🌟 በድሬዳዋ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ! 🌟
በውቧ ድሬዳዋ ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላቅ ስኬት ተጠናቋል! በዕለቱም ለ TT እና ለ MT ደረጃ የደረሱ ብቁ ገጽታ ገንቢዎች ላሳዩት ከፍተኛ ትጋትና ውጤት የሠርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
የዕለቱ የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ሄኖክ ወጋየሁ የተደረገ ሲሆን፣ አቶ ሄኖክ በንግግራቸው ገጽታ ገንቢዎች ኢንደስትሪውን በጥልቀት በመረዳት ውጤታማ እንዲሆኑ አሳስበዋል። በተለይም በግልጽነት፣ በዕውቀት እና ማህበረሰቡን ባከበረ መልኩ በመስራት ለላቀ ስኬት እንዲበቁ ጥሪ አቅርበዋል።
ድርጅታችንም ሁሌም ቢሆን ገጽታ ገንቢዎችን ለማገዝ እና በሙሉ አቅም ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን በማረጋገጥ ፕሮግራሙ በድል ተጠናቋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤30🔥13🎉10👍8😁1🤩1
✨ የዓድዋ እና የአዲግራት ስልጠናዎች በታላቅ ስኬት ተጠናቀዋል! ✨
በዓድዋ ከተማ የተካሄደው "የኃያል ሂደት" እንዲሁም በአዲግራት ከተማ ሲሰጥ የቆየው "የአእምሮ ማነጽ" ልዩ ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል! እነዚህ ስልጠናዎች ሰልጣኞች በውስጣቸው ያለውን እምቅ አቅም አውጥተው እንዲጠቀሙ፣ የነገ ህልማቸውን በግልጽ እንዲመለከቱና ለስኬት እንዲነሳሱ ያደረጉ ልዩ መድረኮች ነበሩ። በሁለቱም ከተሞች የታየው የሰልጣኞች ተነሳሽነትና ለለውጥ ያለው ዝግጁነት ፕሮግራሙን ይበልጥ ፍሬያማ አድርጎታል።
ይህ ስልጠና ሰልጣኞች የነገውን ብሩህ ተስፋቸውን ዛሬ ላይ ሆነው እንዲያልሙ ብቻ ሳይሆን፣ ግባቸውን በአላማና በስልት እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ አቅጣጫ የሚያመለክትና ራዕያቸውን በሚገባ ቀርጸው በኃላፊነት መንፈስ ወደ ተግባር እንዲገቡ የሚያስችል አቅም የፈጠረ ሲሆን፣ ለወደፊት ህይወታቸውም እንደ ትልቅ መነሻ እንደሚሆን ይታመናል።

❤52🔥11🎉9😁1🤩1
💡ይህንን ያውቃሉ?
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 በንዑስ አንቀጽ 3.9 (በአፍ ለአፍ የገበያ እና ማሻሻጥ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነት) ስር ቁጥር 3.9.22 ዋና ግዴታ የሚከተለው ነው።
🌟3.9.22 ብሬክስሩ በቅድሚያ ፈቃድ ሳይሰጥ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ምንም የሚዲያ ቃለ ምልልስ ወይም ሪፖርት መስጠት የለበትም፡፡
Did You Know?
Under Article 3, Sub-Article 3.9 of the Breakthrough Policy (Responsibility of Brand Builders in Word-of-Mouth and Marketing), Clause 3.9.22 states as follows:
🌟3.9.22 Without prior permission from Breakthrough, it is not permitted to accept media interviews or reports as IBO.

❤25🎉7👍5😢2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ጥር /2018ዓ.ም በአዳማ እና በቦሌ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for January/2026 which will be held at our Adama and Bole branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

❤34😢12👍11🎉6
ይህን ያውቃሉ?
መሪነትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ንዎት?
ከድርጅታችን የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ አንዱ የሆነውን "መሪነት እና የቡድን ግንባታ" የስልጠና ጥቅል ልናስተዋውቅዎ እንወዳለን!
ይህ የስልጠና ጥቅል ውጤታማ መሪ ለመሆን የሚያስፈልጉትን መሰረታዊ ክህሎቶችና ግንዛቤዎች እንዲያዳብሩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
በተጨማሪም ይህ ስልጠና የመሪነትን መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳቦች በጥልቀት በመመርመር፣ ጠንካራ አመራርን የሚገልጹ ቁልፍ ሃሳቦችን የሚያስሱበት፤ እንዲሁም መሪ ለመሆን የሚያስፈልጉንን መሠረታዊ ሃሳቦች የምናነሳበት እና የመሪነት ክህሎታችንን የምናሳድግበት ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።
"መሪነት እና የቡድን ግንባታ" ስልጠናውን በመውሰድ፣ የመሪነት ብቃትዎን በእጅጉ ያሳድጋሉ፣ ቡድኖችን የማስተዳደር እና የማነሳሳት ችሎታዎን ያጠናክራሉ፣ እንዲሁም ለእራስዎ እና ለቡድንዎ የበለጠ ስኬት ያስገኛሉ!
የመሪነት አቅምዎን ያሳድጉ!

❤33🔥7🤩3👍1🎉1