Breakthrough Trading S.C ®
52K subscribers
8.71K photos
275 videos
96 files
2.45K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ

💡Day 11 💡

የውስጥ ኃይል፡ ራስን በመቀበል ይጀምራል!


ለራሳችን የምንሰጠው ግምት ከውጫዊ ፈተናዎች የበለጠ ከባድ ሸክም ሊሆንብን አይገባም! ጤናማ የአእምሮ ሰላም እና የእችላለሁ ስሜት በውስጣችን የሚመነጨው ደካማ ጎናችንን፣ ስህተቶቻችንን እና ማንነታችንን ሁሉ ሙሉ በሙሉ አምነን ስንቀበል ነው።

ዛሬውኑ ጠንካራ የውስጥ ሰላም ለመገንባት ምን ያስፈልጋል?


🌟ለራስ ከፍተኛ ፍቅርና ክብር መስጠት!

🌟 ራስዎን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር ማቆም!

🌟 የእርስዎን እውነተኛ ዋጋ መረዳት!

ራስን መቀበል ማለት በሕይወት ተስፋ መቁረጥ ማለት አይደለም፤ ይልቁንም እውነተኛ ማንነትን፣ ድክመቶችን፣ ጥንካሬዎችን ሁሉ በጥልቅ ፍቅርና በሙሉ ልብ ማክበር ማለት ነው።

Your Inner Power Starts with Self-Acceptance!

True peace of mind comes when you accept your weaknesses, mistakes, and whole self. Don’t let self-judgment outweigh life’s challenges.

What does it take to build strong inner peace today?

🌟 Love and respect yourself
🌟 Stop comparing to others
🌟 Recognize your true value

Self-acceptance isn’t giving up, it’s celebrating who you truly are.
❤24👍15🎉2😢1🤩1
ልዩ ቀንዎን በከፍተኛ ክህሎትና መነቃቃት ማሳለፍ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ በመጪው እሁድ፣ በታህሳስ 05 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአሰላ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!

ክህሎትዎን ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ጋር በመሆን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረውን ይህን ቀን በከፍታ ያሳልፉ!


ይህ ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!


Do you want to turn your special day into an unforgettable experience of growth and inspiration?


Join us Sunday, December 14, 2025, for a spectacular IBOs Day Celebration in Asela!

Enhance your skills with expert trainers and take your knowledge to new heights.

Don’t miss this golden opportunity!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤45👍17🎉11😢4🤩4
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ

💡Day 12 💡

የነገ ብርሃን ወይስ የትናንት ጥላ?


አእምሮአችን ብዙን ጊዜ ባለፉ ስህተቶችና በድሮ ቁስሎች ላይ ሲያዘነብል፤ እነዛ ያለፉት ስህተቶች እና የድሮ ቁስሎች አልፈውም ቢሆን የዛሬን ሰላማችንን በማሳጣት ያለንን ሃይል ያሟጥጣል።

ስለዚህ አእምሮ ለደህንነት ወደ ኋላ በመመልከት ከስህተቶች ለመማር ሲሞክር፤ ካለፉት ስህተቶች አስፈላጊውን ትምህርት ወስደን ጉልበታችንን ዛሬ ልናደርጋቸው በምንችላቸው ለውጦች ላይ በማተኮር ለአእምሮ ጤንነታችን ቅድሚያ መስጠት ተገቢ ነው።

Yesterday's Shadow or Tomorrow's Light?

Our mind spend most of its energy dwelling on past mistakes and old wounds, a habit which, despite those events being over, robs us of our peace today and drains our energy.

Therefore, while the mind looks backward for security and to learn from errors, it is appropriate that we take the necessary lessons from past mistakes and prioritize our mental health by focusing our energy on the changes we can make today.


#DAY12 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤37👍13🤩3🎉2😢1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በነገው ዕለት በአሰላ ከተማ በደማቁ ይከበራል።

ይህንን ልዩ ቀን በመታደም ምን ያተርፋሉ?

በአሰላ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፤ ይህ መልዕክት ከአሰልጣኝ አቶ በረከት ካሳዬ የተላከ ነው! 🎥

እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤32👍12🎉3🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአሰላ በደማቁ በነገው ዕለት ይከበራል።

ይህንን ልዩ ቀን በመታደም ምን ያተርፋሉ?

