Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
✨ በአሰላ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ! ✨

በአሰላ ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል። ለ TT እና ለ MT ደረጃ ላይ ለደረሱ ገጽታ ገንቢዎች የሠርተፍኬት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ፣ የመርሃግብሩ የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር፣ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ ተደርጓል።

አቶ ሄኖክ በንግግራቸው ድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችን ለማገዝ ሁሌም እንደሚተጋ እና ገጽታ ገንቢዎችም የድርጅቱ አምባሳደር እንደመሆናቸው ሥራቸውን ሲያከናውኑ የድርጅቱን ፖሊሲና ደንቦች አጥብቀው መከተል እንዳለባቸው እንዲሁም የሀገሪቱን ባህልና እሴት በመከተል እንዲሰሩ በአጽንዖት አሳስበው የድርጅቱን አላማ እና ራዕይ ተረድተው በኃላፊነት እንዲሰሩ አሳስበው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤21👍6🔥6🎉6😢1
መልካም ሰኞ!

ሰው የፈለገውን ያህል ቢወድቅ፣ መውደቁ መጨረሻው አይደለም። እስትንፋስ እስካለ ድረስ ዳግም የመነሳት ኃይል ከውስጡ አይጠፋም።

— ሐዲስ ዓለማየሁ

Happy Monday!

No matter how much a person may fall, falling is not their end. As long as there is breath, the power to rise again never fades from within.

— Haddis Alemayehu
❤80👍17🔥8🎉5