
ለስኬት ወሳኙ ነገር ምንድነው❓
ስኬት አንድ ጊዜ ደርሰውበት የሚቆምበት መድረሻ ሳይሆን፣ አብሮነት የሚጠይቅ የማያቋርጥ ጉዞ ነው። ይህንን ጉዞ በብቸኝነት ለመጓዝ አይሞክሩ። ለውጥ ከሚፈልጉና ከሚደግፉዎት ሰዎች ጋር ጠንካራ ህብረት ይፍጠሩ። ምክንያቱም በጋራ መማማር እና መደጋገፍ ጉዞዎን ቀላል ያደርገዋል።
ነገን መለወጥ ዛሬ ይጀምሩ! ▶️📈
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በውስጥዎ ያልተገለጠ ታላቅ እምቅ አቅም እንዳለ ያምናሉ ❓ 🤔
የግል ክህሎት ማበልጸጊያ ዋናው ዓላማ ይህንን ውስጣዊ እምቅ አቅም ለይቶ ማውጣትና ለስኬት እንዲበቃ መንገድ ማሳየት ነው። እራስዎም ይህንን እምቅ አቅም በጥልቀት በመመርመር፣ ለይተው በማውጣት ክህሎትዎን ያበልጽጉ።
የስብዕና ግንባታ ለእርስዎ ምንድነው❓
ስብዕና ግንባታ የአመለካከት ለውጥ ብቻ አይደለም። ይልቁንም፣ በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ውስጥ ወዲያውኑ ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸውን ተጨባጭና ተግባራዊ ክህሎቶችን መማር ላይ ያተኮረ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ውጤታማ ግንኙነት እና የጊዜ አጠቃቀም ዋነኞቹ ተጠቃሾች ናቸው።
ለስኬት ወሳኙ ነገር ምንድነው❓
ስኬት አንድ ጊዜ ደርሰውበት የሚቆምበት መድረሻ ሳይሆን፣ አብሮነት የሚጠይቅ የማያቋርጥ ጉዞ ነው። ይህንን ጉዞ በብቸኝነት ለመጓዝ አይሞክሩ። ለውጥ ከሚፈልጉና ከሚደግፉዎት ሰዎች ጋር ጠንካራ ህብረት ይፍጠሩ። ምክንያቱም በጋራ መማማር እና መደጋገፍ ጉዞዎን ቀላል ያደርገዋል።
ነገን መለወጥ ዛሬ ይጀምሩ! ▶️📈
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤36👍8🔥6🎉3😁2🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉 ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በባሌሮቤ! 🎉
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊከበር ቀናቶች ብቻ ቀሩ!
ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ባሌሮቤ ከተማ በመጪው እሁድ፣ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በደማቁ ይከበራል!
ይህንን ልዩ ቀን በመታደም ምን ያተርፋሉ?
ባሌሮቤ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፤ ይህ መልዕክት ከአሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የተላከ ነው! 🎥 📩
እንዳያመልጥዎ!

❤61🎉17🔥11😢1🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉 ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በባሌሮቤ! 🎉
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊከበር ቀናቶች ብቻ ቀሩ!
ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ባሌሮቤ ከተማ በመጪው እሁድ፣ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በደማቁ ይከበራል!
ይህንን ልዩ ቀን በመታደም ምን ያተርፋሉ?
ባሌሮቤ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፤ ይህ መልዕክት ከአሰልጣኝ ወ/ሪት ሜሮን አበበ የተላከ ነው! 🎥 📩

