Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Forwarded from Alpha - Sudan🇸🇩 Official
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Dear Alpha Brand Builders

We are happy to announce that we have found office for our Sudan branch in Khartoum.
Soon our branch office will be open for all IBOs!

Alpha
Our state for significance
👍3
We are Back
Genuine Team!

🌼🌼🌼 እንኳን ደስ አሎት 🌼🌼🌼
🌼🌼🌼ትልቅ የአዲስ አመት ስጦታ🌼🌼🌼

በአለም ሲኒማ በቅን ቡድን የፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በየሳምንቱ ትልቅ የግል-ስብእና ስልጠና ድግስ ተዘጋጅቷል !
እርሶ ከሚወዷችው ሰወች ጋር ይምጡ ይሳተፉ !
ህይወትዎ ላይ ትልቅ አወንታዊ ለውጥ የሚያገኙባችው ስልጠናዎች ያገኛሉ።
የዚህ ታላቅ ታሪካዊ ፕሮግራም ተካፋይ ይሁኑ !
ሰአት ከ ጠዋት 2 :00 - 6 :30
የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ ትኬቱን በር ላይ ያገኛሉ!
ኢትዮጵያ ቁጥር ፩!

🌼🌼🌼 Congratulations ! 🌼🌼🌼
🌼 New year Gift from Genuine Team 🌼

From this Saturday on personal development training will be held in Alem cinima.
Come and participate with your beloved one's
On this special day you will get trainings that will impact positive change in your life
Be part of this special day
Time morning 8:00 - 12:30
Price = 100 Birr
🌼🌼🌼
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ የዚህ ሳምንት ማንቂያ ደዉል የሚለው ስልጠና በአሰልጣኝ ሮቤል ሀረጎት እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear all we have upload this week training .
Trainer:- Robel Hargot.
Title of the training : Action Alarm

Alpha! My state for significance
Audio
Audio
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ደስ አላችሁ !!!!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

አልፋ የስልጠና ጥቅል የተግባር መጽሀፎቹን በሞባኤል መተግበሪያ አሰረቶ በቅርብ ቀን ለሰልጣኖች የሚያቀርብ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Great News!!!!
Congratulations for all brand builders and Trainees of alpha!!!

Breakthrough will soon be launching all training package work book in mobile app. and website.

Alpha our state for significance !!!
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
የአልፋ ስልጠናዎች ጥቅል ዋጋ ከ መስከረም 30/2013 ጀምሮ :: 3 ቀን ቀረው !!!
🎉1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
ኦንይን ስልጠና ለመዉሰድ ተመዝግባችሁ ኢፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ዌብሳይት ላይ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ እስከ መስከረም 30/2020 እንድትመዘገቡ እንዲሁም እስከ መስከረም 30 ደረስ የሚሰጡ ኢፒኖች የሚያገለግሉት እስከ መስከረም 30 እኩለ ለሊት 6፡00 ብቻ ሲሆን ከዚያ በሁላ ሁሉም ኢፒኖች ሙሉ ለሙሉ የማይሰሩ እና ጊዜ ያለፈባቸው እንደሚሆኑ ከወዲሁ እያሳወቅን ከተቀመጠው ቀን በሁላ የሚመጣ ማንኛውም የኢፒን ጥያቄ ድርጅቱ የማያስተናግድ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡

All brand builders and Trainees of Alpha!!!
All of you who have registered for online training and received an EPIN but have not yet registered on the website for various reasons should complete your registration process until October 10/2020 also, e-pin given until October 10/2020 will only be valid until 6:00 pm on October 10/2020. After that, all EPIN will not be functional or expired and we would like to inform you that we will not be accepting any e-pin request after the due date.
Thank you!

Alpha our state for significance !!!
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
የአልፋ ስልጠናዎች ጥቅል ዋጋ ከ መስከረም 30/2013 ጀምሮ :: 2 ቀን ቀረው !!!
This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
https://t.me/alpha_sudan
👍1
Dear Alpha Family!
Breakthrough Trading S.C. is delighted to announce that our office shall be giving service for seven days a week.
Monday to Sunday
8:30AM to 5:30PM

Happy to serve you!
Alpha!
Our state for significance!
🔥1
የአልፋ ስልጠናዎች ጥቅል ዋጋ ከ መስከረም 30/2013 ጀምሮ :: 1 ቀን ብቻ ቀረው !!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
ኦንይን ስልጠና ለመዉሰድ ተመዝግባችሁ ኢፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ዌብሳይት ላይ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ እስከ መስከረም 30/2020 እንድትመዘገቡ እንዲሁም እስከ መስከረም 30 ደረስ የሚሰጡ ኢፒኖች የሚያገለግሉት እስከ መስከረም 30 እኩለ ለሊት 6፡00 ብቻ ሲሆን ከዚያ በሁላ ሁሉም ኢፒኖች ሙሉ ለሙሉ የማይሰሩ እና ጊዜ ያለፈባቸው እንደሚሆኑ ከወዲሁ እያሳወቅን ከተቀመጠው ቀን በሁላ የሚመጣ ማንኛውም የኢፒን ጥያቄ ድርጅቱ የማያስተናግድ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡

All brand builders and Trainees of Alpha!!!
All of you who have registered for online training and received an EPIN but have not yet registered on the website for various reasons should complete your registration process until October 10/2020 also, e-pin given until October 10/2020 will only be valid until 6:00 pm on October 10/2020. After that, all EPIN will not be functional or expired and we would like to inform you that we will not be accepting any e-pin request after the due date.
Thank you!

Alpha our state for significance !!!
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲
ውድ የአልፋ የስልጠና ጥቅል ቤተሰቦች!
እንኳን ደስ አለን! የአልፋ የስልጠና ጥቅሎች የሞባይል መተግበሪያ ተጠናቀቀ!
Dear Alpha Training package Trainees! Congratulations! Our workbook App is completed!
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ይህ መተግበሪያ የአልፋ የስልጠና ጥቅል ሰልጣኞች በእጅ ስማርት ስልካቸው በመጠቀም በየቀኑ የስልጠና ወርክቡካቸውን የሚሞሉበት ነው።
This App is used to fill all your work book online.
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
በተጨማሪ ም በየቀኑ አስፈላጊ የህሊና መውቀሪያ ተግባር ማስታወሻዎችን የሚያገኙበት ነው።
Besides you get daily mind programming reminders.
🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠
ይህ የአልፋ የስልጠና ጥቅል መተግበሪያ ሰዎች በእጅ ስልኮቻቸው ተጠቅመው ግቦቻቸውን ለማሳካት እና ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚችሉበት ቴክኖሎጂ ነው።
This Alpha training package app enables people to solve their challenges and achieve their goals.
We shall soon make it available

በቅርብ ግዜ ጥቅም ላይ እናውለዋለን።
አልፋ!
ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Alpha!
Our state for significance!!!
👍1