🌟 በድሬዳዋ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ! 🌟
በውቧ ድሬዳዋ ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላቅ ስኬት ተጠናቋል! በዕለቱም ለ TT እና ለ MT ደረጃ የደረሱ ብቁ ገጽታ ገንቢዎች ላሳዩት ከፍተኛ ትጋትና ውጤት የሠርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
የዕለቱ የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ሄኖክ ወጋየሁ የተደረገ ሲሆን፣ አቶ ሄኖክ በንግግራቸው ገጽታ ገንቢዎች ኢንደስትሪውን በጥልቀት በመረዳት ውጤታማ እንዲሆኑ አሳስበዋል። በተለይም በግልጽነት፣ በዕውቀት እና ማህበረሰቡን ባከበረ መልኩ በመስራት ለላቀ ስኬት እንዲበቁ ጥሪ አቅርበዋል።
ድርጅታችንም ሁሌም ቢሆን ገጽታ ገንቢዎችን ለማገዝ እና በሙሉ አቅም ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን በማረጋገጥ ፕሮግራሙ በድል ተጠናቋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤30🔥13🎉10👍8😁1🤩1