❤29🎉11🔥7😢1
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ (BTSC) ልዩ የሆነ ስልጠና በአርእስቱ "How to do Direct Selling Business the Right Way" በሚል በድርጅታችን የኔትወርክ ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ሄኖክ ወጋየሁ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በአቤል ሲኒማ የሚሰጥ ይሆናል።
ይህ ስልጠና በብሬክስሩ መስፈርት ልክ እንዴት በትክክለኛና ከፍተኛ ስነ-ምግባር በተሞላው መልኩ የቀጥተኛ ሽያጭ ኢንደስትሪን መምራት እንደሚቻል ሰፋ ያለ እና ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ወርቃማ ዕድል በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
ይህ ስልጠና በብሬክስሩ መስፈርት ልክ እንዴት በትክክለኛና ከፍተኛ ስነ-ምግባር በተሞላው መልኩ የቀጥተኛ ሽያጭ ኢንደስትሪን መምራት እንደሚቻል ሰፋ ያለ እና ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ወርቃማ ዕድል በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🎉27❤23👍5🔥2😢1🤩1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን: በአቤል ሲኒማ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የገጽታ ገንቢዎች ቀን" በአቤል ሲኒማ የፊታችን ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ይከበራል።
ይህ ልዩና ታላቅ መድረክ እውቀት የሚሸምቱበት፣ ተሞክሮ ካላቸው አሰልጣኞች በትልቁ የሚካፈሉበት፣ ክህሎትዎን የሚያዳብሩበት እና አዳዲስ ነገሮችን የሚማሩበት ድንቅ አጋጣሚ ነው።
ለስኬት ጉዞዎ ወሳኝ የሆነው ይህ ልዩ ዕድል በፍጹም እንዳያመልጥዎ!
Guyyaa Abbooti Biiznasii of Danda'aa
:Abeel Sinimaatti Afaan Oromootiin.
Sagantaan Abbooti Biiznasii of danda'aa haawwidhaan eegamaa ture Abeel Sinimaatti fuldura keenya Sadaasa 21/2018 A.L.I haala ho'aatin Afaan Oromoodhaan ni kabajama.
Waltajjiin Addaa fi Guddaan kun Beekumsa baay'ee kan itti argattan Leenjistoota muuxannoo qaban irraa gahuumsa guddaa kan ittiin gabbifatan fi waan haaraa kan itti baratan carraa guddaa dha.
Imala Milkaa'inna keessaniif carraan murteessaa ta'ee kun gonkumaa akka isiin hin dabarre.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የገጽታ ገንቢዎች ቀን" በአቤል ሲኒማ የፊታችን ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ይከበራል።
ይህ ልዩና ታላቅ መድረክ እውቀት የሚሸምቱበት፣ ተሞክሮ ካላቸው አሰልጣኞች በትልቁ የሚካፈሉበት፣ ክህሎትዎን የሚያዳብሩበት እና አዳዲስ ነገሮችን የሚማሩበት ድንቅ አጋጣሚ ነው።
ለስኬት ጉዞዎ ወሳኝ የሆነው ይህ ልዩ ዕድል በፍጹም እንዳያመልጥዎ!
Guyyaa Abbooti Biiznasii of Danda'aa
:Abeel Sinimaatti Afaan Oromootiin.
Sagantaan Abbooti Biiznasii of danda'aa haawwidhaan eegamaa ture Abeel Sinimaatti fuldura keenya Sadaasa 21/2018 A.L.I haala ho'aatin Afaan Oromoodhaan ni kabajama.
Waltajjiin Addaa fi Guddaan kun Beekumsa baay'ee kan itti argattan Leenjistoota muuxannoo qaban irraa gahuumsa guddaa kan ittiin gabbifatan fi waan haaraa kan itti baratan carraa guddaa dha.
Imala Milkaa'inna keessaniif carraan murteessaa ta'ee kun gonkumaa akka isiin hin dabarre.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤29🔥5👍4🎉4🤩3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉 Guyyaa Addaa Abbooti Biiznasaa Of Danda'aa Finfinneetti! 🎉
Guyyaan Abbooti Biiznasaa Of Dandaaa Hawwiidhaan Eegamaa Turee Kabajamuuf Guyyoota Muraasa Qofatu Hafe!
Guyyaan Abbooti Biiznasaa Of Danda'aa Adda ta'ee Magaalaa Finfinnee Galma Abeel Sinimaatti Dilbata Dhufu Gaafa Guyyaa Sadaasa 21/2018.A.L.I Haala Hoo'aa ta'een ni kabajama.
Guyyaa Addaa ta'ee kana irratti Hirmaachuun Maal Buufattu?
Abbooti Biiznasaa Finfinneeti argamtan hundaaf;
Ergaan Kuni Leenjisaa Darajjee Birhaanuu irraa kan ergameedha.🎥 📩
Akka isiin jalaa hin dabarree!
=== Aalfaan Milkaa'inna Keessaniif Shoora Ol Aanaa qaba! ===
📍Finfinnee Kutaa Boolee Aanaa 3 Gamoo Shiliim Darbii 4ffaa
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
Guyyaan Abbooti Biiznasaa Of Dandaaa Hawwiidhaan Eegamaa Turee Kabajamuuf Guyyoota Muraasa Qofatu Hafe!
Guyyaan Abbooti Biiznasaa Of Danda'aa Adda ta'ee Magaalaa Finfinnee Galma Abeel Sinimaatti Dilbata Dhufu Gaafa Guyyaa Sadaasa 21/2018.A.L.I Haala Hoo'aa ta'een ni kabajama.
Guyyaa Addaa ta'ee kana irratti Hirmaachuun Maal Buufattu?
Abbooti Biiznasaa Finfinneeti argamtan hundaaf;
Ergaan Kuni Leenjisaa Darajjee Birhaanuu irraa kan ergameedha.🎥 📩
Akka isiin jalaa hin dabarree!
=== Aalfaan Milkaa'inna Keessaniif Shoora Ol Aanaa qaba! ===
📍Finfinnee Kutaa Boolee Aanaa 3 Gamoo Shiliim Darbii 4ffaa
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍19❤13🔥4🤩3🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉 Guyyaa Addaa Abbooti Biiznasaa Of Danda'aa Finfinneetti! 🎉
Guyyaan Abbooti Biiznasaa Of Dandaaa Hawwiidhaan Eegamaa Turee Kabajamuuf Guyyoota Muraasa Qofatu Hafe!
Guyyaan Abbooti Biiznasaa Of Danda'aa Adda ta'ee Magaalaa Finfinnee Galma Abeel Sinimaatti Dilbata Dhufu Gaafa Guyyaa Sadaasa 21/2018.A.L.I Haala Hoo'aa ta'een ni kabajama.
Guyyaa Addaa ta'ee kana irratti Hirmaachuun Maal Buufattu?
Abbooti Biiznasaa Finfinneeti argamtan hundaaf;
Ergaan Kuni Leenjisaa Keebar Gammachuu irraa kan ergameedha.🎥 📩

❤30👍20🎉6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉 ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በባሌሮቤ! 🎉
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን 1 ቀን ብቻ ቀረው!
ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ባሌሮቤ ከተማ በነገው ዕለት፣ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በደማቁ ይከበራል!
ይህንን ልዩ ቀን በመታደም ምን ያተርፋሉ?
ባሌሮቤ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፤ ይህ መልዕክት ከአሰልጣኝ ደረጄ ያደቴ የተላከ ነው! 🎥 📩

❤24🤩2🎉1
👥New NTB
Dear Amira Alebachew, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
Dear Amira Alebachew, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤168🔥62🎉23🤩17😢1