በአሰላ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፤ ይህ መልዕክት ከአሰልጣኝ አቶ ኬባር ገመቹ የተላከ ነው! 🎥

እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤20🎉9👍4🔥4😱2
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ

💡Day 13 💡


የአእምሮ ጤና ከማኅበራዊ ሕይወት ጋር ያለው ቁልፍ ትስስር


አእምሮ ጤና ማለት የአንድ ሰው ሥነ ልቦናዊ፣ ስሜታዊና ማኅበራዊ ደኅንነት አጠቃላይ ሁኔታ ማለት ሲሆን፣ ጤናማና ደጋፊ ማኅበራዊ ግንኙነቶች ለአእምሮ ጤና እንደ ጠንካራ ምሶሶ ያገለግላሉ። ጥሩ ማኅበራዊ ትስስር ሲኖር፣ ሰዎች በችግር ጊዜ ስሜታቸውን በግልጽ መግለጽ ይችላሉ፣ ይህም ብቸኝነትንና ጭንቀትን በእጅጉ ይቀንሳል፤ በተጨማሪም በሌሎች ሕይወት ውስጥ ጠቃሚ ሚና በመጫወት ወይም የማኅበረሰብ አካል በመሆን የሕይወትን ዓላማና ትርጉም ይጨምራሉ።

ስለዚህ፣ የአእምሮ ጤናን ለማስጠበቅ፣ ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናከርና ማኅበራዊ ሕይወትን ቅድሚያ መስጠት ወሳኝ ነው።

The Deep Connection Between Mental Health and Social Life

Mental health refers to a person’s psychological, emotional, and social well-being, and supportive social relationships play a crucial role in maintaining it. Strong social connections help people express their feelings, reducing loneliness and anxiety, while being part of a community gives a sense of purpose and meaning.

Therefore, strengthening relationships and prioritizing social life are essential for good mental health.
❤36👍9🤩5
ተጀምሯል!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአሰላ ከተማ በታላላቅ እና የበርካታ ዓመት ልምድ ባላቸው አሠልጣኞቻችን ተጀምሯል።

It has officially begun!

IBOs Day has commenced in Asela City, led by experienced trainers.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤16🎉15🔥2🤩1
ስልጠናው ቀጥሏል!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአሰላ በታላላቅ አሰልጣኞች በሚሰጥ ገንቢ በሆኑ ስልጠናዎች እያለፈ ይገኛል። እንዲሁም ታዳሚዎቻችን ከዚህ ስልጠና የተለያዩ ልምዶችን እና ተሞክሮዎችን በመጋራት ላይ ይገኛሉ።

The journey of growth continues!

IBOs Day in Asela is filled with constructive training sessions provided by great trainers. Additionally, our IBOs are sharing various insights and experiences from this training.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤33👍4🔥2🎉1🤩1
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ

💡Day 14 💡

የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ በአእምሮ ጤና ላይ


ማኅበራዊ ሚዲያ በአእምሮ ጤንነታችን ላይ ትልቅ ተጽዕኖ አለው፤ በአዎንታዊ መልኩ ከሩቅ ካሉ ሰዎች ጋር መገናኘትና የድጋፍ ማኅበረሰቦችን መፍጠር ያስችላል፣ ነገር ግን በአሉታዊ ጎኑ የሌሎችን "ምርጥ" የሕይወት ገፅታዎች ብቻ ማየት ራስን ወደ ማወዳደርና የራስ መተማመን እንዲቀንስ ያደርጋል፣ ከዚህ በተጨማሪ ከመኝታ በፊት መጠቀም የእንቅልፍ መዛባትን ያስከትላል።

ስለዚህ ይህን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ በቀን ውስጥ የምናጠፋውን ጊዜ በመገደብ፣ ጭንቀት የሚፈጥሩ አካውንቶችን በማስወገድ እና ትኩረትን የሚሻ ግንኙነትን በመምረጥ ጤናማ የአጠቃቀም ልምድን መከተል ወሳኝ ነው።

The Impact of Social Media on Mental Health

Social media affects our mental well-being in both positive and negative ways. It helps us connect with others and build supportive communities, but constantly seeing the "best" parts of others’ lives can lower self-esteem, and using it before bed can disrupt sleep.

Healthy habits like limiting screen time, unfollowing stressful accounts, and prioritizing real-life connections can reduce these negative effects.
❤27👍5😢1🎉1🤩1