Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ለቲቲ ደረጃ እና ከዛ በላይ ለሆናችሁ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች (IBOs) በድጋሚ የተሰጠ ማሳሰቢያ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤33👍8🔥3😁2🎉2🤩2
✨ የሐሙስ ስንቅ፡ ራስን ለማብቃት እነዚህን 3 ነጥቦች ልብ በሉ! ✨

ዛሬ ሐሙስ ነው፤ ሳምንቱን በውጤታማነት ለመደምደም ቆም ብለን ራሳችንን የምናበቃበት ልዩ ቀን።

🌟 አዲስ ነገር ይማሩ (Learn): ዓለም በየቀኑ እየተቀየረች ባለችበት በዚህ ዘመን እውቀት ለለውጥ ነዳጅ መሆኑን በመረዳት አዲስ ነገር መማርን (Learn) ልማዳችን እናድርግ፤ አዲስ ነገርን በመለማመድ፣ የንግግር ችሎታን በማዳበር ወይም መጽሐፍ በማንበብ አእምሯችንን እናድስ።

🌟 የሂደት ግምገማ ያድርጉ (Evaluate): ዝም ብሎ መሮጥ ብቻውን ውጤት ስለማያመጣ የሂደት ግምገማ (Evaluate) ማድረግ ወሳኝ ነው፤ በሥራ ከመወጠር ባለፈ ትርፋማ መሆናችንን በማረጋገጥ ስህተቶችን ለይተን ለቀጣዩ ሳምንት የተሻለ ስልት እንንደፍ።

🌟 ተግባር ላይ ያተኩሩ (Take Action): ማቀድ ብቻውን ለውጥ ስለማያመጣ ትልቁን የድል ሚስጥር ማለትም "መጀመርን" (Take Action) እንተግብር። ፍጽምናን በመጠበቅ ጊዜ ከማባከን ይልቅ ወደ ትልቁ ግባችን የሚያቀርበንን አንዲት ትንሽ ተግባራዊ እርምጃ ዛሬውኑ በመውሰድ ለነገው ስኬት መሰረት እንጣል!

💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤56👍13🔥8😁4🎉4😢1
📎6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች  6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ  በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል  በመጪው እሁድ በታህሳስ 26 ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

በመሆኑም ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርታችሁን በመያዝ በጉባኤው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤44👍9🔥3🎉2🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የባለአክሲዮኖች  6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ
❤99👍18🔥18🎉12🤩8😱5😁3
እንኳን ለ6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አደረሳችሁ!

ዛሬ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ያከብራል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤44🎉6🤩5
ከብሬክስ ትሬዲንግ አ.ማ ጠቅላላ ጉባኤ

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ጉባኤ ላይም፣ የድርጅቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኢሳያስ ቡልቶ የ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለተከበሩ ባለአክሲዮኖች በዝርዝር አቅርበዋል።

ይህ ሪፖርት ኩባንያችን ባለፈው የበጀት ዓመት ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባሮች ፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችንና የ2017 ዓመት የፋይናንስ ሪፖርት በዝርዝር የዳሰሰ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫዎችን ለጉባኤው አሳይቷል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤35🎉15🤩4🔥1
የብሬክስ ትሬዲንግ አ.ማ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች

በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ የሚገኘው የብሬክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በስኬት እየቀጠለ ሲሆን፣ በዕለቱም የ2017 የበጀት ዓመት ማጠቃለያ የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ቀርቦ በጥሞና ከተደመጠ በኋላ በባለአክሲዮኖች ውይይት ተደርጎበት የጸደቀ ሲሆን፣ በዳይሬክተሮች ቦርድ ተመርጠው የቀረቡ አዳዲስ ተተኪ የቦርድ አባላትም በጉባኤው አማካኝነት ተቀባይነት አግኝተው መሾማቸው ተረጋግጧል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤46👍7🎉5🔥3😁2