✨ በውቢቷ ባሌሮቤ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ! ✨
በባሌሮቤ ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል። ለ TT እና ለ MT ደረጃ ላይ ለደረሱ ገጽታ ገንቢዎች የሠርተፍኬት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ፣ የመርሃግብሩ የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር፣ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ ተደርጓል።
አቶ ሄኖክ በንግግራቸው ገጽታ ገንቢዎች የድርጅታችን አምባሳደሮች እንደመሆናቸው መጠን፣ ሥራቸውን ሲያከናውኑ የድርጅቱን ፖሊሲና ደንቦች አጥብቀው መከተል እንዳለባቸው እና ኢንዱስትሪውን በመረዳት በኃላፊነት መስራት እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል።
በመጨረሻም ዛሬ የወሰዱትን ጠቃሚ ስልጠና ወደ ተግባር በመለወጥ በህይወታቸው ላይ አመርቂ ውጤት እንዲያመጡ በማሳሰብ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላቅ ስኬት ተጠናቋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤33👍6🎉3
Sagantaan Abbootii biznasii of danda'aa (IBO Day) magaalaa Finfinneettii bifa ho’aa ta’een kabajamee oolee jira.
Sagantaa kanarratti kan argaman Daareektara Ol’aanaa Qorannoo fi Misoomaa dhaabbatichaa kan ta’an Nigus Shimallis (G/Pirofeesaraa) waraqaa beekkamti Abbootii biznasii of danda'aa sadarkaa NTB,TT fi MT milkeessaniif kennuudhaan hasa’a cufiinsaa taasissisuun sagantichaa eebba abbotitiin cufanii jiru.
Haasa’a isaaniitiin ergaa baga gammaddanii erga dabarsanii booda milkaa’inni cimanii hojjachuu ,obsa godhachuu, Aadaa, Safuu fi Duudhaa hawaasaa eegani hojjachuu, seera biyyatti eeguu, leenjiiwwan dhaabbatichaan qophaa’aan fudhachuu, fi ittiin bulmaata dhaabattichaa kabajuun hojjachuu ni gaafata jedhanii jiru. Dhumarrattis dhaabatichi deeggarsa hojii barbaachisu hundaa Abbootii biznasii of danda'aatiif kan kennaa jiruu fi tumsa barbaachisuu gochuuf yeroo kamiyyu caalaa qophii ta’uu ibsanii jiru.

❤52👍13🔥10🎉2🤩1
የቡድን ማማከር ስልጠና
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው ህዳር 25 በሰንጋተራ እንዲሁም ህዳር 26 በቦሌ ቅርንጫፎቻችን ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!

❤39🤩9👍6🎉4
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 1 💡
የአእምሮ ጤናዎ ወሳኝ ነው!
አእምሮዎ ቤትዎ ነው! በየቀኑ የሚኖሩበት ስፍራ! በትዕግስት፣ በማስተዋልና በልዩ እንክብካቤ ይያዙት። ሁል ጊዜ ጠንካራ መሆን የለብዎትም፤ አንዳንድ ጊዜ ጥንካሬ ማለት ፍጥነትዎን እንዲቀንሱና እንዲተነፍሱ መፍቀድ ማለት ነው!
Mental Health Matters!
Your mind is your home, the place you live every single day. Treat it with patience, understanding, and care. You don’t have to be strong all the time; sometimes strength means allowing yourself to slow down and breathe.
#DAY1 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 1 💡
የአእምሮ ጤናዎ ወሳኝ ነው!
አእምሮዎ ቤትዎ ነው! በየቀኑ የሚኖሩበት ስፍራ! በትዕግስት፣ በማስተዋልና በልዩ እንክብካቤ ይያዙት። ሁል ጊዜ ጠንካራ መሆን የለብዎትም፤ አንዳንድ ጊዜ ጥንካሬ ማለት ፍጥነትዎን እንዲቀንሱና እንዲተነፍሱ መፍቀድ ማለት ነው!
Mental Health Matters!
Your mind is your home, the place you live every single day. Treat it with patience, understanding, and care. You don’t have to be strong all the time; sometimes strength means allowing yourself to slow down and breathe.
#DAY1 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍53❤47🔥10🤩4🎉2😱1
💡ይህንን ያውቃሉ?
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 በንዑስ አንቀጽ 3.9 (በአፍ ለአፍ የገበያ እና ማሻሻጥ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነት) ስር ቁጥር 3.9.7፣ 3.9.10 እና 3.9.11 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።
🌟3.9.7 የብሬክስሩን ምርቶች በማንኛውም በተጋነነ መሰረት የለሽ ወይም በሚያሳስት መንገድ ማስተዋወቅ የተከለከለ ነው፡፡
🌟3.9.10 የብሬክስሩን ምርቶች መሸጥ የሚቻለው በብሬክስሩ በተቀመጠላቸው ዋጋ ብቻ ነው፡፡
🌟3.9.11 አንድ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት እንደ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በመሆን ወይም በራሱ ክፍያዎችን እየከፋፈለ መቀበል በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

❤32🤩3🔥2👍1🎉1
ዛሬ ለሚደረገው ልዩ ስልጠና ዝግጁ ናችሁ?
በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ጀምሮ በድርጅታችን የኔትወርክ ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ሄኖክ ወጋየሁ በአርእስቱ ልዩ የሆነ ስልጠና "How to do Direct Selling Business the Right Way" በሚል በአቤል ሲኒማ የሚሰጥ ይሆናል።
ይህ ስልጠና በብሬክስሩ መስፈርት ልክ እንዴት በትክክለኛና ከፍተኛ ስነ-ምግባር በተሞላው መልኩ የቀጥተኛ ሽያጭ ኢንደስትሪን መምራት እንደሚቻል ሰፋ ያለ እና ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ወርቃማ ዕድል በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!

❤51👍7🤩5🎉4😱3
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 2 💡
የተሳሳቱ አመለካከቶችን እናፍርስ! 💡
የአእምሮ ጤና ሁል ጊዜ ደስተኛ መሆን ማለት አይደለም። ራስን በሐቀኝነት ማየት፣ ስሜቶችዎን መገንዘብ እና በሚፈልጉበት ጊዜ ድጋፍ መፈለግ ማለት ነው።
አካላዊ ጤንነታችንን እንደምንጠብቅ ሁሉ ውስጣዊ ዓለማችንን መንከባከብን እንደ መደበኛ ነገር (Normalize) እንውሰደው።
Breaking Myths!
Mental health isn’t about being happy all the time. It’s about being honest with yourself, noticing your emotions, and seeking support when you need it. Let’s normalize taking care of our inner world just like we care for our physical health.
#DAY2 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness

❤40👍7🎉2🤩1