Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
✨ በአሰላ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ! ✨

በአሰላ ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል። ለ TT እና ለ MT ደረጃ ላይ ለደረሱ ገጽታ ገንቢዎች የሠርተፍኬት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ፣ የመርሃግብሩ የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር፣ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ ተደርጓል።

አቶ ሄኖክ በንግግራቸው ድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችን ለማገዝ ሁሌም እንደሚተጋ እና ገጽታ ገንቢዎችም የድርጅቱ አምባሳደር እንደመሆናቸው ሥራቸውን ሲያከናውኑ የድርጅቱን ፖሊሲና ደንቦች አጥብቀው መከተል እንዳለባቸው እንዲሁም የሀገሪቱን ባህልና እሴት በመከተል እንዲሰሩ በአጽንዖት አሳስበው የድርጅቱን አላማ እና ራዕይ ተረድተው በኃላፊነት እንዲሰሩ አሳስበው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤21👍6🔥6🎉6😢1
መልካም ሰኞ!

ሰው የፈለገውን ያህል ቢወድቅ፣ መውደቁ መጨረሻው አይደለም። እስትንፋስ እስካለ ድረስ ዳግም የመነሳት ኃይል ከውስጡ አይጠፋም።

— ሐዲስ ዓለማየሁ

Happy Monday!

No matter how much a person may fall, falling is not their end. As long as there is breath, the power to rise again never fades from within.

— Haddis Alemayehu
❤80👍17🔥8🎉5
ስልጠናው ተጠናቋል!

በአሶሳ፣ በሀዋሳ፣ በጎንደር እና በአዲግራት የተካሄደው 'የኃያል ሂደትና የልምድ ግንባታ' ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል።

ይህ ልዩ ፕሮግራም ለሰልጣኞች ተግባራዊ ብቃትንና ክህሎትን ከማሳደግ ባሻገር፣ የግል ራዕያቸውን፣ የወደፊት እቅዳቸውንና የህይወት አቅጣጫቸውን በግልጽ እንዲለዩ በማስቻል ለዘላቂ ለውጥ የሚረዱ ልምዶችን ለመገንባት ልዩ አስተዋጽኦ አድርጓል። ይህን ጠቃሚ ስልጠና በቀጣይም ተደራሽነቱን በማስፋት በተለያዩ የክልል ከተሞች እንደሚቀጥል በደስታ እንገልጻለን።

The training is concluded!

The "Powerful process and Habit Building" training, held in Assosa, Hawassa, Gondar, and Adigrat, has been successfully concluded.

This unique program not only enhanced the practical skills and competencies of the trainees but also contributed significantly to fostering lasting change. It empowered participants to define their personal vision, future goals, and life direction with greater clarity. We are pleased to announce that this valuable training program will continue to expand its reach and be accessible in various regional cities in the future.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤47👍8🔥8🤩2
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ

💡Day 15 💡

የአእምሮ ጤና ጉዞው አያልቅም!


የውስጥ ሰላምን የማግኘት ሂደት የአንድ ጊዜ ክስተት ወይም የአጭር ጊዜ ተግዳሮት አይደለም። ይልቁንስ፣ የእለት ተእለት ንቃት፣ ቁርጠኝነት እና ጥገና የሚፈልግ ቀጣይነት ያለው ጉዞ ነው።

በዚህ በ15 ቀናት ውስጥ ያየናቸውን የአእምሮ ሰላም መስጫ መንገዶችን ዛሬም ነገም በእለት ተእለት ሕይወታችን በመተግበር፣ የቀጣይ ሕይወታችንን መንገድ በአዎንታዊነት እናስተካክል።

የ15 ቀናት የአእምሮ ግንዛቤ ማስጨበጫችን የተጠናቀቀ ሲሆን ለውጪያዊ ገጽታችን የምንሰጠውን ንቃትና ጥበቃ ሁሉ ለውስጣዊ ማንነታችን (ለአእምሯችን ሰላም) በመስጠት ዘላቂ እና ሰላማዊ ህይወትን እንገንባ።


The mental health journey never ends!

Achieving inner peace is an ongoing journey, not a one-time event. It requires daily awareness, commitment, and maintenance.

By applying the practices we’ve explored over the past 15 days, we can positively shape our future,today and tomorrow.

Our 15-day Mental health awareness Program has successfully concluded. Let’s extend the same care to our inner self (our mental peace) as we do to our outer appearance, and build a lasting, peaceful life.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤31🔥6